ሰክረን ስንነዳ መኪና ተገለበጠብን ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

Ойын-сауық

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 147

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 Жыл бұрын

    የገባሽውን ቃል የምትኖሬበትን ጉልበት ሀቅም ይስጥሽ ከሞት ያዳነሽ ጌታ ከጠላት እስራት የፈታሽ ታማኝ ነው ።

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 Жыл бұрын

    መጠጥ,የሚባለሁ,ስም,አስጠላኝ,ጌታ,በቤቱ,ያፅናሽ,ዮኒ,ተባረክ

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm Жыл бұрын

    ያድናል ይታደግማል!Jesus..hallelujah❤❤❤

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Жыл бұрын

    1 second ago እነደሷ ላሉ ሕፃናት መጣጥ እየሻጡ የሚያበለሹ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቻው። ዮናታን ለዚች መደን ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ኢየሱስ ያድነናል ይታደጋል።

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን እረደሽ እህት እግዚአብሔር መልካም ነው🙏❤👈

  • @zed8788
    @zed8788 Жыл бұрын

    አይ ሰይጣን የሰውን ግዜ የሚያባክንበት መንገድ ብዛቱ ወጣቶ ሆይ ኑ ወደ ክርስቶስ ፅድት ብላችሁ ሳትቆዝሙ ሳታዝኑ ዛሬን ደስተኛ ሆናችሁ ትኖራላችሁ""' """"""""""""" እየሱስ ያድናል """""""""""""""""""""""

  • @rb2782

    @rb2782

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🏽

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @atzedetessma2581
    @atzedetessma2581 Жыл бұрын

    ዬኒ ፈጣሪ ይወደሐልና ለልጅቼ እባክህ ጸሊይልኚ እባክህ የራቅኩ ወንዚ የተሻገሩ ናቸው እና የተጨነቅኩ እናት ነኛ እና ዬኒ ፈጣሪ ይሰማሐል እና የተጨነቀች እናት ነኝ ሰወሱቱም ዉጪ ናቸው ሁለቱ የገብሪኤል አንዱ የሚኪኤል ናቸው እና አልዘን እባክህ አንተ የፈጣሪ ልጅ ልንገርህ አውጣኝ ከብስጪት

  • @selamebegetamulunawe

    @selamebegetamulunawe

    Жыл бұрын

    የኔመቤት አይዞሽ እግዚያብሄር መልካም ነው እኔም እፀልይልሻለው አይዞሽ የኔናት ጠላትሽ ዲያብሎስ ይዘን አንቺምንቦጣሽና ልጆችሽን የፈጠረው ጌታ አለ አይዞሽ እሱ ይረዳሻል በክርስቶስ ደመ ልጆችሽ ይሸፈኑ🙌

  • @rb2782

    @rb2782

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እናት ጌታ መልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳሻል፡ ከቻልሽ ደግሞ ፎታቸውን ይዘሽ ብትሄጂ ጥሩ ነበር አዋሳ ዮኒ ጋር፡ እየሱስ ያድናል 🙏🏽

  • @atzedetessma2581

    @atzedetessma2581

    Жыл бұрын

    @@selamebegetamulunawe እኔ ከወጣሁኝ ቡዙ ጊዚየ አለኛ የተሳሳትኩት ጢገኛ የጠየቁ ናቸው ልጄቼ እና ተሳቐየ የመሐለኛው ኢትዮጵያ በድፍረት ገባና ሲመለስ አየር መንገድ ተያዘ መቸም ለወረቀት ብለህ የምታረገው ነገር ብዙ ነው አገራችን አስካዳችሁን ይላሉ ግን ትልቁ ግን ወደ እንጊሊዝ ገባ እና በ19አመቱ ወረቀት አገኜ አሁን ወደ አ ኣበባ መግባት ይቺላል ትንሹ ግን መግባት አይቺልም ካልተቀየረ ግን እናት ነኛ እና በጡሩ መንገድ አይደሉም እናማ የዬኒ እከታተላለህ አለቅሳለህ ሲንት አመት አለኛ የሱ አምላክ በመንፈሱ ይዳብሲልኛ የእንየ እህት በጸለትሽ አትርሺልኝ ወላድ ይፊረድ የወለድካቸው በመንገዱ የተስተካከሉ ሲሆንልህ ምነኛ ነው ፈጣሪየ ይሲማኛ ምን ማለት ይቻላል🙏🙏🙏🙏🙏💐💐❤️❤️

  • @zeinam6366

    @zeinam6366

    Жыл бұрын

    @@selamebegetamulunawe6 666766

  • @mercybayissa

    @mercybayissa

    Жыл бұрын

    እናቴ እግዚያብሄር ፀሎትሽን ይስማሽ አይዞሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሰክቶልሃል ለምልም

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጁ ጌታ እንኳን እረደሽ እህት አረፈደም ገኔነዉ አይዛሽ ዮኒዬ ተባረከ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Жыл бұрын

    ይጋርማል በ20 አመትሺ ካቤት እራሱ ማውጣትሺ.አግዚአብሔር ይመስገን ገና ባጊዜ አምልጥሻል ስሙ ይባርክ 🙏ዮን ላሚልምልን 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @mesretgatu1050
    @mesretgatu1050 Жыл бұрын

    ወይ ጎድ በወያኔ ዘመን የተወለዱ ትዉልድ እግዚአብሔር አምላክ እንኮ ደርርሰላችሁ🙏

  • @aberhamtilahun7734

    @aberhamtilahun7734

    Жыл бұрын

    Yes

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Жыл бұрын

    የምታምር ቆንጅዬ ወጣት ልጅ ❤️ እንደ ሴት ልጅ ወላጅ ሳስብ እራሴን በወላጆቿ ወንበር ላይ አስቀምጬ ልቤ አዘነ ከሱሱ የቋንቋው ብዛት ሰይጣን ክፉ ነው ስራው በእየሱስ ስም ይፍረስ ፈውሷ ሱሷን ብቻ ሳይሆን ቋንቋዋም ይስተካከል

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @saragirma3927

    @saragirma3927

    Жыл бұрын

    Amen

  • @birukkeyboard
    @birukkeyboard Жыл бұрын

    እየሱስ ያድናል ገና ብዙ ወጣቶች ወደ እየሱስ ይመጣሉ

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እኔንም ለውጠኝ😢😢😢

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 Жыл бұрын

    Welcome to the Family of God yene konjo💕❤️💕 ውዱ ጌታ ኢየሱስ እየዳኑ ፣ እያመለጡ ስላሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አመሰግንሃለሁ!!! Uuuuuuuuuu I literally have no words 🙌🙌🙌🎉🎉🎉

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Жыл бұрын

    ዉብ የሆኑ ወጣቶች ከዳብሎ እጅ መስመልጥ ቀላል አይደለም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የምችለው ☝️🙏🙏 ዮንዬ ስለ አንተ ሁሉ ጌታ እባረካዋለው ዘመን ይባረክ

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @konjitdsta6260

    @konjitdsta6260

    Жыл бұрын

    @@meridtube3217 ok

  • @elshaddatube
    @elshaddatube Жыл бұрын

    1ኛ ዮኒ ተሳክቶለሀል 👍

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Жыл бұрын

    ዮኒዬ አንተ የወጣቶች አባት ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Жыл бұрын

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ ጌታ ይርዳሽ

  • @JohnSmith-je8ti
    @JohnSmith-je8ti Жыл бұрын

    We here CHRIST GANG✝️✝️❤️

  • @fefekeke-hg2zv
    @fefekeke-hg2zv Жыл бұрын

    ቆንጆ ነሽ እኮ ስታምሪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሀሳብሽን መንገድህን ይጠብቅ አገርን ታኮሪያለሽ ተባረኪ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሐመ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ይች ሕፃን ቆንጅዬ ልጅ በሱስ ተከትባ ያሳዝናል ታዲያ እነዚህን የመሳሰሉ ሕፃናት ሲጠፉ ሲበላሹ ለምን ዮናታን ጋር ይሄዳሉ ኃይማኖት ሊቀይሩ ነዉ ገንዘብ ተከፍሎአቸዉ ነዉ የምትሉ ሰዎች አይምሮ ያላችሁ አይመስለኝም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ እርዳቸዉ

  • @mamushdesta3484
    @mamushdesta3484 Жыл бұрын

    BIG RESPECT YONIYE🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Жыл бұрын

    ጌታ ደርሶልሻል አዲስ ፍጥረት ከሆነ ሰው አሮገው ሁሉ ነገር አልፎዋል አእምሮን በቃሉ መለወጥ ነው።

  • @legessegemechu1870

    @legessegemechu1870

    Жыл бұрын

    1ha

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @godisgreatdesta9004
    @godisgreatdesta9004 Жыл бұрын

    I'm really happy for her mum because I know how it feels 🥹

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 Жыл бұрын

    ዮኒ በሙሉ ክብረ የገለጠህ እየሱስ የባረክ

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Жыл бұрын

    ዮን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ እህቴ እንኳን ጌታ ደራሰልሽ

  • @matiyasginbaru6763
    @matiyasginbaru6763 Жыл бұрын

    yene konjo eht geta eyesus keri zemenshin yibark zemensh yilemilm kezi behuala yalew edmeshn hulu kersu atleyi

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረዳሽ:: ዮኒ ተሳክቶልሀል ተባረክልኝ

  • @beyenechmengesha8812
    @beyenechmengesha8812 Жыл бұрын

    ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @UaeDubai-z3x
    @UaeDubai-z3x8 күн бұрын

    Wowwwwww❤❤❤❤❤❤❤

  • @menta6786
    @menta6786 Жыл бұрын

    ጌታ ድንቅ ነዉ ወደ ቤቱ ተመለሺ እህቴ

  • @selamselam2633
    @selamselam2633 Жыл бұрын

    Betam konjeye nesch, ebaksch kezih behala , wedehala atiyi

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 Жыл бұрын

    Hahaha ዮኒዬ ያራዳ ቋንቋቸውን ስታስደግማቸው ታስቀኛለህ ስንት ነገር አስተማሩን እነዚህ ያራዳ ልጆች ፡፡ ለቀልድ ነው ደሞ ምንም እንዳትሉኝ ፡፡ ዮኒዬ ተባረክ ! ቆንጆዬ ያጽናልሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ደሞኮ ቆንጅዬ እግዚአብሔር ደርሶልሻል ለውጥሽ ይፅና በርቺ

  • @naodhabesha1413

    @naodhabesha1413

    Жыл бұрын

    Wow yabu ewunet desi yilal✌️✌️

  • @abebadabi133

    @abebadabi133

    Жыл бұрын

    Ameeen❤🙏💯😇❤

  • @mekiltlulu9337
    @mekiltlulu9337 Жыл бұрын

    Min gud new gin begeta dabilos tewilidun endat eyregew new gin geta eysus sim yebarik.....❤❤❤kibrun wesed yoni zemenik yebarek❤❤❤

  • @addisufrinjoemma8467
    @addisufrinjoemma8467 Жыл бұрын

    ዮኒ ተሳክቶልሀል ጌታ ይባርክህ ብዙ ወጣቶች ወደ ጌታ መንገድ እየመጡ ነው ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 Жыл бұрын

    Geta hoy!!!!

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Жыл бұрын

    Glory to the slain Lamb of God, Christ Jesus! Glory to the Lion of the tribe of Yehudah, Christ Jesus, the Victory! Glory to Jesus Christ the Word, the Son of God the Father! Glory to Christ Jesus, the Way, the Truth, the Life, the true Light! Glory to the soon coming King of kings, the Lord of lords, the Messiah Jesus! Halleluyah!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ቤ/ክ. ሆይ!! ትውልድ. ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!! መልእክቶቹንም በዚሁ ገጽ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @miheretendriyas5521
    @miheretendriyas5521 Жыл бұрын

    Yabuye am very happy for you God yiwedishal be blessed

  • @mengistunoah7429
    @mengistunoah7429 Жыл бұрын

    ዮኒ ተባረክ!!

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ በዚ ሚጢጢዬ እድሜሸ experience ማረግሸ በጣም አዝናለሁ ከልብሸ ከሆነ መለወጥሸ ጥሩ ነው ። እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሸ አልቀውልሻል ሰንት ጉድ አለ በየቤቱ I'm very sorry for the family የሱሰ ሂወት በልጅነት ቅሰም ይሰብራል ልብ ይሰብራል ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ለውጥሽ የፀና ይሁን 🥰

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Жыл бұрын

    ወይ እህቴ ጌታ ግን መልካምነው ደርሶልሻል

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Жыл бұрын

    የኔቆንጆ ደሞ ስታምር ልጄን ነው የመሰለችኝ የኔናት ይሄን የመሰለ መልክሽን ምነው ምንቦጣሽና ለማድቤትነት ታውይዋለሽ አይዞሽ በግዜ ደርሰሻል ቶሎ ብለሽ ከጀማዎችሽ አምልጪ ነገ ደሞ ክብርሽን እንደምንሰማ እርግጠኛ ነን የተባረክሽ ነሽ😘😍

  • @zelalemgetenet402
    @zelalemgetenet402 Жыл бұрын

    Ebakchu fet shefnu hiwet yeketelale

  • @birhanubeyene4106
    @birhanubeyene4106 Жыл бұрын

    Congratulations.. Yonniyye. 💜 🇪🇹

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Жыл бұрын

    1ኛ ዮን

  • @yosefhailu6483
    @yosefhailu6483 Жыл бұрын

    Yoneye geta yebarekhe awekatalew ande temert bet nw yetemarenw ena ke jerba eyehonu yachesu neber geta yebarek betame dese blgal

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Жыл бұрын

    ስታምሪ የምትለው ነገር እኮ ዮኒዬ የሚያማምሩ ትውልድ እየዳኑ እንደሆነ እያየው ነው የምርም ስታምሪ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Жыл бұрын

    ትውልድ አለ ለማለት በዚህ ሁኔታ ተሥፋዬ ወረደብኝ ይቺ ሀገር የሚተካት / የሚያሥቀጥላት አለ ለማለት በግሌ ከበደኝ

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Жыл бұрын

    በጣም ሚሰማውነገር ይከብደኛል ል

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 Жыл бұрын

    ስታምር ደሞ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 Жыл бұрын

    መልካም ወጣት በጣም አሪፍ ነው ።

  • @selamadere
    @selamadere Жыл бұрын

    Eyesus be stegsw yabrtash😭😭😭💜💜❤❤❤

  • @TeketelTedese
    @TeketelTedese14 күн бұрын

    Wowo❤

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 Жыл бұрын

    ጌታ ይችላል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    እንካን ጌታ ደርስልሺ

  • @zainabzinab486
    @zainabzinab486 Жыл бұрын

    Geta yiridash❤️❤️❤️

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 Жыл бұрын

    Ayi zina kateme sewu geta hoyi ibaki le tiwulide asebacho

  • @user-jx8ny1kx6l
    @user-jx8ny1kx6l3 ай бұрын

    ገራሚ ነው

  • @amanadeis3213
    @amanadeis3213 Жыл бұрын

    Waw

  • @ll8432
    @ll8432 Жыл бұрын

    OMG she is beautiful 😍 and young. This sad in so many ways. So many young people get destroyed because drugs drinking alcohol. Dear God save our young people. We really need big rehab center in Ethiopia to save young people from chat etc. it is not about religion. We are losing young generation. Yoni can only do about 1% max. She said her parents outside Ethiopia. I am guessing they are sending her money. Parents we are collecting what we saw in the ground. Please parents don’t spoil your kids. Money doesn’t buy your time. Keep your children closer and spend time with your children. Money doesn’t buy your time.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Жыл бұрын

    እረባክሽ እህቴ ሰውሁኚ ለቤተሰቦቺሽእና ለአገርሽ በርትተሽ

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @user-cl8bl2uo4m
    @user-cl8bl2uo4m2 ай бұрын

    ❤❤

  • @leaelafasmr1720
    @leaelafasmr1720 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ምስክሬ ነው ፍቅር ያዘኝ .... i've never believe in love at first sight ... until በራሴ እስኪደርስ

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Жыл бұрын

    I love You, Lord For Your mercy never fails me All my days, I've been held in Your hands From the moment that I wake up Until I lay my head Oh, I will sing of the goodness of God And all my life You have been faithful And all my life You have been so, so good With every breath that I am able Oh, I will sing of the goodness of God I love Your voice You have led me through the fire In the darkest night You are close like no other I've known You as a Father I've known You as a Friend And I have lived in the goodness of God Cause all my life You have been faithful And all my life You have been so, so good With every breath that I am able Oh, I'm gonna sing of the goodness of God Oh, I'm gonna sing of the goodness of God🙌🙌🙌🙌🙌

  • @rb2782

    @rb2782

    Жыл бұрын

    Amen! Praise God 🙏🏼

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @sarahdemese
    @sarahdemese Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 Жыл бұрын

    Yoniye tebreke

  • @jo.111
    @jo.111 Жыл бұрын

    ዋዋ ዋዋ እ ጨዋ የሚባል የለማ ጉድ እኮ ነው

  • @bekastube
    @bekastube Жыл бұрын

    yeman nat wub qonjo sitasazin!

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын

    Eg/re lelejochu yeradale enqwan dereselesh yoniye tesaketolehale tsegaw yebezaleh wendeme

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Жыл бұрын

    Yene tinsh lij anchenim kefilewish wyewashesh endayhon

  • @user-uy1pm9dp3l
    @user-uy1pm9dp3l Жыл бұрын

    Ashngulte

  • @Habeshamom3
    @Habeshamom3 Жыл бұрын

    እራሴን በእናቷ ቦታ አድርጌ ራሴን ሳስበው የኔማ ነገር ማልቀስ ብቻ ነው

  • @amirmohammed1079
    @amirmohammed1079 Жыл бұрын

    Ere yabu abren Eko cathedral nativity girls school new Eko yetemarnew #fifi

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu98436 ай бұрын

    👏👏👏👏😭😭😭

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 Жыл бұрын

    👍

  • @eyobabera6616
    @eyobabera6616 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Жыл бұрын

    ኧረ ጎበዝ በየቤታችን ውስጥ አንገታቸውን እየደፉ ጨዋ የሚመስሉትን ወጣቶች ሁሉ እንዴት እንመናቸው? የት እየዋሉ እንደሚመጡ ወላጆች እንዴት ያውቃሉ፤ ሱስ ውስጥ ወድቀው ባህርያቸው ሲቀየር ካልሆነ በስተቀር። ሱሰኞቹ በሙሉ ሲታዩ አበባ ይመስላሉ፤ በተለይ ሴቶቹ። ጌታ ሆይ ለወላጆቻቸው እራርተህ ለልጆቹ ምህረት አድርግ።

  • @abaybelayneh9684
    @abaybelayneh9684 Жыл бұрын

    ሱስ በእውነት ከባድ ነው

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430
    @salameeyesusenewsalameeyes2430 Жыл бұрын

    Yigermal bezi edime min gud new yeminisama be Geta 🤔🤔

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 Жыл бұрын

    ebrte miyasaye menfese yewega

  • @alebachewwall3578
    @alebachewwall3578 Жыл бұрын

    አይ መልካም ወጣት በሚል ሽፋን...........

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Жыл бұрын

    Er beweneti sekirachwe mekina aligchawem betifise metachweti

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ስናዝግ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @meridtube3217

    @meridtube3217

    Жыл бұрын

    suscribe argeyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @Lalesh511YENENESH
    @Lalesh511YENENESH6 ай бұрын

    የየሱሰሰራልዮነዉ

  • @user-js7tp2sp7k
    @user-js7tp2sp7k Жыл бұрын

    J

  • @user-js7tp2sp7k
    @user-js7tp2sp7k Жыл бұрын

    Enem mamesker

  • @alphaedit000
    @alphaedit000 Жыл бұрын

    How do i get the soundtrack pls

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Жыл бұрын

    Begeta bet tetekye aferye yenye kwogwo egezyabher yetebekesh

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Жыл бұрын

    Yemirshin new???????? I don't think so

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Жыл бұрын

    ምህረተአብ መጥቶ ቢፀለይለት አጋንንቱ ይለቀው ነበር ይህ የክርስቶስ ስም ሲጠራ የሚወርድበት ዛር 🤣🤣

  • @workinghardtomakemyfutureb7932
    @workinghardtomakemyfutureb7932 Жыл бұрын

    2:14 3:12 4:42 6:24

  • @workinghardtomakemyfutureb7932

    @workinghardtomakemyfutureb7932

    Жыл бұрын

    9:49 11:17 12:27

  • @goodnews3396
    @goodnews3396 Жыл бұрын

    Setan kefu new Eyesus yadenal

  • @sintaabebe7839
    @sintaabebe7839 Жыл бұрын

    😘😘😘😘❤️❤️👏👏👏🙏🙏🥰🙇🤦

  • @aynalemdarebe4243
    @aynalemdarebe4243 Жыл бұрын

    enkan Geta radashi yena konjo

  • @bellealex9626
    @bellealex9626 Жыл бұрын

    Guys echi 20 temeslalech🤭🤭

  • @azzinabyat9028
    @azzinabyat9028 Жыл бұрын

    ምድረ ወንጀለኛ የሰው ደም ያለበትን እየሰበሰብክ ሙድ አስይዝባቸው!

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Жыл бұрын

    እሱምን አደረገ ካሉበት ነገር እንዲወጡ አስተማረእንጂ አስተውል መጀመሪያ አፍክ ከመክፈትህ/ሽ በፊት

  • @azzinabyat9028

    @azzinabyat9028

    Жыл бұрын

    @@mhsenailmhsenail2098 ዝጊ /ጋ ጥንባታም ጥንብ ታጥቦ ጭቃ ማንነት ምላችሁ ጅቦች🫣

  • @eyasusolomon2259

    @eyasusolomon2259

    Жыл бұрын

    @@azzinabyat9028 westek yalew aganete eko new endi yemeyanekteket

  • @azzinabyat9028

    @azzinabyat9028

    Жыл бұрын

    @@eyasusolomon2259 አጋንንት ቂጥህን ይንፋው🤣

Келесі