ምስክርህ ነኝ ለማዳንህ የሱሴ እኔ አንተን ብዬ አፍሬ አላውቅም በሕይወቴ amazing song

Jemo jerusalem Apostolic church
ክብር አለኝ ላንተ /2× የማይመጠን /4×
ምስክር ነኝ ለማዳንህ የሱሴ
እኔ አንተን ብዬ አፍሬ አላውቅም በሕይወቴ
የፍቅርህ ሚዛን እያደላልኝ ወደኔ
አለሁ በቤትህ ምሕረትህ ከቦት ዘመኔን
ባመልክህ ያንስብሃል ብዘምር ያንስብሃል እውነት
ግነን ከፍ በል ይታይ ማንነትህ
(1)
በእውነት ቃል አስበህ ፈጥረህ ይኸው አኖርከኝ
ዘመኔን በሙሉ ይዘህ እየመራኸኝ
ምን አለ በአንተ ያላለፍኩት ነገር
ጌታዬ አምላኬ ምስጋናዬ እኮ ነህ
ያማረ ዜማ የሚገባህ ኢየሱስ
አለ አለ በፅዮን አለ አለ /2×
የማይቋረጥ ምስጋና አምልኮ ለአንተ
አለ አለ በፅዮን አለ አለ /2×
ይሰማ ያስተጋባ የእልልታ ድምጽ ይውጣ ሰማይ
ልዩ ነህ የኔ ጌታ ከአማልክት ሁሉ ልቀህ ታይ
አይነስብህ ከኔ ምስጋና
ትልቅ ነህ ትልቅ ልበል ገናና
አይነስብህ ከኔ ዝማሬ
ለአምላክነትህ ትዋረድ ክብሬ
(2)
ማዕረጌ ልበልህ ብርቱ ነህ መጠጊያዬ
ማዳንህን ሥራህን አይቼዋለው በዓይኔ
በዓመታት መሃልም ተፈጸመልኝ
ትኑርልኝ ነፍሴ ታመልክሃለች ዘወትር
የልቤ ጉልበት ይንበርከክልህ /2×
ውለታህ አለብኝ ክበር ልበልህ /3×
ያበቃልኝን ዘመን አሻግረህ /2×
ዛሬን አቆምከኝ ምስጋናን ሞልተህ /3×
መዝሙሬ ሃሌሉያ ነው
ስጦታዬ ምስጋና ነው
ሳመልክህ /3× ብቻ ኖራለሁ

Пікірлер

    Келесі