አስገራሚው የታገቢኛለሽ ጥያቄ እና አስደንጋጩ መልስ!!

Пікірлер: 899

  • @haimanotmulugeta9944
    @haimanotmulugeta99443 жыл бұрын

    ከሚወዱት ሰው ጋር መኖር ምነኛ መታደል ነው። ፍቅርህን የገለፅክበት መንገድ ደስ ብሎኛል ።ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @mimiramsey7147

    @mimiramsey7147

    3 жыл бұрын

    It is amazing love. I hope and pray you And your future family are going to have amazing life. I want to come to your wedding misrak. California

  • @user-cj9vd9nx5z
    @user-cj9vd9nx5z3 жыл бұрын

    እደዚ አይነት ወንዶች በሀገራችን የብዛልን አሜን በሉ

  • @hananhanies4144

    @hananhanies4144

    3 жыл бұрын

    Aman

  • @ruthabraham2585

    @ruthabraham2585

    3 жыл бұрын

    Amen☺🙌

  • @mesi6102

    @mesi6102

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @adiyammimo4605

    @adiyammimo4605

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን በመልካም ያኑራቹ።።ውድድድድ።።።

  • @user-bo2et7xp9m

    @user-bo2et7xp9m

    3 жыл бұрын

    Aman🤲🤲🤲🤲

  • @user-md9pr2yk7e
    @user-md9pr2yk7e3 жыл бұрын

    እድለኛ ነሽ ታድለሽ እንደዚህ የሚያፈቅሽ ሰው አለሽ እኔ ቀናሁብሽ እግዚአብሔር መልካም ያድርግላችሁ

  • @tenad7309
    @tenad73093 жыл бұрын

    በሻትዬ መልካም ሰው ነሽ የምትገኚበት ፕሮግራም ሁሉ ደስ የሚል ነው ተባረኪ🙏🏾

  • @banchu3147

    @banchu3147

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው ምርጥ ሰው ናት

  • @tgbrown9214

    @tgbrown9214

    3 жыл бұрын

    wawooooo congra

  • @hanabekelakasa7006

    @hanabekelakasa7006

    3 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ በሻቱ❤❤❤

  • @sunkida550
    @sunkida5503 жыл бұрын

    ምንድነው በአማርኛ ጅምርህ ቃላት መግለጭ የሌለው ይመስላል በእግሊዝይ አድርከው። ዋናው የምታጠይቀው ጥይቄውን በአማርኛ ቢሆን ደሰ ይላል።

  • @firdewosnegni6956
    @firdewosnegni69563 жыл бұрын

    ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @butterfly2349

    @butterfly2349

    3 жыл бұрын

    True

  • @user-cx3br9ew7y

    @user-cx3br9ew7y

    3 жыл бұрын

    እኔ አልሁ ሁሊም የምታግልው

  • @temimaahmed9451

    @temimaahmed9451

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b3 жыл бұрын

    እኔ ግን አይመቸኝም proposal እንደ ድሮ እናት አባቶቼጋ ሽማግሌ ተልኮ በክብር መጋባቱ ይሻለኛል እናት አባት ክብር አጡ በእውነት ልጅ ቀለበት ውጪ ለብቻቸው አስረው ሲመጡ ቤት ምንድነው የሚሉት ለቤተሰብ አግብቼ ቀለበት አስሬ መጣው ነው የሚባለው እሄ አላህ ያለው ጊዜ እየደረሰ ነው ቂያማ በእውነት እናቴ አባቴ ቤተሰቦቼ ጎረቤቶቼ አብሮ አደጎቼ ክብሬ ናቸው በእነሱ ፊት የሙሽራ ቀሚስ ለብሺ ስታይ እንዴት ደስ ይላል የኔን ነው የማወራው የራሴ የውስጤ ስሜት ነው የተናገርኩት ክብር ለእናቶች ለአባቶች እንስጥ

  • @Metasebiya4

    @Metasebiya4

    3 жыл бұрын

    Tikekel enem bahilachinin naw yemidegifew! Yerasachin metaweqiya bihon ina biqer arif naber

  • @nununegnitube801

    @nununegnitube801

    3 жыл бұрын

    ታዳ አባትዮው ጋ ያለውን ቁይታ አይተሺዋል ማለት ካባቷ ጋ የነበርውን ቁይታ

  • @tingirttube2589

    @tingirttube2589

    3 жыл бұрын

    ትክክል ውዴ💖💖

  • @genetadugnaheran1328

    @genetadugnaheran1328

    3 жыл бұрын

    መጀመሪያ ለቤተሰብ አሳውቀዋል ሲቀጥል ሰርግ አይደለም

  • @amytk6095

    @amytk6095

    3 жыл бұрын

    ሽማግሌ መላኩ አይቀርም አኮ መጀመሪያ እሷ መፈለጓን ጠየቀ እንጂ ወላጆቿን ሳይጠይቅ አልወሰደም።

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    ወቸጉድድድድ እንዲህም አይነት ፍቅር አለ መታደል ነው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @Samri3344

    @Samri3344

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements3 жыл бұрын

    ኡፍ እንደፍቅር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena83783 жыл бұрын

    በአባትዋ በጣም የተወደደች እግዚአብሔር የሰጠህ ውድህ ናት እንኳን ደስ አላችሁ የሚገርም የአምላክ እጅ ያለበት ነው ጌታ ይክበርበት በትዳራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ 💞

  • @user-nb5df4sv7u
    @user-nb5df4sv7u3 жыл бұрын

    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁለኔ እስኪመስለኝ ደስታየ ወደር የለውም ለካ አላገጣጥም ብሎ እንጅ ፍቅር አለ ለኛም የደስታችነን ቀን ያቅርብልን የዚች አለም ትልቁ ፀጋ ትዳር ነው 💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o3 жыл бұрын

    እኔ እየኖርኩ ነው ወይስ እያኖኖርኩ

  • @senitube6097

    @senitube6097

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @cr-ti8zt

    @cr-ti8zt

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @Salam-mv1hd

    @Salam-mv1hd

    3 жыл бұрын

    😁😅😅😁😅😅😁

  • @mekdesdundaganta1983

    @mekdesdundaganta1983

    3 жыл бұрын

    🙆‍♀️😄😄

  • @samirawetmulugeta9677

    @samirawetmulugeta9677

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mimiwolloyewatube9972
    @mimiwolloyewatube99723 жыл бұрын

    የኔ አዳም ይሄን ቪድዮ አይተህ አደራህን ሰፕራይዝ አድርገኝ

  • @asrattegayea5660

    @asrattegayea5660

    3 жыл бұрын

    ተመቼሽኝ እቴ

  • @user-jy3np6kd4v

    @user-jy3np6kd4v

    3 жыл бұрын

    ይቅናሽ

  • @user-vo9mk9vx4j

    @user-vo9mk9vx4j

    3 жыл бұрын

    ክክክክ ይቅናሽ

  • @MeaHebeshawit

    @MeaHebeshawit

    3 жыл бұрын

    😂👍

  • @romakeleta8401

    @romakeleta8401

    3 жыл бұрын

    😂

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse55243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መጨርሽችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ይላል እብራችሁ ታድጋላችሁ

  • @user-ys8ld3qh3d

    @user-ys8ld3qh3d

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያዝልቅላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ። ወዴ ደምሩኝ በቅነነቶ

  • @flagot2287
    @flagot22873 жыл бұрын

    የሚግርምነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያብረሀም የሳራ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ🙏

  • @abebaaklilu9126
    @abebaaklilu91263 жыл бұрын

    ዋው እግዛብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ ፀጋው ከፈጣሪ ነው እህታችን ምርጥ አፍቃሪ ከላይ ተሰጠሽ እኳን ደስ አለሽ

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu70633 жыл бұрын

    መልካም ጎኑ በጣም ደስስስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ❤። ነገር ግን እግዚአብሔር ከጎኑ አደረገለት እንጂ ልብስ አልብሶ ፈልጎ እንዳገኝ አላደረገውም የእግዚአብሔርን ቃል ጨምሮም ቀንሶም መናገር አይቻልም የተሰማኝን ነው💔

  • @daggetachew3107
    @daggetachew31073 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰርፕራይዝ ያየውት እግዚአብሔር ፍቅራችውን አብዝቶ ይባርከው እንኳን ደስ አላችው

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian64793 жыл бұрын

    Oh My God በጣም ነው የተገረምኩት በጣም የተለዬና የሚያምር አቀራረብ ዋው✟❤

  • @user-mi8xf6lf1b
    @user-mi8xf6lf1b3 жыл бұрын

    ሁሉም ነገር በጣም ያምራል ግን ይቅርታ ከእንግሊዘኛጋ አንድ ቀን ተደባድበን ይሄው ከዛ ወዲህ በአይነ ቁራኛ ነው የምንተያየው

  • @user-bo2et7xp9m

    @user-bo2et7xp9m

    3 жыл бұрын

    የኔ ቢጤ

  • @shiwayeabebe4837

    @shiwayeabebe4837

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkk

  • @Sara-ok8ri

    @Sara-ok8ri

    3 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @lensaayele1462
    @lensaayele14623 жыл бұрын

    So creative and story telling. I hope most Ethiopia men learn how to respect a women from you . God bless your marriage!

  • @geliab6109

    @geliab6109

    2 жыл бұрын

    Thats not gone happen this is 1 from 100 🤦🏽‍♀️

  • @yohannesm4456

    @yohannesm4456

    Жыл бұрын

    Endezi aynet set sigegn egnam enaregalen

  • @salamalhamu5321
    @salamalhamu53213 жыл бұрын

    ፍቅር ከፈጣሪ ነው ፍቅረኛ ለለን እንዴዚህ አይነት ፍቅር የሆነ ፍቅረኛ ይሥጠን እግዚ አብሄር ሞልቶታል ልቤ በውሼታም ወንድ ተጎድቷል

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o3 жыл бұрын

    አየ አበሻ ስንት ጡሩ ነገር እያለ ስለ ማስቲካ ትቦጭቃላቹሁ በቃ ስህተት ፍለጋ መሮጥ

  • @genentteshome412

    @genentteshome412

    3 жыл бұрын

    በጣም ምን ቄ ጥ እናውጣ ነው የሜሉት

  • @user-ys8ld3qh3d

    @user-ys8ld3qh3d

    3 жыл бұрын

    ወዴደምሬኝ በቅነነት

  • @user-bo5vj1so7y

    @user-bo5vj1so7y

    3 жыл бұрын

    እኮ ምን ላዉራ

  • @user-jj3rf8zg9j

    @user-jj3rf8zg9j

    3 жыл бұрын

    ትከከል ደግነገረ ሳይሆን መጥፎ ፈለጋነዉ ሰዉ

  • @user-un8ju1wh4l

    @user-un8ju1wh4l

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂ትክክል ማለፍ እኮ አናቅም ይገርማል

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81933 жыл бұрын

    እንድህም አለ ምርጥ ልጅ ነህ ተባረክ !!!

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw39593 жыл бұрын

    አሪፍ ጭንቅላት ከተለመደው ውጭአድናቂህ ነኝ አምላክ እስከ መጨረሻው ይባርካችሁ

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/h21l2dRukruno7w.html

  • @mekdimulissa4979
    @mekdimulissa49792 жыл бұрын

    ፍቅርን ጠባቂው እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ፀሎት ደግሞ መሳሪያው ነውና በስሌት አታቋርጡት!ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት፤ትዕዛዛትንም ጠብቁ😇አሜን ይሁንላችሁ።

  • @belidesuyedengellej4372
    @belidesuyedengellej43723 жыл бұрын

    እሚገርም ነው እግዛቤር አምላክ ይባርካችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe38022 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ከእናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ አይነት የተባረኩ ወጣት ወንዶች ይብዙ

  • @mekdesdestaw7623
    @mekdesdestaw76233 жыл бұрын

    that's the most heart-touching and warming proposal ever.....omg....may god bless your marriage

  • @user-vr2fr2pl8z
    @user-vr2fr2pl8z3 жыл бұрын

    ምርጥ ነው ጥያቄውን እንደጠየቀ መብራቱ ሲበራ አጠገቧ ተንበርክኮ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @maki4428
    @maki44283 жыл бұрын

    wowለሷካለህ ፍቅር ቤተሰቧን ማክበረህ እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላቹሁሁ❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90963 жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ አይለያችሁ።ለኔም እንዚህ አይነት ባል ይስጠኝ ❤🙏

  • @user-xy9mj3mf1l

    @user-xy9mj3mf1l

    3 жыл бұрын

    ይስጥሺ የተመኝሺውን ያድርግልሽ

  • @Abu.Maher3133

    @Abu.Maher3133

    3 жыл бұрын

    ይስጥሽ ሌየሽ ላ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    3 жыл бұрын

    ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏😥

  • @karizmamega524

    @karizmamega524

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @babebe850
    @babebe8503 жыл бұрын

    What a beautiful proposal ❤️👍🏼I love it .God bless this marriage 🙏🙏🙏🙏

  • @tiruyealem1633
    @tiruyealem16333 жыл бұрын

    Ohhh so kind boy with diferrent mind.she is soooo lucky.keep and support him warmly!!!God bless ur togetherness!!!

  • @ddtfiliti3947
    @ddtfiliti39473 жыл бұрын

    በሻቱ ምርጥ ።የኔ ምርጫ የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆጆ።በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher31333 жыл бұрын

    ዋው ዴስ ይላል ይመችህ ብሮዬ ትችላለህ ፈጣሪ ረጂም እድሜ እና ጤና ከፍቅር ጋር ያዝልቃቹህ ዋው በጣም ዴስ ይላል

  • @MultiDagm
    @MultiDagm3 жыл бұрын

    JUST WOW! brother GOD BLESS YOU! may GOD be with you both! wish u happy Life!

  • @zaktessema5599
    @zaktessema55993 жыл бұрын

    Let your life together filled with happiness, love and wealth.

  • @ratolesa196
    @ratolesa1963 жыл бұрын

    Congratulations Abye am happy for you and I like your creativity, I know you in bahirdar you have such a God fearing mentality you will be the best husband wish you all the best for your future guys. bezh agaxami ye fellow lijoch silayewachuh des blognal😘😘🥰🥰🥰

  • @Rabi____queen
    @Rabi____queen3 жыл бұрын

    ይሄንማ ለአዳሜ ሼር ላድርግለት😜🙈❤❤❤❤❤❤

  • @user-un8ju1wh4l

    @user-un8ju1wh4l

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @tegdamolla435

    @tegdamolla435

    3 жыл бұрын

    😝😝😂😂

  • @zanabzanab5412

    @zanabzanab5412

    3 жыл бұрын

    እኔም አያልኩ ነበረ

  • @nuha_tube
    @nuha_tube3 жыл бұрын

    የኔው መች ይሆን መች ይሆን አንተ እንዲ ምታደርገው አይይይይይይይ😭😭😭😭😭

  • @ESU05
    @ESU053 жыл бұрын

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::@Yeti love

  • @maremaru
    @maremaru3 жыл бұрын

    የሚገርም ሰርፕራይዝ ነው በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹን ያብዛው ❤❤

  • @friehiwotabebe5641
    @friehiwotabebe56413 жыл бұрын

    ሁሉም ወንዶች ምናለ እንዳንተ ቢሆኑ ፍቅር ከልብ ሲሆን ደስ ይላል ፌቡዬ congra ዘመናችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን

  • @djss8031
    @djss80313 жыл бұрын

    God bless your Marraige. Wow young Man am so proude of you..

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19913 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ❤ እኔም ቀናው 😢

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta4993 жыл бұрын

    መቼ ይሆን እኔስ እንደርዚህ ሰርፕራይ የማደርገው🤔

  • @diboraasaminew6064

    @diboraasaminew6064

    3 жыл бұрын

    And ken

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሲፈቅድ

  • @meronzewdu8618

    @meronzewdu8618

    3 жыл бұрын

    አዳም ወንድሜ ሲመጣ

  • @Sara-et9cr

    @Sara-et9cr

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ጊዜው ሲደርስ

  • @tiblettemesgen9165

    @tiblettemesgen9165

    3 жыл бұрын

    @@meronzewdu8618 😂😂😂😂

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya43 жыл бұрын

    I almost crying 😢 So Beautiful Guys Love it!! I wish you all the Best!

  • @TheSydsalmon
    @TheSydsalmon3 жыл бұрын

    This can make one perfect award-winning movie. You both are lucky to have each other and to love one another the way we never thought would exist. May the Lord bless you and everything that is yours, may he shower your home with his unconditional love and May He continue to bless you with love, wisdom, beautiful children and with anything you need and want in your life. May you be covered by the blood of Jesus. May you grow spiritually and get old together

  • @tigestababe8742
    @tigestababe87423 жыл бұрын

    አደኛ ያብረሀም የሳራ ያርግላቹ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ

  • @nebiyata332
    @nebiyata3323 жыл бұрын

    ፍቅሩን ያብዛላቹ እኔ አልቅሼ መሞቴነው ሁፍ ጌታ ቀሪዘማናቹን ብርክ ያርገው እንዴት ደስ እንደምትሉ እንዴትስ አርገነው የገልፅካት መልካም ሴት እንደሄነች ፊቷ ይናገራል ስርዓቷ😘😘😘😘

  • @mm6227
    @mm62273 жыл бұрын

    አርእስቱን ስው እንዲመለከተው ብላችሁ እበላሻችሁት ለሁሉም መልካም ዕድል

  • @romakeleta8401
    @romakeleta84013 жыл бұрын

    ወይ መታደል!!!! አቦ ይመቻቹ ቀሪውን ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ

  • @hananbk37
    @hananbk373 жыл бұрын

    This does made me cry. God bless u

  • @amsalesinidu3096
    @amsalesinidu30963 жыл бұрын

    Nice work brother. Congratulations! We're waiting for part II of this movie aka the wedding. 💕

  • @whitney5003
    @whitney50033 жыл бұрын

    Oh my God this is so creative so beautiful so perfect may God bless this union

  • @alemteshome6586
    @alemteshome65863 жыл бұрын

    ያላገባችሁ በዚህ ሁኔታ እንዳጀምሩ በሀገራችን ባህል ፍቅር በድብቅ ደስ ይላል በምንኛ ነው ዘመናዊነት ነው? ታሪካዊ ነገር መስሎኝ ነበር ቅናት እንዳይመስላችሁ መንገድ ዘግተው ታገቢኛለሽ ብለው ለሀገር ጉድ ያሰኙ ሰርጋቸው ያስገረመ ዛሬ ምን እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ በሀገራችን በሀል ከተቻለ በድሮ በሀል እናቶቻችን በቆዩበት ይሻላል

  • @hasufamily163

    @hasufamily163

    3 жыл бұрын

    Are eski melkam neger enemegn

  • @alemteshome6586

    @alemteshome6586

    3 жыл бұрын

    ካነበብከው ጥሩ ነገር ነው የፃፍኩት እኔ እንደውም የልጆች ጫወታ ነው የመሰለኝ ብዙ ሰዎች ለሌላ ሰው የሚያስተምር ታሪክ ያለው አለ ይህ አስተማሪ አይደለም የ 9 እና የ6 አመት ልጆች አንድሮ ሜዳ የኢቲቪ ፕሮግራም ላይ ያየ ሰው በራሱ ያፍራል የመጠቀ እውቀት ነው የምንፈልገው በአሁን ሰአት ሳያምርብህ አማረብህ የሚልህን ነው የምትፈልገው ይህ ደግሞ ጥሩ አይደለም

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham25853 жыл бұрын

    To the host, thank you for sharing this beautiful moment with us on your channel 😍 and to the proposer your creative work is very inspiring 😇☺ and I am very happy for you and Feven 🙌💯 God bless your marriage❤

  • @fevenghirmay3851
    @fevenghirmay38513 жыл бұрын

    I wish we could see her reaction during the movie timw

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran13283 жыл бұрын

    ዋው አንደኛ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @hewanskitchen2122
    @hewanskitchen21223 жыл бұрын

    Beautiful, congratulations!

  • @tsigekiflay8972
    @tsigekiflay89723 жыл бұрын

    You are both beautiful, May God bless you the rest of your life be a good example for the generations.

  • @rakitaye8236
    @rakitaye82363 жыл бұрын

    The best proposal ever 👌👌👌❤❤❤❤

  • @user-gk3rk6zj1q
    @user-gk3rk6zj1q3 жыл бұрын

    ያጥንቴ ፍላጭ የት ነህ በል እደዚች አይነቱን ነገር አስብበት ውዴ

  • @queen_konjo
    @queen_konjo3 жыл бұрын

    Brother, you so creative👏👏👏,..hope you will keep making her as happy as u did on this very day.

  • @masyekasune8614

    @masyekasune8614

    3 жыл бұрын

    የምር በጣም ነው የሚያምር ሰርብራይዝ

  • @profesionalprogrameretsege4752
    @profesionalprogrameretsege47522 жыл бұрын

    She is a woman with a heart of Gold! With authentic personality, congrats to both of you 💜

  • @banchu3147
    @banchu31473 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስታምሩ አቦ እንደዚህ አይነት ባል ጀባ ይበለን

  • @henock8230

    @henock8230

    3 жыл бұрын

    😋

  • @user-sf9jj2rk4d

    @user-sf9jj2rk4d

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    3 жыл бұрын

    @@henock8230 😁

  • @henock8230

    @henock8230

    3 жыл бұрын

    @@eduyedingillijedu2494 🤩😋

  • @melakneshgerbaw4990
    @melakneshgerbaw49903 жыл бұрын

    ፍቅርን ከእግዚአብሔር እዴተማርክ በጣም ያስታዉቃል ዘመናቸሁ ይባርክ ተባርኩ ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን

  • @zeze7103
    @zeze71033 жыл бұрын

    Congrats' and good luck my brother and sister.

  • @emmyt311
    @emmyt3113 жыл бұрын

    Amazing......What a romantic man!!!! She's a lucky women!! May the Almighty God bless u more!!!😍🙏

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v3 жыл бұрын

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ማሮች ዋው ይሄ ፊልም ነው የሚመሰለው ዋው

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy69473 жыл бұрын

    በጣም ያምራል በተለይ ድምፅሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

  • @marfar3283
    @marfar32833 жыл бұрын

    That is the most beautiful proposal i ever seen!!! God bless your relationship guys!!!!

  • @abichugobana9509
    @abichugobana95093 жыл бұрын

    what a wonderful proposal!!! Congratulations and have a blessed journey in the rest of your lives

  • @Now2296

    @Now2296

    3 жыл бұрын

    አንተንም ይሄንን አድርገህ ለማየት ያብቃን 😀🙏

  • @saraa.8672
    @saraa.86723 жыл бұрын

    Wow wee! What an amazing man and a lovely couple. Many many blessings.

  • @rebeccamoges
    @rebeccamoges3 жыл бұрын

    Wow, well done young man!! ተባረኩ!!

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e3 жыл бұрын

    ፍትህ ለማስቲካ 😂😂😂

  • @frehiwotmuluneh9657

    @frehiwotmuluneh9657

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @user-jj8bw2xl1s

    @user-jj8bw2xl1s

    3 жыл бұрын

    አመነዠጉት እኮ

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    3 жыл бұрын

    ሰገጤ ነገር ናቸው አረፍን በለው ነው

  • @nomore-qb1fo

    @nomore-qb1fo

    3 жыл бұрын

    @@user-jj8bw2xl1s ክክክክክክክክ

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @diboraagurmesa5612
    @diboraagurmesa56123 жыл бұрын

    ተመስጌን ወንዶቻችን ሰነጠሉ ።❤❤❤

  • @hewansolomon8129

    @hewansolomon8129

    Жыл бұрын

    ሰነጠሉ haha...

  • @biruktayitroma8517
    @biruktayitroma85172 жыл бұрын

    wowwwwwww..this is amazing.. words failed. May the almighty God you believe in keep you safe..!!!!

  • @hannasolomon7820
    @hannasolomon78203 жыл бұрын

    Egziyabher enkuan lezi abekachu. May God bless you with children, and may u raise them with love. 🥰🥰

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal63622 жыл бұрын

    የእውነት አስለቀሱኝ ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነው እ/ር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ።

  • @meymunaebrahim5222
    @meymunaebrahim52223 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu64233 жыл бұрын

    ገራሚ ነበረ፣ በጣም ያምራል ደስ ይላል ትዳራችሁን ይባርክላችሁ፣ በጣም ቅልብጭ ያለ አጭር ፊልም ነበረ።

  • @mimizerom3158
    @mimizerom31583 жыл бұрын

    Wow it was wonderful!!!Wish you happy life.Bless you all!!!

  • @liyukibrie3063
    @liyukibrie30632 жыл бұрын

    he is so thought full..may god bless your marriage. i was crying till the ending imagine how special she could feel

  • @hellnahhh7368
    @hellnahhh73683 жыл бұрын

    Can anyone plzz start talking about her dad😍🥰🥺❤️❤️❤️

  • @hannaasalef3113
    @hannaasalef31133 жыл бұрын

    Wow betam des yelal 😍😍😍 Egzabeher yaberhamna yesara yaderglachu zemnachu hulu yeslam, yekrta, uefker yehunlachu❤❤🙏

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58463 жыл бұрын

    wow such amezing i wish you all the best guys . May God bless your life .

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye4823 жыл бұрын

    You made GOD smile and proud!! Good role model to the upcoming generation!!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 жыл бұрын

    እውነት ነው ፍቅር እንደዚነው በጣም ደስይላል

  • @user-lk4vw6je3u
    @user-lk4vw6je3u3 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️the best one may God bless your Marriage 🙏

  • @Gg35114
    @Gg351143 жыл бұрын

    God Bless your marriage 🙏🏼

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m3 жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል ፍቅር ነዉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ እስከ መጨረሻው አይለያችሁ!

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile81793 жыл бұрын

    God bless u guys for ever!!!🙏🏾

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu24943 жыл бұрын

    ዋዉ እዉነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @siyacanada2998
    @siyacanada29983 жыл бұрын

    Lucky you girl happy for u may God bless rest of ur life 🍁🍁🍁❤❤❤

  • @riwetokbamicael7848
    @riwetokbamicael78483 жыл бұрын

    Wooow u r a true love ❤ such a man love ur creative story ✋

  • @fenothayelom5648
    @fenothayelom56483 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @elsaademe4750
    @elsaademe47503 жыл бұрын

    Love it 😍 so beautiful, wish you ever lasting love and happiness together 💚💛❤

  • @fanaasmelash6069
    @fanaasmelash60693 жыл бұрын

    She's so lucky to have you!

Келесі