አስገራሚ የመጠጥና ተደባዳቢ መናፍስቶች በወገብ ዲስክ መንቀሳቀስ አልችልም ነበር አሁን ግን መሥገድ ጀመርኩ ቁትር 452

Автокөліктер мен көлік құралдары

Memehir Girma Wondimu የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now # Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!

Пікірлер: 251

  • @user-ql9cs2lh7p
    @user-ql9cs2lh7p Жыл бұрын

    እናተ እደተፈወሳችሁ እኛንም የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🌹❤

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉና ታምናላችሁ! እናንተንም በሙሉ ልብ ዝግጁ ነኝ፤ ይህ ቻናል ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደደርስ አልጠራጠርም፤ ብዙዎችም መስክረውለታል። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውኑ ፕሮፋሏን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ ☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️

  • @genetbiru2328

    @genetbiru2328

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hasetadugnaadugna9044

    @hasetadugnaadugna9044

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ ጌታ እየሱስ ይመስገን አሜን አባቴ

  • @asde301
    @asde301 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይደርብን ፀጋዎን ያብዛለዎት🙏 አቤቱ የሠራዊት ጌታ አባት ሆይ አምላኬ ሆይ እየሱስ ክርስቶስ ከእስራት ፍታን😭በተለይ በስደት ስንቶቻችን ነን የታሰርን 😭 ልዑልእግዚአብሔር ይፍታን🤲

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    የድግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይዉሰድ ተመስገን የማያሳፍር አምላክ አለን አባቴ ጸጋዉን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 Жыл бұрын

    አሜንንን አባታችን ኑሩልን ኑሩልን ስንት ሰው ዳነ ስንት ሰው ሃይማኖቱ ን አወቀ ጸጋውን ያብዛሎት ቸሩ መዳናለም አሜንንን በርሶ ትምህርት ብዙ ተማርን ዳን ተመስገን በርከቶ ይደርብን አሜንንን 🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉና ታምናላችሁ! እናንተንም በሙሉ ልብ ዝግጁ ነኝ፤ ይህ ቻናል ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደደርስ አልጠራጠርም፤ ብዙዎችም መስክረውለታል። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውኑ ፕሮፋሏን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ😘😘😘😘😘

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እናቴ ወላዲተ አምላክ ከአጋንት እስራት ጠብቂን

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    👈👈ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉና ታምናላችሁ! እናንተንም በሙሉ ልብ ዝግጁ ነኝ፤ ይህ ቻናል ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደደርስ አልጠራጠርም፤ ብዙዎችም መስክረውለታል። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውኑ ፕሮፋሏን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs4cd9hh8j

    @user-hs4cd9hh8j

    Жыл бұрын

    ኣባታችን የት ነው የሚገኙት አሁን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ስለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ 😢😢🙏🏿 እግዚአብሔር ያቆይልን አባታችን የሰይጣንን ክፉ ሥራ ሁሉም ሰው እንደ እርሶ ቢያውቀው ይሄኔ ቤተክርስቲያን መከራ ውስጥ ባልገባች ነበር እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን 😥😥🤲🏼🙇🏿‍♀️

  • @user-ht4dk7sm5x

    @user-ht4dk7sm5x

    Жыл бұрын

    እግዝአብሔር እንደ ችረነት ይቅረ ይበልን😭😭 እህታይ ሰላም ነሸ እንደት ነሸ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    @@user-ht4dk7sm5x እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ 🙏🏿🙏🏿

  • @niwonaderu8722

    @niwonaderu8722

    Жыл бұрын

    ewnet bileshal ehite

  • @mamsisay
    @mamsisay Жыл бұрын

    ምርጥ አባታችን ስግደትን ያስተማሩን ሴጣን ላይ ንቁ ብለው ያነቁን እወዶታለው ኑሩልኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Жыл бұрын

    እስይ የክርስቶስ እውነተኛ እርኛ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን ወገኖቼ እንኳን ተፈወሳችሁ ክብር ተመሰገነ

  • @aynalemaynalem212
    @aynalemaynalem212 Жыл бұрын

    እምወዶት አባቴ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-sc9bn6dd3p
    @user-sc9bn6dd3p Жыл бұрын

    በዚህ ዉጥቅጡ በበዛበት ዘመን እርስዎን የመሰለ አባት ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @user-iz2fk8by4k
    @user-iz2fk8by4k Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በፁለት ያስቡን እስከቤተስቡቸ አባታችን 🙏❤️

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Жыл бұрын

    እሜን🤲🤲✝️✝️🤲🤲አሜን አሜን🤲🤲✝️✝️🤲🤲 💐💐🌹🌹❤❤🌹🌹💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Жыл бұрын

    እውንቶተን ነው አባ ሰንት ጠማማ ሰዎች አሉ ያሰራችውን ደያብሎስ አቅፈው መዳኛችእን የሚንቁ ቅንነት ቅንቅን ይሆንባቸው እርሶ ክይተም ካስበሰበነው አጋንት ጋር ሰታገሉ ቆሞ ያፌዛል ኡፍፍፍ ልቦና ይስጠን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያባታችንን እደሜ ያርዝመው 🙏🏿 በሉ አሜን ብያልሁ

  • @solomonfantahun9840
    @solomonfantahun984010 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን እኛም ለመፈወስ ያብቃን

  • @user-vs3pg5fk6p
    @user-vs3pg5fk6p15 күн бұрын

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጠላትን ያርቅሎት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @galeriakaufhof1173
    @galeriakaufhof1173 Жыл бұрын

    Dingil hoy, ye Adonay enat, yexabit enat, ye esirael amlak Egziabiher enat, abtchin memhir Girma tibikilgn, amen

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    የኔ መልካም አባቴ አለማወቅ ነው ልቦናና ማስተዋሉ ይስጥልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @tadese1114
    @tadese1114 Жыл бұрын

    አባቴ እድሜ ከጤና ይስጣቹ🙏⛪️😢⛪️🙏

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 Жыл бұрын

    እድሜዎን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ በፀሎት አስብኝ እስከነቤተሰቦቼ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 Жыл бұрын

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ድንግል ሆይ ፈጥነሽ ድረሽልኝ ፈውሽኝ እማ ለምስክርነት አብቄኝ😭😭🙏🙏🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    አባ እውነታቸውን እኮ ነው አባ እናመስግኖታለን እሱ አይልና መከታ ይሁኖት እኛማ ደካማ ነን በረከቶ ይድረሰን 🙏

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን

  • @user-zv3cr6kl9t
    @user-zv3cr6kl9t7 ай бұрын

    ክብር ለመዳኔያለም ይሁን ፀጋዎ ይበዛሎት አባታችን 🙏

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Жыл бұрын

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይደረሰልን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Жыл бұрын

    የእርሶ ዋጋዎት በሰማይ ነው እግዚአብሔር ዘሮት ይባርክሎት ለኛ ያስፈልጉናል ኑሩልን

  • @tomiblackstar8740
    @tomiblackstar8740 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በፀሎታቹ ኣስቡን ወልደገብርኤል 🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተማርያም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ ወንድማችን እግዚአብሔር. ማረህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын

    አባታችን ረጃሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን በረከታችው ይደረብን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ypyb4871
    @ypyb4871 Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜከጤናጋር ይስጦት ኑሩልን ስንትየማናቀውን አሳወቁን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    *_እንኳን ደህና መጡ አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የተጨነቀቻሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ይድረስላችሁ_*

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын

    እውነት ነው እኛ እንሰለቻለን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን ኑሮ

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለኛስል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    አባታችን ሀገራችንን በፀሎትሁ አስቡልን የኛ ልዩ አባት ከፍቶናል😢😢😢

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን። እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ስደተኞችን ይማረን። አባታችን አይክፋችሁ በመሰደባችሁ ብዙ ነፍሳትን እያዳናችሁ ነው ይቅርም በሉኝ የኛንኢትዮጲያኖች ነገርና ስራ እያወቃችሁ አትዘኑብን።

  • @sameerasameera4815
    @sameerasameera4815 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ለናተ እድሜና ፀጋዉን ያድልልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    መድሀኒአለም ክርስቶስ ይገስጽህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ሁላችንም ታስረናል ከእስራታችን እመ ብርሀን ታስፈታን በእውነት 😭😭😭😭😭

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ላባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @adenalebachewadenalebachew7298
    @adenalebachewadenalebachew7298 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ክጤነ ጋር ይስጥወት በእውነት አባታችን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ።።እግዚአብሔር ይክፎሎት እኛ ለርሶ ልጆች ነንን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🙏ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን🙏🥰

  • @maymrobi

    @maymrobi

    Жыл бұрын

    ❤ወደ ቻናሌ ተቀላቀሉና ታምናላችሁ! እናንተንም በሙሉ ልብ ዝግጁ ነኝ፤ ይህ ቻናል ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደደርስ አልጠራጠርም፤ ብዙዎችም መስክረውለታል። ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውኑ ፕሮፋሏን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ⛴⛴⛴

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Жыл бұрын

    አባታችን በእውነት ትክክል ነው የተናገሩት ለእሳቸው ምንም አልተጨነቅንም አብረው ሲንገላቱ ደግ አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን እውነት ነው ይህ ጠማማ ትውልድ ተስፋ ያስቆርጣል እንደስራችንስ ግን የእግዚአብሔር ፀጋናጥበብ ስለሆነ ዘወትር ታገለግላላችሁ አባታችን √√√√በረከትዎ ይድረሰን ከነመላው ቤተሰቦቼ በፀሎት ያስቡኝ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Жыл бұрын

    ክብር,ለአባታችን,ኑሩልን,እድሜና,ጤና,ይስጥልን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын

    የኛ ዉድ አባት እረጅም እድሜ ከጤን ጋር ያድሎት

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Жыл бұрын

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወገኖቻችን የደረስ እምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын

    አባዬ የኛ እንቁ አባት

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse15039 ай бұрын

    ❤❤❤❤አባታቸን እግዚያብሄር እደሜ ይስጥልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Жыл бұрын

    አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    ውዱ አባታችን እንወዶታለን

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥወት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Selam la Ethiopian 🇪🇹🇪🇷selam la tewahedo 💚💛❤️ermana Tena yisxacho medenalem embirhan atileyacho atileyen Abbatachin 😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹Abetu geta hoy maren yiqir belan ba beta tewahedo lay yemidergew kifochin yazilin 😭😭😭😭😭😭

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Жыл бұрын

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችንን ይጠብቃል

  • @genet4431
    @genet4431 Жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Жыл бұрын

    አባየ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የኔንም..ፈወሰ..ቅርብ..ያደሰግልን. አባታችን..ፀልዩልኝ

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Жыл бұрын

    Long live Memhir abaate

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын

    አሜንንን 😍👏🥰 ታማስግን ክበር ላደንግል ማረያም ይግባ 👏😍🥰🥰

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በድሜ በጤና ኑሩልን አባታችን ይበርቱ በፀለት አስቦኝ አስካለይ ማርያምብለው አባየ አሜን አሜን አሜን በርከተወ ይደርብን

  • @user-dg5gl2tq2q
    @user-dg5gl2tq2q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga6477 Жыл бұрын

    እድሜወትን ያርዝምልን የድግል ማርያም ልጅ የኔ አባት

  • @jdcell5972
    @jdcell5972 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Жыл бұрын

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Жыл бұрын

    መምህር ሰላም ለርሶ ይሁን ,እግዚአብሔር ፀጋውንና ጤናውን ያብዛሎት።

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣችሁ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል እድሜዎት ያርዝምልን እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ያድረሰን በፀሎታችሁ እናት ቤተክርስትያን አስቡ አንድነቱን ያድለን

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p Жыл бұрын

    ፈጣሪእኔንምለመፈወሰያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @burtukanfayisa3891
    @burtukanfayisa3891 Жыл бұрын

    Abat🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️

  • @KenstCharo
    @KenstCharo11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው 💚💛❤️🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርምልን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @wensht1459
    @wensht1459 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚኣብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @mulu5487
    @mulu5487 Жыл бұрын

    አባየ የኛ ስጦታችን ብናቅ አድለኞች ነን ግን አዉቆ ልባችን ያዝሮዋል የምሳደበዉ መንፈስ ያርቅልን መምህር ግርማ ወንድም አባታችን አንወድዎታለን በስደት ሁነንም በማየት አየተፈወስን ነዉ አንቀን ለምስክርነት ያብቃን ፈጣሪ

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN ABATACHEN Berekatun yasadreben AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏 🙏

  • @limatketema3030
    @limatketema3030 Жыл бұрын

    አባታችን አንወዶታለን። የአባ ሀይለ መስቀልን ምቀኝነት መዳኒአለም ይስበርሎት።ይቀኑቦታል

  • @yobiabi7565
    @yobiabi7565 Жыл бұрын

    አባቴ ስጋ ለባሽ እንደሆኑ እናውቃለን ይደክሞታል ይሰለቾታል እናውቃለን ሰልችተው አገልግሎት እንዳያቆሙ ስጋታችን ነው።እርሶ ግን የእግዚያብሔር ምሳሌ ኖት እግዚያብሔር ማዳን ሰለቸኝ ደከመኝ አይልም እርሶ በዚህ አገልግሎት የተባረኩ ኖት አባቴ ከሰው ቅንጣት እንዳይጠብቁ ሰው የሚሰጠው ቁስ ጠፊ ነውና ከእግዚያብሔር ግን ነፍስን ያለመልማል በረከቱን እረድሔቱን ያብዛሎት አሜን!!!!

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037Ай бұрын

    አንዳንድ ግዜ ከትምህርት ጋር የሚዛመድ እምነት አስቸጋሪ ነው::ስለእርስዎ የሚቃወሙ አዋቂ ነኝ ባዮችን እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸው::

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛንም በፀሎታቹህ አስቡን እናተንም የፈወሰ አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛንም ይፈውሰን በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ለንስሃ ምት ያብቃን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын

    Abetu geta hoy maren iqir balini Igzehiber yimasgen Abatachin nurilin Ameen 🤲🤲🤲

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    አባቴ እድሜ ይስጦት 😢❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Жыл бұрын

    እኛንም መድህንአለም ይፈውሰን በቃቹ ይበለን

  • @bbiyeb4163
    @bbiyeb4163 Жыл бұрын

    Abatachin migbout ye Igziabher tsega new🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Inamesgnotalen❤️

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын

    እውነት ነው አባታችን ድክመታችን ነው 💔💔💔😞😞😞😭😭😭😭😭

  • @habenhabibi9675
    @habenhabibi9675 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይብቃቹህ

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ አባት❤

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይጠብቀን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያስርዝምልን የቀራኒወው ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን

  • @berituababa
    @berituababa Жыл бұрын

    በጉጉት የምንጠብቆት አባታችን አንኳን ደና መጡልን

  • @user-fr2uq7ge3u
    @user-fr2uq7ge3u Жыл бұрын

    የኔ አናት ኑርልን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Жыл бұрын

    እባታችን የድሆች እባት እንኳን በሰላም መጥሉን

Келесі