አስገራሚው መዲና ለቧላ ያላት ፍቅር ! - ሬድዋን የገጠር ልጅ ጋ ፍቅር ያዘው! Redwan Hayatu

#ገጠር #Nejah_Media #Miftah_Key

Пікірлер: 1 100

  • @RedwanHayatu
    @RedwanHayatu3 жыл бұрын

    ውዶቼ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

  • @user-ro9ri3mc1q

    @user-ro9ri3mc1q

    3 жыл бұрын

    ዋአለዩኩም ሰላም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱ👍👍👍🤔🇪🇹

  • @user-so9uf4fj4b

    @user-so9uf4fj4b

    3 жыл бұрын

    በፈጣሪ ግን ይሄ ሀገር የት ነው የውሀውን ወዝ ብቻ ሳይሆን የሰወቹ መኖሪያው ሀገር ማን ሊባል ነው ውሀ እድህ የመከራ የሆነበት

  • @user-so9uf4fj4b

    @user-so9uf4fj4b

    3 жыл бұрын

    እኔ ብሆን ባድ. ቀን ነበር የምከባለለው

  • @user-so9uf4fj4b

    @user-so9uf4fj4b

    3 жыл бұрын

    @@user-bu1rz5ym8h ሚስኪን ኡሙ ሂባ አማትሽ ምን አለችሽ በይ አ

  • @hjbjk577

    @hjbjk577

    3 жыл бұрын

    Like

  • @endristube3526
    @endristube35263 жыл бұрын

    ግን ዉሀ ይሠራላቸዉ እምትሉ በላይክ

  • @endristube3526

    @endristube3526

    3 жыл бұрын

    ግን ሠብስክራይብም አርጉኝ ላይክ ብቻ

  • @user-xl6gt8xs4i

    @user-xl6gt8xs4i

    3 жыл бұрын

    እኛ የፈረደብንን ልትይ ነው ኢሻአላህ ያአካባቢውም ነዋሪ ያግዙን

  • @endristube3526

    @endristube3526

    3 жыл бұрын

    @@user-xl6gt8xs4i ኢንሻአላህ ምን ችግር አለዉ ለአሔራ ቤትህም ይጠቅማል እኮ ማሜ

  • @sofia.19.mohammadm37

    @sofia.19.mohammadm37

    3 жыл бұрын

    ወይኔ በአላህ ቦተዉ በጠም ከበድ ነዉ እህቶቴ ልቤን ነኩኝ በአላህ ቦኖ እነሰራላቻዉ እኔ 300 የዱበይ ብር ነይቻላዉ

  • @endristube3526

    @endristube3526

    3 жыл бұрын

    @@sofia.19.mohammadm37 የት እዘሠዉ

  • @endristube3526
    @endristube35263 жыл бұрын

    ይገርማል የአላህ ተአምር ሱበሀን አላህ ከዚህ ድንጋይ ዉሥጥ ማን ዉሀ ይወጣል ብሎ ያሥባል ጥራት ይገባህ የአቸማቱ ጌታ የሆከዉ አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @Tube-pw5sw

    @Tube-pw5sw

    2 жыл бұрын

    سبحان الله

  • @sekinatube
    @sekinatube3 жыл бұрын

    ንፁህ አእምሮ ንፁህ ልብ ያላቸዉ የገጠር ሰዎች ናቸዉ ላንተም የምትወድክን ይስጥክ ሪድዋን✌️✌️

  • @RedwanHayatu

    @RedwanHayatu

    3 жыл бұрын

    በጣም ንፅሁ የሆነ ልብ ነው ያለቸው አሏህ ይጠብቅልን ...አሚን

  • @user-ce7dg5js3w

    @user-ce7dg5js3w

    3 жыл бұрын

    የኔ ሀገር ውላውላ

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    @@user-ce7dg5js3w ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    3 жыл бұрын

    ሠኪናየደምሪኝ

  • @tube-bj9bh

    @tube-bj9bh

    3 жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 ናይ እንደማመር

  • @hayatemuhammad4288
    @hayatemuhammad42883 жыл бұрын

    ይከብዳልግን ከከተማወንዲ የገጠርሴት ትበልጣለች👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-wo3tx3ji5o

    @user-wo3tx3ji5o

    11 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-ni1kk8dw3o
    @user-ni1kk8dw3o3 жыл бұрын

    ወይ እርእ ውሃ እናሰራላቸው እባካችሁ ወገን ለወገን ደራሽ ነው ወላሂ እንመርቃል መድ በነገራችን ላይ ፅዳት ያላት ሴታሴት የምር ሴት ናት ንቅት ያለች ናት እውነት ያገባት ልጅ እድለኛ ነው 😍😍😍😘😘😘😘

  • @tube0109

    @tube0109

    3 жыл бұрын

    የደላው በጭቃላይ አየር ይነዳን አሉ ስት አካላቸውን አጥተው መታከሚያ የለላቸው እሚያለቅሱ አሉ እንድህ ከሞላሺ

  • @Tube-sx9tj

    @Tube-sx9tj

    3 жыл бұрын

    እሥኪ አሠሩልን ወሎ ሀይቅ

  • @user-wh2mz7vi4l

    @user-wh2mz7vi4l

    3 жыл бұрын

    @@tube0109 ሓሃሃ

  • @hawa-mo3ha4me9d

    @hawa-mo3ha4me9d

    3 жыл бұрын

    ወሏሂ ተሰባስበን ሞክረን ነበር ነገር እያቦኩ ጉሩፕን አፈረሱት የሳኡድ ተፍቲሽ ስጠርጋቸው ደግ ሆኑ የማይሄዱ መስሏቸው ነበር ያልኩበት አለኝ

  • @Tube-sx9tj

    @Tube-sx9tj

    3 жыл бұрын

    @@hawa-mo3ha4me9d 😥😓

  • @sekinatube
    @sekinatube3 жыл бұрын

    ከከተማ ወንድ የገጠር ሴት ትበልጣለች በጉልበት እመን ሪድዋን አህያዉ ላይ ስትጭኑ ከሁለታችሁ እሶ ቀሏት ነበር ቦታዉ ግን ያምራል የሀያቶቼን ሀገር አስታወሰኝ ወላሂ ዋዉ ግን ይከብዳል ከዚ ቢወድቁ ኢላሂ አንተ ጠብቃቸዉ ሸር ላይክ 🙏

  • @RedwanHayatu

    @RedwanHayatu

    3 жыл бұрын

    አወ ልምድ አላቸው ...ስትመጪ አያቶችሽ ጋ ፈታ ትያለሽ

  • @user-sv6zr6bl8d

    @user-sv6zr6bl8d

    3 жыл бұрын

    ድሮ እንደዚ ነበር ውሃ እምንቀዳው ትንሽ ቢከብድም የልብ ሰላም አለው እኔ እንደዚህ ነው ያደኩት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሳኡዲ ያለውን ችግር አሏህ ያስተካክልልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    @@user-sv6zr6bl8d ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @user-sv6zr6bl8d

    @user-sv6zr6bl8d

    3 жыл бұрын

    @@user-nb3xi7yp5x እሽ ሰብስክራይብ ያድርጊያለሁ

  • @user-be6bx7iq1u

    @user-be6bx7iq1u

    3 жыл бұрын

    ለምን አንገነባላቸዉምተባብረን ወዲኮሜት ሰጭወች ወላሂ ወገንለወግን ትንረዳዳ አላህ ደሞ ይበልጥ ይረዳናል🥀😔ሰትአሳልፈናል እኔም ያየያቀዋል ለሊት9;ስአት10;ስአት እየተቀዳደምንነበረ የምንቀዳዉ ብቻ አላሀምዱሊላ እማያልፈ የለምለካ😔

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q3 жыл бұрын

    ማነዉ የከጠር ልጅ ዉሀ ባህያ እየቀዳ ያደገ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @manarkwt6382

    @manarkwt6382

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-ui4ws5mw3k

    @user-ui4ws5mw3k

    6 ай бұрын

    እኔ

  • @bintseid4429
    @bintseid44293 жыл бұрын

    ወይኔ የውሀው መገኛ ታዳ እርጉዞችና በእድሜ የገፉ ዴካሞች እዴት የሚቀዱት ??

  • @user-jq1km8uw9j
    @user-jq1km8uw9j3 жыл бұрын

    ገደሉ ሲያስፈራ እኔ ብሄድ እዛው መቅረቴ ነው ማሻአላህ ጎበዝናቸው የገጠር ልጆች

  • @user-oq7jl3jh1x

    @user-oq7jl3jh1x

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-no8np9lk4y

    @user-no8np9lk4y

    3 жыл бұрын

    አችማ ያረብጥራዚ ስለሁሺ ስትወላገጅ ትወድቅአለሺ አትወጭዉም😂😂😂

  • @jhgggg8184

    @jhgggg8184

    2 жыл бұрын

    ክክክ

  • @user-jq1km8uw9j

    @user-jq1km8uw9j

    2 жыл бұрын

    @@user-no8np9lk4y ሰሞየ አንች ትደግፊ ከሆነ አብረን እንሄዳለን ጥርድ ከሆንሽ .....ክክክክክክክክክ ጌታየዋ ስሜን በዳስፉራ ቀይርልኝ አንችም ጥርድ አልሽኝ ክክክክ

  • @user-jq1km8uw9j

    @user-jq1km8uw9j

    2 жыл бұрын

    @@hayimetube ኢንሻአሏህ እህት

  • @mominatkemal2415
    @mominatkemal24153 жыл бұрын

    የኛ ሀገር ኑሮ እደዝህነው ለዚሁም አላህ ሠላም ያውርድልን

  • @HappyGiraffe-mj8eh

    @HappyGiraffe-mj8eh

    Ай бұрын

    እደዝህ ወሀተቀድቶ ሡበሀን አላህ ገናሣየዉ ደከመኝ

  • @rozalove7257
    @rozalove72573 жыл бұрын

    ወይኔ ግን በጣም ገደል ነው ሬዱ ግን አስተባብረህ ለምን ቧንቧ አታስገባላቸውም ከዛ ሁሉም ይጠቀማሉ ይሄ በጣም ይከብዳል ከዛ ቢሸራተቱ የት እንደሚያርፉ ለመገመት ይከብዳል

  • @user-so9uf4fj4b

    @user-so9uf4fj4b

    3 жыл бұрын

    እውነት ልክ ብለሻል አድ አራት ቧቧ አሰራላቸው ይከብዳል ብቻ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የዚህ አይገጥምም

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    @@user-so9uf4fj4b ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @user-so9uf4fj4b

    @user-so9uf4fj4b

    3 жыл бұрын

    @@user-nb3xi7yp5x ሀድር ኦኽቲ

  • @khadijaethio3371
    @khadijaethio33713 жыл бұрын

    ወይኔ ሥቃቸው በውሀ በኩል በጣም ይከብዳል ወላሂ ህፃኖቹ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ የገጠር ልጅ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ነፁህ ልብ ያላቸው ቅን አሣቢ ናቸው የዋህ ላተም አላህ ምርጧን ቢክራ ይወፍቅህ ወድሜ በተረፈአብሺር

  • @user-cd8iz5do2f
    @user-cd8iz5do2f3 жыл бұрын

    ያ ሱበሃን አላህ ትልቅ ክብር ለገጠር እህት @እናቶች እንደዚህ ነው ህይወትን የሚይዙት አልሀምዱሊላህ ግን ወንድም በአላህ ለምን የውሃ ጉድጓድ አስቆፍረህ ባንባ በቅርብ አካባቢ አታሰራም እኛ አብረን ከጎንህ አለን ሰበብ አንተ ብትሆን አጅሩን አስታውስ ወላሂ በዚህ አጋጣሚ የማይረዳ ቤተሰብ ይኖራል ማለት ውሃውን ለመቅዳት ረጅም ሰአት እንደሚወስድ የማይረዱ ለልጆች ትልቅ ጫና ነው ማነው ወላሂ እንደኔ ያዘነ

  • @user-zt7hq4bl3o

    @user-zt7hq4bl3o

    3 жыл бұрын

    ዉዴ ደሚሪኝ

  • @rahemt7625

    @rahemt7625

    3 жыл бұрын

    ትክክል ወላሂ የኔም ሀሳብ ነው ውድ እህቴ

  • @user-ev8zx4tx4b

    @user-ev8zx4tx4b

    2 жыл бұрын

    ሀባይብ እኔ የሚመሥለኝ ክረምት ክረምት ምጭ ስለሚመነጭ ከሸለቆ ይቀዳል ቧቧዉን እየተዉን ማለትነዉ

  • @user-ev8zx4tx4b

    @user-ev8zx4tx4b

    2 жыл бұрын

    ከቧንቧዉ ምጩ ቅርብ ሆኖላቸዉ ይሆናል

  • @user-ev8zx4tx4b

    @user-ev8zx4tx4b

    2 жыл бұрын

    በተረፈ አላህ ያቃል

  • @user-iu5du2fy3e
    @user-iu5du2fy3e3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስታምር ስራአቷስ ቢሆን🥰🥰🥰

  • @asdrhr7273
    @asdrhr72733 жыл бұрын

    ዋውው ደስ ስል እኔም የገጠር ልጂ ነኝ እዲህ እያልን ነው ያደግነው ዉይ ትዝታ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah20393 жыл бұрын

    _ወይ ያስፈራል በኔ ትውልድ ቀየ እንኳን ውሀ እሚቀዳበት ከብት እንኳ እምናበላበት የዚህን ያህል ገደል የለም ሜዳ ነው አልሀምዱሊላህ ወይ ተባብራችሁ ቧንቧ አሰገቡላቸው_

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።

  • @zuzutube5887

    @zuzutube5887

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ

  • @fatumaabdallah2039

    @fatumaabdallah2039

    3 жыл бұрын

    @@user-nb3xi7yp5x እሺ የኔ መልካም መጥቻለሁ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @@zuzutube5887 ደምሪኝ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @@fatumaabdallah2039 ደምሪኝ

  • @lubabaseid6080
    @lubabaseid60802 жыл бұрын

    የገጠር ሰውችእኮልዩናቸው 😍😍😍😍😍😍

  • @rahemt7625
    @rahemt76253 жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታ ሊደፋኝ ነው አሁን በንደት የመዳምን እቃ ልፈጀው ነው ተጠያቂው አንተ ነህ ውሀ ቀደታ ትዝታ ቀስቅሰህ ኡፍፍፍፍ

  • @_soresatube1629
    @_soresatube16293 жыл бұрын

    አላህ ጉልበቱን ብርታቱን ይስጣችሁ!!

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v3 жыл бұрын

    ፍቅር ያለውኮ ገጠር ነው አለሁ ስደት ሊሾ ገረፍ ኮሪስ እያልኩ እዲሜየን እምጨርሰ😭😭😭😭😭😭😭😢

  • @serachanl6858
    @serachanl68583 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወየው ይሀገር ፍቅር አገራችንን ሠላም ያድርግልን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @fafigojame4556

    @fafigojame4556

    2 жыл бұрын

    @@user-nb3xi7yp5x ደምሪኚ

  • @user-lz4jg5vr9t
    @user-lz4jg5vr9t3 жыл бұрын

    የግርጠርልጅ በመሆኔ ኮራሀ ማሻአላህ ደስትላላችሁ

  • @pkmjpkhk7204

    @pkmjpkhk7204

    2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሸ 👍👍

  • @user-mw8vt1qq5j
    @user-mw8vt1qq5j3 жыл бұрын

    ያአሏህ ሳስበው ድፍት የምል ነው የሚመስለኝ አየየየየየየ ሀገሬ ገብቸ መጎብኘት ናፈቀኝ

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።። ።

  • @user-cu5fp5rx5g

    @user-cu5fp5rx5g

    3 жыл бұрын

    እኔም ፈራሁ ቁልቁል የጠቃሁ እንደሁ

  • @user-nq9hu5jr8e

    @user-nq9hu5jr8e

    3 ай бұрын

    ረየገጠርልጅከሆሽምንምአይመሥልሀቢብቲ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    ወይኔ ገደሉ ግን በጣም ነዉ የሚያስፈራዉ ያረቢ አባይ ተገድቦ ተጨርሶ ወገኔን ከዚህ ስቃይ ባወጣልን።።።።።።

  • @user-hu6fm1oq4q
    @user-hu6fm1oq4q3 жыл бұрын

    መድና ፅድት ያለች ነች ማሻአላሕ

  • @naanatiifiqir6308
    @naanatiifiqir63083 жыл бұрын

    ሀገሬን ነው ያስታወስኩ ግን የንተ በጣም ገደል ነው ያስፈራል ሱብሃን አሏህ !!

  • @user-fh7ht7ye7m
    @user-fh7ht7ye7m3 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል አይ ገጠር ትዝታው ደስ ይል ነበር ግን እንኳን ለሰው አህያይቱን አላህ ይሁናት

  • @samirahussein3860

    @samirahussein3860

    3 жыл бұрын

    ክክክ

  • @rahemt7625

    @rahemt7625

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @asiintelaashewaa8834

    @asiintelaashewaa8834

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @@hayimetube እንደመር

  • @user-ez2wh5jt6o
    @user-ez2wh5jt6o3 жыл бұрын

    ሱባሀን አላህ የባስአለው ሀገሬጉኒ ወላሂ ቢጠናወረፋይሆናል እንጅ ዘናብለንነው እምንቀዳው አልሀምዱሊላህ ገደሉሲያስፈራራ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z3 жыл бұрын

    ያዓሏህ እኔ ለነሡ ተጨነኩኝ ወይ እኛ አልሐምዱ ሊላህ የውሃ ችግር የለብንም የቧንቧ ውሃ ነው ቅርብ ነው ደሞ አሏህ ይሥቱር አለይኩም። ውዶቼ 💗💗💗💗

  • @user-ef9bv8rv9u
    @user-ef9bv8rv9u3 жыл бұрын

    በጣም ነው እሚሳዚነው ወሀ እደት አይሰራላቸውም ሴት ልጂ ገደል ብትገባሥ አገሩን እሚስተዳድረው ምንድነው ሥራው ?

  • @aidasaid6604

    @aidasaid6604

    2 жыл бұрын

    አገር ዬለንም

  • @neimawollyew6377

    @neimawollyew6377

    2 жыл бұрын

    ወሬ ነው ስራቸው

  • @user-lz4jg5vr9t
    @user-lz4jg5vr9t3 жыл бұрын

    ማሻአላህ የግገጠር ልጅ መሆን መታደልነው ሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @daniroyal2
    @daniroyal23 жыл бұрын

    ወይኔ በአላህ ስንት ቦታ አለ እኔ በማየት ብቻ ደከመኝ

  • @hiqatarhiqatar4385
    @hiqatarhiqatar43853 жыл бұрын

    ሱበሀን አሏህ የሚገርም ነው ወሏሂ በጣም ያስፈራል ገደሉ

  • @jenethussen3982
    @jenethussen39823 жыл бұрын

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ እኔ እዚህ ውስጥ ገብቼ አልቀዳም አዞሮ ነው የሚደፋኝ እረ አስተባብርና እንገዛቸውና ውሐ ቧንባ ያሠሩ😭😭😭😭😭

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    ወይኔ ገጠር ናፈቀኝ የት አላችሁ የገጠር ልጆች እኔ ወሎየ ሀይቅ ነኝ።።።። እናንተስ????

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef54383 жыл бұрын

    ወይኔ ወንዝ የላችሁም እንደ ሲያሳዝኑ ከባድ ነው በእውነት ግደታ ቧንቧ ያስፈልጋል ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @user-fn6nw1wn6g
    @user-fn6nw1wn6g3 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ ያላህ ታምራት ይገልማል

  • @user-zt7hq4bl3o

    @user-zt7hq4bl3o

    3 жыл бұрын

    ዉዴ ደሚሪኝ

  • @user-vb5oj2xi7b
    @user-vb5oj2xi7b2 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የነዚህሥ ጠና ኡኡኡኡ እደት ነዉ ተሸክመዉ የሚኸዱት 😢😢😢😢ወይኔ ለትልቅ ሠዉ መቸም አይሆንም😢

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9lАй бұрын

    ከሰወቹ ያህዩች እህ ውስጥ ገብተው መውጣታቸው ማሻአላህ❤

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w3 жыл бұрын

    ያአላህ በጣም አስቸጋሪ ቦታ ነው ለዳከሞች አይመችም

  • @alitube5463
    @alitube54633 жыл бұрын

    የሚገርም ቦታ ነው ። ያረቢ የ አላህን ኒእማ እንወቅ ውሃ ያለ አግባብ የምናባክን ሰወች ሰው እንዴት ውሃ ከ እሩቅ ቦታ እንደሚቀዳ ...

  • @SEADA7953Tube

    @SEADA7953Tube

    3 жыл бұрын

    ሳህ ወንዲም አሊ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-92903 жыл бұрын

    ወይኔ ገደሉ ዳገቱ ሲያስፈራ በዛላይ ልጆች ናቸው ዊ አልህመዱሊላሀ በበራች እየደፍነው የምንውል ሰውች ስቶቻችን ነን

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8ehАй бұрын

    ወሀይሠራላቸዉ ወላሂ በጣም ከባድነዉ እኔ አልሀምዱሊላህ ከቧቧ ወደቤት ማሥገባት ያቅተኛል ኡኡኡኡኡኡ እንተባበራቸዉ የምትሉ

  • @user-rv3cv7cy6w
    @user-rv3cv7cy6w3 жыл бұрын

    እኔም ባህያ ነበር የምቀዳው ሥደትላይሁኘ ትዝታ ሆነኚ

  • @user-fn3oq9gv3x
    @user-fn3oq9gv3x3 жыл бұрын

    አብዛሀኛው የገጠር ልጆች ነን ይህ ግን ያኢላሂ ከባድ ነው በዛ ላይ ለምን ኮር አይሻልም ለጀሪካን ማድርጊያ ከጣውላ የሚሰራ ኮች በተሁለደሬ በኩል በእሱ ነው ግን ማዳ ነው ሀገራችን

  • @maremyanus5043

    @maremyanus5043

    3 жыл бұрын

    እት ውድም እተምስልም ሴቶ ብልጥችህ

  • @user-rj5bl2jc9p
    @user-rj5bl2jc9p3 жыл бұрын

    አህለን ዛሬ ተሳክቶልኝ 1ኛ ሁኛለሁ👍👍

  • @HailuZuma-hl7fl
    @HailuZuma-hl7fl7 ай бұрын

    የሐገራችን ሥቃይ በጣም ያሣዝናል ሐገራችን እሥካሑን ምንም የተለወጠ ነገር የለም እኔም የናተ ሐገረ ተወላጂ ነኝ ሐይሉ ነኝ ከፕሪቶሪያ

  • @user-wg8lg6io6s
    @user-wg8lg6io6s3 жыл бұрын

    አይ ገጠር ደስ ሲል እኮ

  • @maryammo5401
    @maryammo54013 жыл бұрын

    መሻአላህ አምሮባታል ሙሽሪት

  • @user-vs8uu5by3f
    @user-vs8uu5by3f2 жыл бұрын

    ወይየት ለገር ነዉ በጣም ይከብዳል የዉነት እንድህ እየሆናችሁነዉ ሁለየም የምቀዱት ወራ ካሚራ ለመቅረጥ ብላችሁነዉ እሩቅ ቦታዉሀዉ ዉይ አላህ ያግዛችሁ አረእኔስ አልሀምዱሊላሂ በልጅነቴ ነበር እንደዚህ እሩቅቦታ እየሄድን የምቀዳዉ አሁን ሀረብሀገር ከመጣሁ ግን ማሻ አላህ ሁሉም በየበሩላይ ነዉ ቦቧዉ የዉሀዉ የኔን ወገብ ቆርጦ ቆርጦ ለናቶቻችን ማሻ አላህ እንድዱሮዉ እሩቅ ቦታ ቢሆን እናቶቻችንን የሚጦርም አይገኝ ነበር ሁሉም ተንስቶ ሀረብ ሀገር ነዉ አብዘሁኛዉ ሰዉ

  • @queenqueen73
    @queenqueen733 жыл бұрын

    Megen Wollo, Konjo, deg, yewah no words for You guys!

  • @user-oo4ib6sy1w
    @user-oo4ib6sy1w3 жыл бұрын

    የገጥር ኑሮ ድስይላል ግን የእነሱ የጠናነው እድ ይህን ያክል መግድ ተኮዘው የጉድጉዳዋሀ መቅዳትይክብዳል ልጅ የለለውደካማ እድትእየኑትነውልጅያለውስይቅዳል ዘመን በተቀያይርብት ግዜ እድህ ሁኑ ዋሀ ማምጣትከባድነው ስለዚህ ወሀዋንስበው ከሽለቆው ወዳለይ መገባትይቻላል እድዚህሁኑ ግንከባድነውአላህይርዳችው ለዚህምምክናየት እዛእሚቀዳንማሀበርስብ ህዝብ መነቀሳቀስአለበት. ልጅ ናሚስትያለውእድህይቃዳል ስትአቅመድካማአሉ ጉብዝናቸውእድህ ታግለውእሚቅዱልጅችራሱ

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።

  • @user-ev8zx4tx4b

    @user-ev8zx4tx4b

    2 жыл бұрын

    በጣም ይከብዳል ግን ምን ይደረጋል

  • @tube-vf4cb
    @tube-vf4cb3 жыл бұрын

    ውዶቸ ደምሩኝ ከፍቶኛል መዳም አቃጥላ ልደፋኝ ነው ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልኩም

  • @user-sy2oe9tn9b

    @user-sy2oe9tn9b

    2 жыл бұрын

    Ayezoshi eheti sober aderegi

  • @aellahkerim5119

    @aellahkerim5119

    2 жыл бұрын

    አላህ ያሶብርሽ ያኦክቲ አላህ ያሣዝንልሺ

  • @user-md9wu8hc2h
    @user-md9wu8hc2h3 жыл бұрын

    አይይ ትዝታየ ውሀመቅዳት በጣምነው የምወደው ያርብ መቸሆን ሀገቺን የምንገባው አላህ ሆይ ሀገራቺንን ሠላም አዲረግልን

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 Жыл бұрын

    ወይኔ ሃገራቹ ወላሂ ከባድ ነዉ ድካም ነዉ እይይይ ያዉ ወደ ሳዑዲ የመጣንበትን ገደል መሰለኝ እኮ ክክክክክ

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d3 жыл бұрын

    ክክክክክ መጫኑን የት አውቀህበት በሳቅ ሞኩኝ ክክክክክክ 🤣🤗🙊ወይኔ ርቀት ገደሉ🙆

  • @zabibalove9378

    @zabibalove9378

    3 жыл бұрын

    እኔማ እዚህ ደቂቃ ላይ ያሳቀኝ አንደየ አንቱ አንደየ አንተ እያለች ስታናግረው እራሴን አየሁ ወላሂ እኔም የባሌን ጓደኞች ዘመዶቹን አንቱ አንተ እያልኩ ድብልቅልቅ ነው ብቻ እምጨነቀው ወላጆቹንና ከፍ ያሉ ዘመዶቹን አንተ ብየ እንዳልዋረድ ነው ለወጣቶቹኳን ችግር የለም እስኪለመድነው እያልኩ አልፈዋለሁ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @AFRAH family TUBE ነይ እንደመር

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua70333 жыл бұрын

    ትንሹ ልጅ በሳቅ ገደለኝ እች እች 😃😃 ሪዷን ሽርጥክ የሌለ ነው 😌 እህ ግን ያካባቢው ነዋሪ ያሳዝናሉ እደዚ ሁኖ መቅዳት አቅመ ደካማም ሊኖር ይችላል እደት ነው የሚችሉት አላህ ያግዛችሁ😢

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    3 жыл бұрын

    ሳህ ወላ

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    3 жыл бұрын

    @@user-ni4pi7lo6w ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    3 жыл бұрын

    @@user-nb3xi7yp5x እሽ

  • @user-wf9ip4qn9q

    @user-wf9ip4qn9q

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux Жыл бұрын

    ሪዷን ትትናህን በጣም ነው የምወድልህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-oo8mo2py3w
    @user-oo8mo2py3w3 жыл бұрын

    ወይኔ ጉደ የት ሀገርነውካሁን ወደቁ ካሁን ወደቁ እያለኩ ጎበዞች ናቸው እኔ እግሬ ይቀጠቀጣል አነሡ ለተጠላጠሉ ያአላህ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h3 жыл бұрын

    ፎንቃህማ እዚች መንደር ነች 😄😃 መድና አምሩባታል አርጓደው ሲያምረ ያካባቢው ተወላጂ ውጭ ሀገር ያሉት ተሰባስበው ለምን ለምን ቧቧ አይሰሩም ይህ ይከብዳል በተለይ ለሴት ልጅ ገድ ል ነው

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed67973 жыл бұрын

    አህዩቹ ያለ ሳጥን ነው እንደ የሚጫኑት የአላህ የባሰም አለው ለነዚህ ማህበረሰብ ተረባርበን ውሀ እናስገንባላቸው ከዚህ ከገደል ላይ ቢወድቁ ይሞታሉ ከተባበርን ብዙ ማድረግ ስለምንችን ለኛም የማይቋረጥ ሰደቃ ነው እባካችሁ ተባብረን እነወገንባላቸው

  • @user-wz5jn6rx2q

    @user-wz5jn6rx2q

    3 жыл бұрын

    ልክነሽ ማር ሰው. ከተባበረ. እማይቻል. የለም.

  • @user-ev8zx4tx4b

    @user-ev8zx4tx4b

    2 жыл бұрын

    አረ በጣም ያስፈራል ገደሉ ደሞ ገና ህፃን ናቸዉ ቆይ ነፍሰጡር እና አቅመደካሞች እንዴት ነዉ የሚሆኑት ግን አንድአንድ ቦታዎች በክረምት ምጭ ስለሚመነጭ ቧቧዉን ትተዉ ከምንጭ ይቀዳሉ እንደዛ ይሆናል ብየ አስባለሁ

  • @seadatube5368
    @seadatube53683 жыл бұрын

    አቤት ህይወት ግን እኮ በዚህ ላይፍ እነሱ ደስተኛ ናቸው እኔም ድሮ ነበር ደስታዬ ዛሬ ላይ ብዙ ሳይ ብዙ ሳቅ ደስታማፊ

  • @user-up1vs9lx7k

    @user-up1vs9lx7k

    3 жыл бұрын

    በጣምውደዋየ.ምንደስታችንሁሎበፊትቀር.እህቴ

  • @ethio5931
    @ethio59313 жыл бұрын

    ማነው እደዚህ ውሃ የቀዳ ልክ እንደኔ በትዝታ ሄድኩ ሀገሬ

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y3 жыл бұрын

    ወላሂ እዝህ ሀገር ህጀ ውሃ ማሰራት እፈልጋለሁ ገንዘብ ይጠራቀምልኝማ ኡህ እድህ ተለፍቶ ወይኔ

  • @sofiyasofiya708

    @sofiyasofiya708

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx3 жыл бұрын

    ክክክክክ አተነህ ያስስከኝ የባስ አለው ገራሚ ነው ማነው የገጠር ልጂ እደዚህ ብሎ ያደገው

  • @Mo-rm7kx

    @Mo-rm7kx

    3 жыл бұрын

    ደሞኮ የሽርጡ ያሳቀኝ በጣም

  • @user-zn4ho1ix3w

    @user-zn4ho1ix3w

    3 жыл бұрын

    የገጠርልጅነኚግንእደዚህዳገትየለምእኛጋ

  • @user-ed2bg3kk2k

    @user-ed2bg3kk2k

    3 жыл бұрын

    እኔ የገጠርልጅነኝ እዚህ እየቀዳሁ ነዉያደኩት

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vwАй бұрын

    ጀግና ብያታለሁ ልጅቱን. የገጠር ልጅ በሞሆኔ

  • @user-jt2cg7ol3j
    @user-jt2cg7ol3j3 жыл бұрын

    ኦ !!! እግዛአብሔር ይጠብቃችሁ ውገኖቼ ደስ ይላል ኢትዬጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ !!

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube59433 жыл бұрын

    እኔ የገጠር ልጂ ነኝ ግን ውሀ መቅጃችን ቅርብ ነው 3ቦታ አለን ወረፍ የሚባል አናውቅም

  • @zuzutube5887

    @zuzutube5887

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ

  • @user-pe3id6bb3r

    @user-pe3id6bb3r

    3 жыл бұрын

    እኛም ጋር ወረፋ የለም መቅጃው ትንሽ ራቅ ይላል

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam85093 жыл бұрын

    አይ የገጠር ህይወት በጣሞ ነው የሚያሳዝነው ገደሉ ሲያስፈራ 😥

  • @sofia________bintislam8509

    @sofia________bintislam8509

    3 жыл бұрын

    @AFRAH family TUBE አሽ

  • @user-ff3xu4hq8z
    @user-ff3xu4hq8z3 жыл бұрын

    የምር ሥጭኑ በጣም ነዉ ያሣከኝክክክክ ማሻአላህ እሶግን ጎበዝናት እኔም ትንሺ ሞክሬነበር

  • @seadakebede1470
    @seadakebede14703 жыл бұрын

    መሻአላ ከምሰራው ቢደወሁሉ ሙሽርትጋር የሚሠራው ደስይላል

  • @mhtaht9994
    @mhtaht99943 жыл бұрын

    እ እህትህ እድክ ያለ ቦታ ነው እዴ የዳራቹሃት አልጠበኩም ነበር

  • @user-hd4rg9dq5o

    @user-hd4rg9dq5o

    3 жыл бұрын

    እህቱናትእንደ??

  • @alhamdulillahalekulihall3292

    @alhamdulillahalekulihall3292

    3 жыл бұрын

    የዘመዱ ሚስት ናት

  • @mediSmart8090
    @mediSmart80903 жыл бұрын

    እኔ እደዚህ ቅጅ ብባል እሽብየ በዛው አባቴቤት ሽው ሆሆሆ

  • @user-fj1lj7fp2b

    @user-fj1lj7fp2b

    3 жыл бұрын

    Kkkk

  • @tube-jo6rg

    @tube-jo6rg

    3 жыл бұрын

    ፍቅረ ነዉ ምን ታደረጊዋለሸ እኔ ግን አንድ ጊዜ ባሌ ጋ ተጣልቸ በጧት ተነሰቸ ዉሀ ላምጣ ብየ ጀሪካኑን ወንዙ ጋ ቁጭ አድረጌ አያቴ ቤት ላሸ አልኩ አይ ልጅነት በዛዉ ተለያየን የልጅነት ፎቃየ ጋ

  • @Sofi-ih8sm
    @Sofi-ih8sm3 жыл бұрын

    የገጠር ሙሽራ አመት እስኪሆናት ለሙሽርነቷ የተገዛላትን አዳድስ ልብስ ትለብስና ከአመት በኋላ የ ክት እና የ ዘወትር ብላ ለ2ት ትመድባቸዋለች 🌹🌹❤❤

  • @mekitube4479
    @mekitube44793 жыл бұрын

    ብር ይዋጣና እደማንኛሙ ሰው ይሰራ ያአሏህ ይከብዳል

  • @user-vw5tw9ke6c
    @user-vw5tw9ke6c3 жыл бұрын

    ለመድሽ ሙሺሪት መዱ

  • @user-sr6xy7pc7g
    @user-sr6xy7pc7g3 жыл бұрын

    ወላሂ ለሷ ጨንቅኝ ነጋ ነጋ በዚህ ኑሮ አይሸ አይደልም

  • @firdoustube5078

    @firdoustube5078

    3 жыл бұрын

    ሰላም አላቸው እባክሽ ድካም ቢኖራቸውም

  • @user-jx8qh3ql6p

    @user-jx8qh3ql6p

    3 жыл бұрын

    ውነት ያጫጫናት ልጅ ወንድ ነው?

  • @ZeynuTubeX
    @ZeynuTubeX3 жыл бұрын

    Yabede new bro asqenahagn yageri leg. Like ..

  • @neimatube2559
    @neimatube25593 жыл бұрын

    ወይኔ በዙሁ ገደለገደል ስሊፕር ጨማ አርገለች ተይ ተጠንቀቂ አንዴ ቢየፈልጥሽ ሴትነሽ ማሀፀንሽ ይጎደል

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus29953 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች ደሞ ሲያምሩ ሁሉም የገጠር ትዝታ ደስ ይላል❤️❤️

  • @magdesmolla1762
    @magdesmolla17623 жыл бұрын

    አንተነህ ያሳከኝ እሷ እየጫነች አንተ ትሸሻለሁ ለማንኛውም መዲናን ሳላደቅ አላልፈም

  • @user-gd4su2st2v
    @user-gd4su2st2v3 жыл бұрын

    ወይ ትዝታ እኔም እደዚህ ዘሊሌ አልጠግብም ነበር ወላሂ አሁን ግን ሳየዉ ገና ደከመኝ

  • @afrahtube870
    @afrahtube8703 жыл бұрын

    በጣም ያስፈራል ገደሉ አሰተባብርና እንስራለቸው

  • @ZInatZin-uz9kh
    @ZInatZin-uz9khАй бұрын

    እረውይ የውሀው ነገርሥ እኔም የገጠርለሰጂነኝ ነገር ግን ውሀ ችን እደዚህ አይደለም ለማንኛውም ውሀ የሚቀዱበት ቦታ እድሠራላቸው ተባበሩአቸው የገጠር ሠው ገራገሩ

  • @mekimeki1472
    @mekimeki14722 жыл бұрын

    እንደዚህ ነው ብለን ያደግነው አልሀምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እንጅ የትም ይመቸናል የገጠር ልጆች ደግሞጠንካራን ስንጠላጠል ነው እምንውለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ በርታልን ወድም ሪዷን

  • @ahmafhasen6047
    @ahmafhasen6047 Жыл бұрын

    እኔ የመስቂኝ ያተ ጥያቂ 🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @nasardubai2117
    @nasardubai21173 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አቤት ስታምሩ

  • @user-fv7bo9oe1i
    @user-fv7bo9oe1i3 жыл бұрын

    እኛም አገር እንደዚሁነው ሙካሊ ያላችሁ በላይክ

  • @zainabahamd4735
    @zainabahamd47352 жыл бұрын

    እኔ ግን የገጠር ልጅ አይደለሁም ግን ደስ ይላሉ ወላ ❤️❤️❤️

  • @user-oo4kf6jt6d
    @user-oo4kf6jt6d2 жыл бұрын

    ማሸአላህ ነሽ ውደ ንቅት ያልሽ ቆጆ ወንድማችን በርታ አብሽሩ ህይወት ፈተና ናት

  • @user-mz9ye5ip1r
    @user-mz9ye5ip1r3 жыл бұрын

    ወይኔ ሚሰኪኖች አላህ ይጠብቃቸው ከኛሀገር የባሠነው ወላሂ ሲሰፈራራ ለምን አይገነባላቸውም በአላህ ግሩብክፈትና እናሰባሰብና ይገነባላቸው ኢላሂእነዝህንሚሰኪኖች እርዳቸው የተሻለ ነገርወፍቃቸው እህህ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf3 жыл бұрын

    ወይኔ እርጉዝና በሽተኛ እንደት ይቀዳሉ ያአላህ ኧረ ሀገሬ ማሪኝ ሜዳዋ ብቻ ያጠግባል እእ

  • @rahmehrousan2601

    @rahmehrousan2601

    Жыл бұрын

    የት ሀገርነሽ ምናልባት ከኔ ጋ ከሆሽ

  • @rahmehrousan2601

    @rahmehrousan2601

    Жыл бұрын

    የት ሀገርነሽ ምናልባት ከኔ ጋ ከሆሽ

  • @user-oy6ci4wd7f
    @user-oy6ci4wd7f3 жыл бұрын

    አህለን ቦታው በጣም አእምሮን ያድሳል ውሀ ቀሪተው ወደታች ሲያወሪዱ ግን በጣም ያስፈራል ያረብ

  • @AhmedAhmed-uf6vn
    @AhmedAhmed-uf6vnАй бұрын

    እኔ ላየሁት ደከመኝ ያአላህ የጠናበት ገጠር አለ ለካ

  • @user-cg8hg5pi9i
    @user-cg8hg5pi9iАй бұрын

    ማሻአሏህ ደስ ሲል እኔም ናፈቀኝ ይህ ቀን 🌺🌺🌺

  • @lubabaahmadyoutube3829
    @lubabaahmadyoutube38292 жыл бұрын

    መንቢየ ሊቆምት ቦታዉ በጣም መጥፎ ነው ያአላህ ቢዎድቁስ ሱብህንአላህ

  • @user-bn4cl8vd3z
    @user-bn4cl8vd3z2 ай бұрын

    ገደሉ ያስፈራል ግን የድንጋይ ውስጥ ወሃ መጠጣት አምሮኛል😢😢😢😢 ወላሂ

  • @user-jh7es8jn5w
    @user-jh7es8jn5w2 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላሂ የኛ አገር ወሀው በቅርብ ነው

Келесі