አስደናቂ ትምህርት በመምህር አባ ገብረመድህን እንየው ምስጢርን እየተረጎሙ ያስተማሩት ትምህርት

አስደናቂ ትምህርት በመምህር አባ ገብረመድህን እንየው ምስጢርን እየተረጎሙ ያስተማሩት ትምህርት

Пікірлер: 30

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @sofasa5637
    @sofasa56372 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን በዕውነት ለመምህራችን ቃለሕይውትን ያሰማልን እጹብ እጹብ ነው!

  • @tigistbelete7960
    @tigistbelete79604 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30654 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነቃቅቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን በረከት ጸሎት እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ ኣምላክ ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @merhawitewelde6902
    @merhawitewelde69024 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሠማልን ሊቁ የ ተዋህዶ ዖንቅ

  • @kiduish21
    @kiduish214 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። ይሄንን ትምህርት የጫንኸውም እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ቀራጭ ድምፁ ሲገባ ስለሚበጠብጥ ይስተካከል

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j4 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio1454 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin bedime betega yitebikilin edenanite yalewun lik yabizalihn bezih zemen

  • @merrymerry7653
    @merrymerry76534 жыл бұрын

    Kale heywet yasemalen

  • @hareghareg9994
    @hareghareg99944 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tube478
    @tube4783 жыл бұрын

    yetawhido arbegna

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56094 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያስማልን ስምተን ለፍሬ ያርግልን ከክፉ ነገር ይጠብቀን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37554 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu4 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ox2xv9hj2t
    @user-ox2xv9hj2t4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay99194 жыл бұрын

    ቃለሕይዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው💟💟የእርሷ ትምህርት ስወድ

  • @samerammmm290
    @samerammmm2904 жыл бұрын

    አሜንአሜን

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d4 жыл бұрын

    Lememeherachen kalehiwot yasemalen tesefa menegesete semayaten yawureselen yagelegelot zemenewoten egeziabeher yebareklen bedeme betsega betebeb bemasetewale bebatu atseneto lezelealem hiwot yabekalen bertulen legnam yenanete kale hiwot belebonachen egeziabeher yasadereben betselotachehu yasebune ye egeziabeher cherenetu meheretu tebelaw ayeleyen

  • @fikrusinshaw2721
    @fikrusinshaw27214 жыл бұрын

    Kale hiwot Yasemalin . Please edit Aba ayedelum !!!! Memhir Bicha nachew

  • @birukdamte344
    @birukdamte3444 жыл бұрын

    እጅግ እጅግ እግጅ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሀይማኖት ማለት ይህ ነው ዛሪ ሊቃውንቱ ተደብቀው ጠያቂ ኣጥተው የማንም ጨዋ ሰገጤ ቤተክርስቲያኗን ኣንቀው ይዘው ሕዝባችንን ለመናፍቃንና ለኣህዛብ ኣሳልፈው ሰጡ ነገር ግን እንደ ነዚህ ያሉ ሊቃውት እንዲያስተምሩ ኣይፈለገም ምክነያቱ ደናቁርት የሆኑ መምህራን ኣይወዷቸውም ቦታቸውን የሚያጡ እየመሰላቸው ስማቸውን ያጠፋሉ ወይም በመድሃኒቲ ይገሏቸዋል ዛሪ ሀገራችን የመጣባት መከራ የክፉ መምህራን ዱያቆናት ካህናት መነኮሳት ጳጳሳት ክፉ ስራ ውጤት ነው ገና ብዙ መከራ ይጠብቀና ወደልባችን እስካልተመለስን ድረስ ። መመምህራችን ቃለህይዎት ያሰናልን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን

  • @konjokonjo8565

    @konjokonjo8565

    4 жыл бұрын

    ትክክል ዛሬ የኔ ሓሳብ ነው ያቀረብከው ወንድማችኝ እድያም አንድ ነገር ትዝ አለኝ ሁሉም አስባለው ግን እኔ ብናገር ማን ይሰማኛል ስንት አባቶች ታቦት ይዘው ስለምንዋቸው እሽ ሳይሉ እኔ ማን ይሰመኛል በአከባብያችን ቦታ መድኒሃአለም ቤተክርስትያን አለ እና ክሃናት እና መእመናን ተጣልቶ አመት ሙሉ ተዘግቶ አለ እና ለማስታረቅ ስን ጥዜ ስሞኮር እንቢ አሉ ጥፍቲ ካህናት ላይ ነው ምክንያቱ ዶሞዎዝ ብንሳቸው እንካ መታረቅ ነበራቸው ሓወሪያት ስያስተሙሩ ደመዎዝ ማንም አልከፈላቸውም ስለዝ ተስማምቶ መቀደስ ነበራቸው ስለዝ ለገንዘብ ብቻ ነው የምሰሩ ማለት ያሳዝናል

  • @birukdamte344

    @birukdamte344

    4 жыл бұрын

    @@konjokonjo8565 ሰላም ለናተ ይሁን,የት ኣካባቢ ነው ማለቴ በውጭው ዓለም ነው ኢትዮጵያውሽጥ ነው ካህናት እያሉ ኣግልግሎት የማሰጥበት ቦታ የት ነው፡

  • @konjokonjo8565

    @konjokonjo8565

    4 жыл бұрын

    @@birukdamte344 ይገሪማል ውጭ ሃግር ብሆን ንሮ አይፈረድባቸው ምክንያን ስደት ቡዙ ነገር ያስፈልጋል ግን ሃገር ውስጥ ነው ችግራቸው እንካን ጠለቅ ብየ ባላቅም ግን የአኛ የቤተክርስትያን አገልጋይች ካህናት ሄደው ስንት ግዜ ታቦት ይዞ ሄዶ ስለምንዋቸው አተስማሙ ብለኛል ወንድሜ

  • @ayalneshzebenay3681

    @ayalneshzebenay3681

    4 жыл бұрын

    ቃለሕይዉት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @sessilbein8514

    @sessilbein8514

    4 жыл бұрын

    @@ayalneshzebenay3681 አሜንአሜንአሜንለአባታችንቃህያወትንያስማርን

  • @Yibza
    @Yibza Жыл бұрын

    አባ አይደለም ማእረግ ለይ ገበያህን ብቻ አትይ

  • @classicclassic5021
    @classicclassic50214 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m4 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

Келесі