አስደንጋጩ የሀገራችን ምስጢር

Ойын-сауық

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 127

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera88186 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሁሌ መወገን ያለባት ከእግዚአብሔር ጋር ነው አሁንም መሪ ባይታዘዝ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ይገልብጠዋል 🙏🙏🙏❤

  • @Misganagizaw-bw1wp

    @Misganagizaw-bw1wp

    6 ай бұрын

    በትክክል እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ድርጊት ጋር ሚተባበር ከሆነ እግዚአብሔር ለህዝ ይራራል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ😢❤❤🙏

  • @teklemariamayelesolomon3959
    @teklemariamayelesolomon39596 ай бұрын

    ይህን ፊርማችንን በተግባር በሰላማዊ ተቃውሞ እናስፈፅመው

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale47096 ай бұрын

    አይዞህ ስዮሜ እታፍርም እኛም እየፀለይን ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ዘመንህ ይባረክ።

  • @Heija5
    @Heija56 ай бұрын

    ዶክተር በጣም ነው እምገረምብህ ባንተ ልክ ለዚህ ትውልድ የሚደክም ሰው አላውቅም። ጌታ ልፋትህን አይቶ ብዙ ፍሬ እነሰዲሰጥህ ፀሎቴ ነው ተባረክ እግዚአብሔር ያስፋህ። የሰይጣን ሀሳብም የደቀቀ ይሁን። እምነታችንን ባህላችንን ሊነጥቀን ክርስቶስን ሊያደበዝዝብን የተነሳ ሁሉ ዝክሩ እንደአማሌቅ የጠፋ ይሁን አሜን።

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    6 ай бұрын

    ሀቅ ማንም ሊክደዝ አይችልም እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን እንደ ዶ/ር አይነት ስለ አገሩ እና ትውልዱ የሚያስብ የለም ሁሌ እውነቱን በሚድያ ሲያጋልጡ ማንንም ሳያፍሩ ሳይፈሩ ከነማስረጃ እያጋለጡ እና እግዚአብሔር ያክብረው

  • @belayneshali2401

    @belayneshali2401

    6 ай бұрын

    Amen zekeru le zelalem yetefa...

  • @hanamamo212
    @hanamamo2126 ай бұрын

    ስለ ትውልድ ሁላችንም እንጩህ እግዝአብሔር ይረዳናል

  • @miminigussie2794
    @miminigussie27946 ай бұрын

    ዶ/ር እግዚያብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በልጁ በኢየሱስ ደም ይሸፍንህ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie27946 ай бұрын

    ጌታ ሆይ እናት አገሬን ከዚ ጸያፍ እርኩሰት ጠብቅልን አደራ ላንተ ሰጥተናል እምዬ ኢትዮጵያን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n6 ай бұрын

    ጳስተር ሀገረን ለማዳን እያደረጋችሁ ያለወን ጥረት ጌታ ይይላችሁ በጣም ነው ምንወዳችሁ እኛም በፀሎታችን እናግዛችአለሁኝ

  • @abebech3154
    @abebech31546 ай бұрын

    የዘድሮ በወንጌል የሚያምን ሰዉ ጸሎት ተወ እናም ይሄ ምአት መጣብን መብትሄዉ ፀሎት ፀሎት ፀሎት ብቻ ነዉ ፓሰተር ካስዬ የእንቁራሪቷ ምሳሌ ተመችቶኛል ቅዱሳን በፀሎት እንበርታ❤❤❤❤

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l6 ай бұрын

    ዶክተር: በብዙ: ተባረክ: እዉነት: ትልቅ: ነገር: ነዉ: ያሰተላለፍከዉ: ተባረክ:

  • @TEMESGENGABISO
    @TEMESGENGABISO6 ай бұрын

    Dr. May God bless you more and more ❤

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen98006 ай бұрын

    GOD bless both of you Let keep praying more .

  • @etualemseged819
    @etualemseged8196 ай бұрын

    እግዚአብሔር በምድራችን ላይ የታቀደብንን ክፉ ምክር ሁሉ ያፍርስልን። ወንድሞቻችን. እናንተም ተባረኩልን ብድራታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።

  • @wakeupamhara3225

    @wakeupamhara3225

    6 ай бұрын

    Aniy የሚባል እርኩሥ ማስወገድ ብቸኛ መዳኛችን ነው

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum95246 ай бұрын

    Dear brother Dr. Seyoum may God bless you abundantly, you did at most what you had to do. We all have to pray to discharge our responsibility in the face of God's word 🙏

  • @tigisteshete2910
    @tigisteshete29106 ай бұрын

    እኔም እናት ነኝ እጅግ አሞኛል ዶክተር ጌታ ይባርክህ

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku75866 ай бұрын

    ዶር ስዩም በዘመናት ሁሉ ትውልድ ያከብርሃል ፤ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን እንደ ክርስቲያንም አገልግለሃል እያገለገልክም ነው። የሀገር ባለውለታ ነህ። ጌታ ይባርክህ ክፉ አያግኝህ ፤ በመውጣት በመግባትህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሞገስ ባንተ ላይ ይሁን።

  • @tigisteshete2910
    @tigisteshete29106 ай бұрын

    ህዝብኮ ትርጉሙን አያውቅም ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ንቁ ሕዝብ ስላላት አምላኬን አመሰገንኩ እንግዲህ ስለ አምላክነቱ ለአገሬ ይሟገትልን

  • @girmabesher7501
    @girmabesher75016 ай бұрын

    God is with us when we stand with the truth . Let the Lord Jesus bless and protect our lovely Ethiopia . Let the leaders and the parlament members give priority to God's commandments than the evils powers material helps . Stop selling people to evils!!!!.

  • @putin5933
    @putin59336 ай бұрын

    ThNk you dr.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89496 ай бұрын

    ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር ዋጋህን አይጥልም በርታ አንተንና ቤትህን ጌታ ይጠብቅልን

  • @ediluassefa181
    @ediluassefa1816 ай бұрын

    Dr please let's take action against this evils mission

  • @eleninegash310
    @eleninegash3106 ай бұрын

    God bless you

  • @mogestilahun3363
    @mogestilahun33636 ай бұрын

    Dr Seyoum God’s General!! Blessings

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam1396 ай бұрын

    Dr አንተን በተለይየ ጊዜ ለኢትዮጵያ ግድ ብሎህ ስትናገር ተቆውሞ ስታቀርብ ስምቻለው እንደአንድ ኢትዮጵያዊ ከልብ የእውነት ከልብ ላመስግኖህ እወዳለው ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ ዘር ትውልድህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏💐💐💐🙌🙌🙌🙌

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50286 ай бұрын

    ዶ/ር ታበረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤

  • @user-my6fe3wl3d
    @user-my6fe3wl3d6 ай бұрын

    God bless u Dr seyoum

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp6 ай бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር እርሱ ሚጸየፈውን እኛም እንጸየፈዋለን ኢትዮጵያ ደግሞ የቅድስናና እግዚአብሔርን የምትፈራ የፍቅር ሀገር ናት አሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው አመጻን ከአመጻ የመጨረሻ ጸያፍ የሆነ እንቃወማለን

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse60266 ай бұрын

    Dr .. God bless you 🙏🙏

  • @user-vy8vh6nh8x
    @user-vy8vh6nh8x6 ай бұрын

    ዶ/ር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛል ይህ ክፉ መርዝ ነው የመርዝነቱ ጥልቅ እያባበለ የሚገድል ነው ዶ/ር ይህ መልዕክት የማንቅያ ደውል እንደሆነ አምናለው ስለዚህ እንደ ወጣት በግሌ በእንደ ቤተ ክርስቲያን እንደ አገር ኢትዮጵያ ሕዝብ እና እንደ ባለ ስልጣን ልንነቃ ይገባል በእውነት ይህን የማንቂያ ደውል ካልሰማን መርዙ እዳያስለቅሰን ስጋቴ ነው በረከት አመጣለው ብለን አስበን የጠለቀ ድህነት አናምጣ እናንተ እግዚአብሔር ቦታ የሰጣቹ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ የኢትዮጵያ በረከት ያለው በእግዚአብሔር እጅ ነው ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52826 ай бұрын

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR SIYOUM ANTONIYOS AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @oromiamute1527
    @oromiamute15276 ай бұрын

    Dr may God bless you more 🥰

  • @emirusenait3319
    @emirusenait33196 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር

  • @abebech3154
    @abebech31546 ай бұрын

    ዶክተር እግዛቤር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye72006 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ስልጣን ላይ ያሉትን ወንድና ሴት ፍጥረቶችህን ከጥፋት መንገድ መልሳቸው ለኛም በቤትህ ላለነው ልብ ስጠን አደራ አባት ሆይ ይህ በፀሎት ሳይሆን በተግባር መቃወም አለብን ጌታ ሆይ እርዳን ኢትዮጲያን ብቻ ሳይሆን በምድር ላሉ ሰዎች ሁሉ😢😢😢😢😢

  • @Sewbigegn

    @Sewbigegn

    6 ай бұрын

    እናንተ ምድር ከርሳሞች አቋም መውሰድ ያለባችሁ ተቀምጣችሁ የምትስማሙ እናተእንጅ እስር ቤት አትገቡም እምቢ ካላችሁ አላችሁ ነው ፓርላማ ምን አገባው

  • @jerryaboye7200

    @jerryaboye7200

    6 ай бұрын

    @@Sewbigegn ፓርላማ ባፀደቀው ነውእየተኖረ ባልልም ህዝበ ሚያልቀው ይህም ንሮ ከሆነም እየተኖረ ያለው ይሰበሰባሉ ሚቃወም የለም ሁሉምእጅ ያወጣል ይበተናሉ ባንዽ ነገር አምናለሁ እግዚአብሄርይምራል ደሞም ይራራል ጠምዝዞ ሃሳብ ያስቀይራል መፀለይ መቃወም ይህ ነው መልሱ

  • @Sewbigegn

    @Sewbigegn

    5 ай бұрын

    @@jerryaboye7200 ምንም እንኳን ወንዱንና ሴቱን መለየት በማይቻልበት ሀገር ብትሆንም ማንነትክን ባለህ ውሰደው ለጥያቄህ ህዝቡ ለምን እንደዚህ እንደሆነ ባሁኑ ጊዜ የሰው ልጅ ምንድነው ብለን መልስ ለመስጠት አይምሯችን Hippocampus የሚሰራ ከሆነ መመርመር ግድ ይለናል እንዲሁ አይምሯችን ምንም ሳያውቅ ጀምረው ወላጆች የወረሱንን አንግበን የኛ የመጨረሻ የእውቀት ምእራፍ ነው ያደረግነው ለዚህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ህንድ ሳኡዲ ቻይና ብትወለዱ እግዜር የምትሉትን ታውቁት ነበር መልሱ አናውቅም ነበር ከሆን እናንተ የምታምኑት ነገር ሁሉ ምንም ሳታውቁ እየስማችሁ ላደጋችሁበት ነው የምትንጣጡት። ማስተዋ 1፣ እየሱስ ሲወለድ የነበረው ያገሪቱ ህግ ምን ነበር? መልሱ ከጋብቻ በፊት ልጅ ቢወለድ

  • @Sewbigegn

    @Sewbigegn

    5 ай бұрын

    @@jerryaboye7200 ድምፃችሁ ትርጉም የሌለው ጩኸት ነው እየሱስ ለመሆኑ ነጭ ነው ለምን በህፃንነቱ የት ሄደ በሰላሳ አመቱ ያን ያህል ጢም ከየት አመጣ በዛን ጊዜ ጺም መላጫ ስላልነበረ እንጅ ሌላ አይደለም ሀቁ እግዚአብሄር የሌላ ሰው አትመኝ ካለ ዮሴፍ ሊያገባ የሚወዳትን ማሪያምን በምንም መልኩ የሰው ሀብት እጮኛ ጋር አርገዘች ማለት adultery ሽርሙጥና አይደለም እንዴ ሌላ ሴት አይፈልግም ነበር? እውነቱ ዮሴፍ ሳያገባ ግንኙነት አርጎ በማርገዟ በድንጋይ ተውግሮ የሞት ፍርድ ከሚፈፀም ለማዳን ተብሎ የተደረገ ትያትር ሲሆን ከዛ በፊት በ Zeus God ዘነበረበት ዘመን ወንድ ልጅ ከወለደ ምግቡ ንበር የሚሆነው እንደ ባህል ሆኖ ትንሽ ካደገ አባቱን መግደል ስለነበር የወለደችውን ሌላ ቦታ ደብቃ የወለድኩት ድንጋይ ነው ያለችው ሌላም ግንኙነት ሳላደርግ አረገዝኩ ብላ የወለደችው ታሪክም አለ ታዲያ የክርስቶስ መወለድ የዮሴፍ ዲቃላ ነው ለምሳሌ በቀላሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል አይምሮው እንደተግማማ አዋቂ መሳይ በክት ቁራሪቷ አለ ከውሀ ውስፍጥ ደህና መስሏት እያለች ውሀው ቀስ እያለ ሲሞቅ ሲሞቅ በዛው ቅቅል ብላ እንደሞተችው ብሎ ምሳሌ ሲሰጥ ምን ያህል አስተውይ አይምሮ አለው የሚያሰኝ ምናልባት እንደ አብይ ሉጢ ይሆናል ምክንያቱም ሉጢ ሲሆኑ ማሰቢያቸውን ሁሉ ነው የሚያጡት እንቺም እንደዛ ትሆኛለሽ ያሳዝናል ሰለዚህ ባጠቃላይ ሀይማኖት ችግር የወለደው እንጅ እውነት ቢሆን ሁለት ሚሊዮን እድሜ በፊት የንበረችው ሉሲ ሰው ነች ካልን የዛሬ ስድስት ሺህ አመት ልበለውን የት ነበረ ያን ያህል ዘመን ችግር እልነበረም ማለት ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16636 ай бұрын

    እባክህን ውድ ዶ/ር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እባክህን ዝምታቸው ምንድ ነው ብትጠይቅልን እኛ ግራ ገብቶናል ዝም ማለታቸው ግራ ገብቶናል 😢

  • @user-hy9vd7pw7j
    @user-hy9vd7pw7j6 ай бұрын

    Well come ❤❤❤

  • @NigusAbatu
    @NigusAbatu6 ай бұрын

    Thank you both! This is a big favor for the country and for the next generation.

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse85236 ай бұрын

    Blessed both

  • @daveijara5595
    @daveijara55956 ай бұрын

    Dr. you are blessed ❤❤❤❤❤

  • @MestuJeses
    @MestuJeses6 ай бұрын

    Geta yibarkachu

  • @tru3424
    @tru34246 ай бұрын

    Enamsgenaln

  • @miminigussie2794
    @miminigussie27946 ай бұрын

    ግጥም አርገን ፈርመናል🤚🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫

  • @hanamulu8649

    @hanamulu8649

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አለ ሃሳባችሁ አይሳካም!!!

  • @genet4110
    @genet41106 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤❤

  • @manehantewoldemariam4483
    @manehantewoldemariam44836 ай бұрын

    ለመጠርጠር ብቻ የተፈቀደ ጉዳይ ለምን ሆነ?? ምንድነው የተፈረመው ወይም የሚፈረመው? የሚያስረው አሳሪው ህግ ምንድነው? ምንን ነው ? በድፍኑ ጥሪ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም።

  • @TekaligneTesfaye-vz1kk
    @TekaligneTesfaye-vz1kk6 ай бұрын

    Any truth, and God loving person or community should stand togather to voice against this agreement. ገና ደም እስከማፍስስ ሐጢአትን አልተቃወማችሁም ይላል ቃሉ። በማየታዘዙት ላይ ሊመጣ ካለዉ ቁጣ እግዚአብሔር ይጠብቀን። (ራዕይ 17)

  • @tme251
    @tme2516 ай бұрын

    Be bete christeian selfe maderege albete ortodeks,protestante,muslim,katolik,lelame❤

  • @By_grace100
    @By_grace1006 ай бұрын

    " ዝም ማለት መስማማት ነው " በትክክል ዶ/ር ግን የሚያሳዝነው ግን ለትውልድም ሆነ ለሕዝብ የሚራራ ተዉት ከፓርላማ ከቤተክርስትያን መሪዎች አንድ ሰው ድምፅ ያሰማል ብዬ እኔ አልጠብቅም። የሚያሳዝን ዘመን ላይ ነው ያለነው😢

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m6 ай бұрын

    እኛ ከፅድቅ ጋር መቆም አለብን መሰረታችን ጌታ ይርዳህ እደእያሡ እደካሌብ እደአበጣ ናቸው ማለት አለባቸው

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍🙏

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux6 ай бұрын

    ድምጽን በተመለከተ አንድ 1000 አባላት ያሏት ቤ.ክ. ድምጽ ብትሰጥ ብዙ ድምጽ ሆና ትሰማለች ብዬ አሰባለሁ። ሌሎችም ሌሎችም ቢደመሩ ብዛቱ የተየለሌ ነው። "ክፉን በክፋትነቱ አለመቃወም ..." አለ ዶ/ር

  • @user-cx9xb8us3q
    @user-cx9xb8us3q6 ай бұрын

    Egizhaber yashenufali beritu wud yegeta lijoch

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in6 ай бұрын

    እንዲህ አይነቱንነገር እዚህ አንስቶ ማውራቱእንደመደገፍና ይባስ ማስተዋወቅ ይመስለኛል ::😢ይመስለኛል

  • @godismysavior2684
    @godismysavior26846 ай бұрын

    Parelamaw bemulu mhayem yeweshet degre yalew hulu ageretun kulkul mkemke yezewat werdu

  • @user-bz4rj4mi3z
    @user-bz4rj4mi3z6 ай бұрын

    ከዝ በፊት በአደዋ ጦርነት ትልቅ ዝናና ሞጎስ ፈጣር እንደሰጠን አሁንም መንፈሰዊ እንድሁሐም የሞራል ክሰራ እትዮጵያን አፍርከን አይውጥም,,,,,,, ፈጠር ይርደን እኛም የምንችለውን እፀልይ እንወጋ

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm6 ай бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያን ተነሱ ተነሱ ሆ በሉ እንዳይሆን ይህ የተሰማ ሁሉ በምድራችን ሆ ብለን እንውጣ ብር ካፍጫችን ይውጣ ተነሱ ተቃወሙ እኔ እቃወማለሁ

  • @user-oz9zv9it9k
    @user-oz9zv9it9k6 ай бұрын

    ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!!! እንዴት ነው መፈረም የምንችለው?

  • @begobemaderegalkesirm3690
    @begobemaderegalkesirm36906 ай бұрын

    እኔ የምለው ወንድም ካሳሁን አሁንም የሰራህው ይንን ሾው ደግመህ ደጋግመህ ልታጤነው ይገባል! በአንድ ግለሰብ በበቂ ማስረጃ ያልተደገፈ ክፉ ሀሳብ ባለማፈር ለማቅረብ ደፍረሀል! አሁንም የተጠራ ከሆነ ለተጠራህበት ጥሪናየከበረ አገልግሎት እንድትሮጥ ወንድማዊ ምክሬን እለግስሀለሁ!

  • @user-om3js9bk4h
    @user-om3js9bk4h6 ай бұрын

    ዶክተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ።መፈረም እፈልጋለሁ አድራሻ ብትሰጠኝ ።ቆሻሻ ምድረን እንዲቆሽሽ አልፈልግም ።

  • @eyobhirpatola7020
    @eyobhirpatola70206 ай бұрын

    Would share the agreement for us?

  • @hanamulu8649
    @hanamulu86496 ай бұрын

    አረ እኛም እንድንፈርም ሊንኩን አስቀምጡልን Please!!!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral30586 ай бұрын

    Where should I sign up. I want to put my signature. God bless you for your voice on these crucial topics

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael5856 ай бұрын

    Ethiopia is a land full of diverse treasures, immense richess compiled in all the regions soil. We don't need the help of foreigners. We must dig, extract, refine the natural gaz, gold, silver, and diverse precious stones. These foreigners focus on our land knowing the resources in our possession. Ethiopians, you better watch out.Stand with the Lord. Keep the evil away. If not God Himself will destroy us.

  • @user-om3js9bk4h
    @user-om3js9bk4h6 ай бұрын

    መፈረም እፈልጋለሁ አድራሻ እባካችሁ ስጡን።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65866 ай бұрын

    እረ ዶክተር እኞ የት እንፈርም ሁላችንም ይመለከተናል!!!!!

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    6 ай бұрын

    ሀሌታ ግባ እና የዶ/ር ገለጻ ያደረገበት አይተህ አስተያየት መስጫ ላይ አለልህ ሊንኩ

  • @raheltakele9806
    @raheltakele98066 ай бұрын

    I wish if you post the link for pettion

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi92156 ай бұрын

    ታድያ ፓላማው ይህን ካላወቀ ምንድን ነው የሚጠብቀው ወይስ አውቀው እንዳላወቀ ሁነው ነው?? አደጋ አለው 🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️

  • @akam1625
    @akam16256 ай бұрын

    በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ::

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul86326 ай бұрын

    Thank you Dr.😂

  • @addisyelma4218
    @addisyelma42186 ай бұрын

    የት እንፈርም ?? Can we get the link please? Thanks

  • @betehamekonnen9800

    @betehamekonnen9800

    6 ай бұрын

    Haleneta yemil gebana ye Dr. Negeger yalebe link un eza tagegnewalh

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera88186 ай бұрын

    ዶክተር የት ነው የሚፈረመው ትክክለኛ አድራሻ ኢሜል ከሆነ ንገሩን እንድንፈርም !!!!!!

  • @kali2839
    @kali28396 ай бұрын

    የትነዉ የምንፈርመዉ እባካችሁ ሊንክ አስቀምጡልን።

  • @enehogetachew1668
    @enehogetachew16686 ай бұрын

    how can i sign to support you...please help me!

  • @girmamulugeta8598
    @girmamulugeta85986 ай бұрын

    የትነው የፍረምያው ቦታ ብቻል በየበተክረሰትያኑ ብላክ

  • @theeditoraddis5780
    @theeditoraddis57806 ай бұрын

    ፌሪማ እንደት ነው ምናገኘው እባካችሁ

  • @meazahailu2038
    @meazahailu20386 ай бұрын

    ፊርማውን እንዴት ነው መፈረምም ሌሎችም እንዲፈርሙ ማድረግ የምችለው?

  • @zeniqw7819
    @zeniqw78196 ай бұрын

    Where is petition form please??

  • @adisuchekol2611
    @adisuchekol26116 ай бұрын

    የት ላይ ነው የምንፈርመው? ሊንኩን ላኩልን

  • @geremewmengistu4451
    @geremewmengistu44516 ай бұрын

    Why M’r Antonio make adviser of PM IT IS BETTER TO ETHIOPIA

  • @user-fw4qv5nl1j
    @user-fw4qv5nl1j5 ай бұрын

    ምንድን ነው. ጉዳዮ

  • @user-cy6qy1px4d
    @user-cy6qy1px4d6 ай бұрын

    ሞት ይሻላል. እግዚአ

  • @user-ex4ln2ud1l
    @user-ex4ln2ud1l6 ай бұрын

    ለምን ሊንኩን አታስቀምጡልንም

  • @senytekassa8003
    @senytekassa80036 ай бұрын

    በነገራችን. ላይ. የፕሮስቴታንት. መጨረሻ. ሰዶም. ነው. ኑ. ውጭ. ያሉትን. በሙሉ. ቤተእምነታቸው. በርሀ. ለይቲ. ሁሉም. በነሱ. ባንዲራ. የለበሰ. ነውይኸ ማለት. 100%

  • @tibraghidey9839
    @tibraghidey98396 ай бұрын

    Please be honest the Religest lifer supported Tirhas Gonadider

  • @OCHA1988
    @OCHA19886 ай бұрын

    በምን ጉዳይ ዙሪያ እያወራችሁ እንድሆነ ግልጽ አይደለም። መግቢያ ላይ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ከእከለ ጋር ቆይታ እናደርጋለን ተብሎ ነው ውይይት የሚጀመረው። እንደምንም ብዬ ለመረዳት ሞክረያለው፣ ነገር ግን ሌላ ግዜ እንዲህ ባይደረግ።

  • @FiromsaWako-df5uw
    @FiromsaWako-df5uw6 ай бұрын

    የስምምነቱ ርዕስ ምን የሚል ነው?

  • @markiyaeshetue6586

    @markiyaeshetue6586

    6 ай бұрын

    part one tmelktut

  • @tsehayazemera8818

    @tsehayazemera8818

    6 ай бұрын

    የመጀመሪያውን ክፍል መልከት ተመልከት

  • @natnaeltesfahun7780
    @natnaeltesfahun77806 ай бұрын

    Endet newe sign mareg mchalew???

  • @natnaeltesfahun7780

    @natnaeltesfahun7780

    6 ай бұрын

    እንዴት ነው መፈረም የሚቻለው ? link askemtu yalachu

  • @birhanhailu270
    @birhanhailu2706 ай бұрын

    የጨለማው መንግስት ትልቁ አላማ የሀይማኖት ተቋማትን መምታት ነው !!!

  • @putin5933
    @putin59336 ай бұрын

    The intro is weak. You. Missed good intro to elaborate or assert your topic. Don't forget our media is also silent though I font know why.

  • @birtukangirma4530
    @birtukangirma45306 ай бұрын

    ኢትዮጵያ አቋማን ማሳወቅ ይኞርባታል የዉጪ ጫና በሃገራችን ላይ የሚደረግ ያብቃ(Nomore)ተቃዉሞአችንን እናሰማለን ናሚቢያ የምትባለዉ ሃገር ተቃዉሞዋን ወይም ይህን ነገር እንደማትቀበል በግልፅ አሳዉቃለች ኢትዮጵያስ እባካችሁ እንንቃ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምን እያለ ነዉ ፡፡የመረጥናቸዉስ ለመቼ ነዉ፡፡የተፈረመዉ ፊርማ እንዲሰረዝ በሚል እንጠይቃለን፡፡አንስማማም አንቀበልም ፊርማዉን ይህ አቋማችን የታወቅልን፡፡

  • @birhanhailu270
    @birhanhailu2706 ай бұрын

    '' የመጀመርያዋ ቤተክርስቲያን ቤተሰብ ነው '' Wrong !!!

  • @senytekassa8003
    @senytekassa80036 ай бұрын

    ያሁኑ. መንግስት. ስለ. ኸዝቡ ግደ. የለውም. እባካችሁ. ጬሁልን. ወየነ. ሀገረ. በስንት. ነገር. ነው. የምትወድቀው

  • @henokkebede1783
    @henokkebede17836 ай бұрын

    የፕሮቴስታንት አስተማሪ ዬናታን አክሊሉ ወንድም ሴትም የሚባል የለም የፈለጋችሁትን መሆን ትችላልቹ እያለ ግብሮሶዶማዊነትን የሚያለማምድ ትምህርት ለወወጣቱ ሲያስተምር ከአሜን ውጪ እልትፕቃወሙትም

  • @bute5158
    @bute51586 ай бұрын

    ይህ በአለ ላይ በክፋት የተንሰራፋ ክፋት በኢትዮጵያ ማየት ያፀይፋል ዛራ በመንግስት ላይ ያገኛችሁት ስህተት ይናራል እዛ ስላላችሁ እናንት ታውቃላችሁ እኔ ግን እንደ ክርስትያን ይህ የማን ስህተት ነው ከመስረቱ ሲታይ ቤተክርስቲያን በአሁኑ ግዜ እንደ ቤተክርስትያን ልትገለፅ ትችላለች ይህ ሙከራ ሲደረግ ቆይትዋል በፀሎት ወንጌል ስርጭት ክፉውን ለማስቆም ምን ሞከረች በትክክል ብትስራ ኖሮ ሀገሩም በዚህ ሁኔታ በተለያየ ችግር አታልፍም ነበር ወይ ችግሩ ይቀንስ ነበር እውነት ወንጌል መስጠት ናፈቀን ሾ ብላችሁ ሀገር መንግስት የሚያሳማ ታደርጋላችሁ አገልጋይ ላገልጋ ታማላችሁ ከዚህስ የተነሳ ቁጣም ይሆናል ቤተክርስቲያን በፖዝሽንዋ አልቆመችም እንደአለማዊ መንግስት አንማ የዩትዩብ እንጀራ ዛሬ ብዙዎችን ከእውነት አርቅዋል እስቲ እንበርከክ እግዚአብሔር ታሪክ ባይስራ አሁንም በእግዚአብሔር ቀላል ነው በንስሀ እንውደቅ ቦታችንን እንያዝ እግዚአብሔር እኮ የነገስታት ንጉስ ነው ፀልዬ ቃሉን ስበኩ

  • @tibraghidey9839
    @tibraghidey98396 ай бұрын

    you are wrong the church of Ethiopia blessed the wor against Tigray be honest now it come to you now you want to beg sorry. God will ask you please be honesty what did you do when suffered by every .one you and your wife can you please tell me what you said😊

  • @SelamMihret
    @SelamMihret6 ай бұрын

    ሰላም ፓስተር ይሄ ኮኮብ የዳዊት ነዉ እጂ የ666 አይደለም የነሱ ይሄ ⭐️ነዉ አስተካክለዉ

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji47726 ай бұрын

    😅please talk in the same seriousnees with your church about the poor around the church. Tell them they must be accountable to leave anyone infront of all the Orthodox churches to look for a daily food. The goverment is trying its best by opening food centers at lange. Let see you better take step for the hungry!!!! You try to go for what is byond your capacity or a thing that need priorities. Which one first?????😅

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa72586 ай бұрын

    ስለ እውነት ዶክተር ትታገላለህ ምእራባውያን እንደሆን በዲያብሎስ እስር የተያዙ ናቸው It is okay እያሉም ነው እነርሱም ቢሆን ለዚህ ነገር የደረሱት እኛም ሃገር It is okay ማለት የለብንም It is not , no it is not እንፈልግም ልንል ይገባናል እንዳልከው ስምምነቱን መተው ነው ያለበለዚያ ከማንችለው ማጥ ውስጥ እና የዲያብሎሳዊ ስውር ስራ ውስጥ ነው የምንገባው ትክክል ነህ አንተ የዜግኔታዊ ግዴታህን እያስተላለፍክልን ነው እግዚአብሔር ሃያል ደግሞ አጋልጦ አይስጠን !!

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu8436 ай бұрын

    የምታወራው ፈፅሞ ሊገባኝ አይችልም።ከመቼው ወደ ፓለቲካው አለም ዞር አልክ? ለመሆኑ ስንት ዶላር ነው የምታገኘው? የምትሉትን በሙሉ ፈፅሞ አላምንም።

  • @fasiltarkengn
    @fasiltarkengn6 ай бұрын

    ደግሞ ብለህ ብለህ ወደ እስራኤላውያን ዞርክ አርፈህ ተቀመጥ

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k6 ай бұрын

    All you do here seems to be due to racial based political motivation rather. Please stop this and preach pure Gospel. Remember someday you will stand before the Lord who will read your heart and mind.

Келесі