"ሰው በጣም ስለጠበቀኝ አስጨንቆኝ ነበር " ይድነቃቸው ብርሀኑ ሲያስባት አዲስ ነጠላ ዜማ በእሁድ በኢቢኤስ

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 809

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra5233 жыл бұрын

    ድምፅ 100% ዜማ 100% ቅንብር 100% አለባበስህ 100% የኔ ቆጆ መላጣ ውብ በቃ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልሽ

  • @LoveHub

    @LoveHub

    3 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ዘፈን ብሎ ዝም

  • @seydabera750

    @seydabera750

    3 жыл бұрын

    😄😄😄😄😄😄

  • @semharhaile9908

    @semharhaile9908

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @flashtube3272

    @flashtube3272

    3 жыл бұрын

    I love this comment!!👍👍👍

  • @yesrayesra523

    @yesrayesra523

    3 жыл бұрын

    @@flashtube3272 tnx

  • @henokezt
    @henokezt3 жыл бұрын

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚💛❤ -

  • @adhantebelanewintana6739

    @adhantebelanewintana6739

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @juddyteshome7871

    @juddyteshome7871

    3 жыл бұрын

    Swadawy♥️♥️♥️👌👌👌👌👌

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-tw7qm8my8q

    @user-tw7qm8my8q

    2 жыл бұрын

    አሚንንንንንንንንን

  • @user-fp7uh5ch8o
    @user-fp7uh5ch8o3 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ዘፈን ብሎ ዝም ዋውው በመሸሻ ሞት አስፋቲ ላይክ ግጨኝ

  • @genettube8943

    @genettube8943

    3 жыл бұрын

    በድንግል ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-fp7uh5ch8o

    @user-fp7uh5ch8o

    3 жыл бұрын

    @@genettube8943 ላንች የማልሆነው የለ አረኩሽ

  • @desishaman3234

    @desishaman3234

    3 жыл бұрын

    @@genettube8943 enenm adrigign

  • @user-fp7uh5ch8o

    @user-fp7uh5ch8o

    3 жыл бұрын

    @@desishaman3234 ቢዝነሱን ታካፈልሽኝ እእእ😆😆😆😆እሽ

  • @user-vw7tv4hn5y

    @user-vw7tv4hn5y

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @newideas2447
    @newideas24473 жыл бұрын

    እወይ ተሰጥዎ ቃል አጣሁ ይድኔ ቁሜ አጨብጭቢያለሁ እድሜ ጤና ፍቅር ደስታ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ። ክብረትም ይስጥልን። በርታልን ምርጥ ዜማ ከቆንጆ ድምፅ ጋ እናመሰግናለን ።

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun75713 жыл бұрын

    የሚገርም ድምፅ እዉነትም ይድነቃቸዉ ስሙ ገላጭ ነዉ👌👌👌👌👌😘😘😘😘

  • @nunat6047
    @nunat60473 жыл бұрын

    ዘፈንከው አይገልጸውም "ሲያስባት ይኖራል ልቤ አንዷን ሃገሬን ሲያስባት" 💚💛❤ 😍😘😘

  • @astershewatsega57

    @astershewatsega57

    2 жыл бұрын

    ዋው

  • @terstadefris655
    @terstadefris6553 жыл бұрын

    አንገት ደፊ አገር አጥፊ ትል ነበረ እናቴ ጋዜጠኛ ትመስልኝ ነበር አንተ ግን የሙዚቃው ጀግና ነህ ለካ

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    3 жыл бұрын

    😁😁😁😁

  • @arsemabamkaku3275

    @arsemabamkaku3275

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-xy8ed9jv5k

    @user-xy8ed9jv5k

    3 жыл бұрын

    ሌላ ምንም አልልክም እነ ታናሞ ታሻሞ ወዘተ ያሉት ጆሯችንን ያደሙትን በአተ ድምፅ ትንሽ እንደ ቀበርቾ ስብስበክ አጠናቸው ምን አልባት ትንሽ የዘፈን ወዝ ከአተ ከተማሩ

  • @user-gt4em2gg1k
    @user-gt4em2gg1k3 жыл бұрын

    ቁጥር ሁለት ኤፍሬም ተምሩ አንደኘ ምርጥ ስራ ነው

  • @alemtsaheymekonnen1220

    @alemtsaheymekonnen1220

    3 жыл бұрын

    We proud to be Ethiopian .great song for beautiful country. God bless you.its nice. We wish to have peace, prosperity, Unity, health, all good things for my Country with like this great and others who love dignity.

  • @beemnetbayeh5756
    @beemnetbayeh57563 жыл бұрын

    የስው ማኛ መጣህ ደግሞ ልቤን ልታፈርስው አንተ ዝም ብልህ ኑር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ አምላክ ከፊትህ ይቅደም

  • @lilibeza

    @lilibeza

    3 жыл бұрын

    The way you explain is very true I like it

  • @user-ob3ek3dg5y

    @user-ob3ek3dg5y

    2 жыл бұрын

    Wwwwwwwwwww

  • @soliyana5029
    @soliyana50293 жыл бұрын

    አንተ መክሊትክን አጊኝተካል አልበም እንጠብቃለን በጣም ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስራ በርታ ወንድማችን😍😘💓💖🙏

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie86243 жыл бұрын

    አይዶል ሳይወዳደር ብቅ ያለ ድንቅ ዘፋኝ

  • @mekdelachala3678
    @mekdelachala36783 жыл бұрын

    አንደኛ እኮ ነው👌 ብዙ እንጠብቃለን በዚህ መረዋ ድምፅህ

  • @abdu4725
    @abdu47253 жыл бұрын

    አቤት ይሄ ሰው ሲመችኝ የእውነት አድናቄህ ነኝ ይድነቃቸው

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e3 жыл бұрын

    እረ ገራሚ ነው ዋው👌👌👏👏

  • @WithLoveSarah

    @WithLoveSarah

    3 жыл бұрын

    ውዶች ጀማሪ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ስለፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ ድጋፍችሁ ይመሰገናል❤️

  • @zuzuayalewyoutube3340
    @zuzuayalewyoutube33403 жыл бұрын

    የመጀመሪ ቀን ድምፁን ስሰማው ምርጥ ስራ ይዞ እደሚመጣ እርግጠኛ ነበርኩ ጅግናየ🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @helnheylou4548
    @helnheylou45483 жыл бұрын

    ገራሚ ድምፅ ነው በርታ ወንድማችን ከርጋታ ጋር የሃገር ስሜትን መግልፅ እንዴት ያስዳስታል

  • @lilibeza

    @lilibeza

    3 жыл бұрын

    That’s True

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit37793 жыл бұрын

    ዋው አንደኛ ነው ግን እስከ ራስክን ደብቀህ በመቆየትህ ቅር ብሎናል መላጣ አልወድም ነበር ደግሞ አንተ ላይ ሲያምርርርርርርር ይመችህ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo4563 жыл бұрын

    ዘፈን በጠላሁበት ሰአት ሳልፈልግ ዘፈን አድማጭ ሆንኩ።

  • @m.s.f1683

    @m.s.f1683

    3 жыл бұрын

    በትክከ፮ልማር

  • @user-cz1dl1fr2y

    @user-cz1dl1fr2y

    3 жыл бұрын

    እኔእራሱ ሙዝቃ እደትእደጠላሁነበረ የሱንግን በስማም እየደጋገምኩነው የምሰማው❤❤

  • @leylaaddisababa6kilo456

    @leylaaddisababa6kilo456

    3 жыл бұрын

    @@user-cz1dl1fr2y 👍👍👍

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r3 жыл бұрын

    ድምፁ ኤፍሬም ታምሩን ይመስላል🤔

  • @user-ow2cq5eg2i

    @user-ow2cq5eg2i

    3 жыл бұрын

    ኖ የማዲንጎን ነው የሚመስለው

  • @meadmead8535

    @meadmead8535

    3 жыл бұрын

    @@user-ow2cq5eg2i ማዲንጎ ሳህ👍👍👍

  • @user-ow2cq5eg2i

    @user-ow2cq5eg2i

    3 жыл бұрын

    @@meadmead8535 በጣም ነው የገረመኝ በጀርባ እራሱ ማዲንጎ ነበር የመሰለኝ የምር በነገራችን ላይ እንኳን አደረሰሽ mead

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w3 жыл бұрын

    *እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም እውነትም ድንቅ ሠው ነክ አስደነቀከናል* አለን አለን ከሚሉ ውርጋጥ ዘፋኞች በብዙ እጥፍ ትበልጣቸዋለክ ዘፈን በዘጠናዎቹ በነበሩት ዘፋኞች ቀረ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni96683 жыл бұрын

    ይድኔ የኔ ደርባባ💓 እናት ሐገር ናትና ለናቴ እግባዛታለሁ ኡፉ እንባዬ ባይኖቼ ሞሉ💘😢😢

  • @hayyatmohamad9039
    @hayyatmohamad90393 жыл бұрын

    ፈጣር ይባርክህ በጣም ድቅ ነው አላህ ይጠብቅህ እውነት የት ተደብቆ ነበር ይህ ሰውዬ ይጠዬቅልኝ አስፍዬ ይዝልኝ በጣም ደስ የሚል የድብቅ ደምጥ

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq3 жыл бұрын

    የebs management ተባረኩ ቅኖች ናችሁ ይድኔ ስራህ ያስደምማል 👏👏

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru1133 жыл бұрын

    ዋው ይድንዬ በጣም ጥሩ ድምፅ በርታ አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ሁሉ በሀገር ነው የሚያምረው ኢትዮጵያ እናቴ አምላክ ክጨንቁ ያውጣት ሀገሬን

  • @user-tj8wi9xl4z
    @user-tj8wi9xl4z3 жыл бұрын

    ዋው ድምጽ ብሎ ዝም ነው ቀጥለበት እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጥህ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg59083 жыл бұрын

    ዋዉ ስርቅርቅ ያለ ድምፅ ነዉ በርታ ምንም እከን አይወጣለትም"ሰላምሸ ይብዛልኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ "

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen56433 жыл бұрын

    ገራሚ ነው ዘፈን ባልወድም ግን ከዚህ ዘመን ቅጥ አጣሽ ዘፈን የድሮዎቹ ሙዚቀኞችን ተክተሀል በጣም ጥሩ ነው

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu95583 жыл бұрын

    ያምራል ፈጣሪ ይረዳሀ ከአንተ ብዙ እንጠበቃለን በረታ የሰዉ የማኛ የሰዉ ልጅ ተምሳሌት አንድ ሰራ ማትኩራራ ለሀገራችን አንድ ሰራ በቂ አይደለም።

  • @yd_2012
    @yd_20123 жыл бұрын

    Amazing and Beautiful song!!! Decent and classy handsome bold man. My new 2021 CRUSH😁🥰 እናመሰግናለን🙏

  • @fxxfffxx3322
    @fxxfffxx33223 жыл бұрын

    ዳግም ኤፍሬም ስላገኘው በጣም ደስ በሎኛል ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @selamyemariyamlij1608
    @selamyemariyamlij16083 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ልብ አድርስ ጣፋጭ ስራ ነው ይድኔ ቃላቶች አጠሩኝ በርታል ጀግናችን ብዙ እንጠብቃለን።

  • @helenberhe5691
    @helenberhe56912 жыл бұрын

    ወንድሜ አንተልዩ ሰዉ ነህ ድምፅህ ልብ ነው የሚነካዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ Gud bles you gajs 🙏

  • @mennadesta7955
    @mennadesta79553 жыл бұрын

    Amazing voice and personality. I wish you more success. Congratulations ❤️🍾

  • @mimebeza3240
    @mimebeza32403 жыл бұрын

    ጸሎቴን ሰምተክ ከነቢጫ ወባ የገላገልከኝ አምላክ ተመስገን ይድንዬ ቆንጆ ስራ ነው ጌታዬ ካርግዋዴ ወባ እዳይመጣ ጠብቀን

  • @ethiopiasintayehu6987
    @ethiopiasintayehu69873 жыл бұрын

    ይድኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ስሜ ኢትዮጵያ ነው ለኔ የዘፈንክ ሁሉ ነው የመሰለኝ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ፡

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55633 жыл бұрын

    በጣም ጏበር ነህ በርታ ኢትዮጵያን መውደድ መከበርነው ለኢትዮጵያ መዝፈንና መዘመር መታደልነው ከጥሩ ድምዕጋር :: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @zenabu423
    @zenabu4233 жыл бұрын

    ተሰጥቶታል መሰጠት ነው እሚባለው ይኸ አንደኛ እናመሰግናለን አስፋው መሸሻ ስላቀረብክልን

  • @markezagebreigziabher8948
    @markezagebreigziabher89483 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ ማነው እንደኔ የናፈቃት እማየ ሰላምና አንድነት ላንቺ ይሁን

  • @fafyyoutube7510

    @fafyyoutube7510

    3 жыл бұрын

    ሁለት ነገሮች ናፍቀውኛል ወላሂ እናቴ እና ሀገሬ 😭😭6 አመቴ ከወጣሁ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын

    ዋው ድምፅ 100% ዜማ 100% ቅንብር 100% አለባበስ 100% ምን ልበል ይድኔ ቁጥር ሁለት ኤፍሬም ታምሩ ዋው ከዚ በላይ እጠብቃለን ይድኔ የማንም ቅራቅቦ በጆሮአችን ሲጫወቱበት ሳይታሰብ ከች ብለክ ለጆሮአችን እረፍት ሰጠከው ሲያስብሽ ይኖራል ሁሌም እምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @bikis3523
    @bikis35233 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ስወድክ እኮ ሁሉ ነገርክ ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው ለእኔ አደኛ ነህ ባህልክን አክባአሪ እፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsehaydemisse6451
    @tsehaydemisse64513 жыл бұрын

    ዋው የሚገርም ድምጽ ይድኔ በጣም ደስ የሚል የሃገር ዘፈን በርታ ቀጥል በአዲስ ዘፈን ስለ ወጣህ በጣም ደስ ብሎኛል።፣👍😃😃💯

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84773 жыл бұрын

    ቅን ስው እግዚአብሔር እምላክ እብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን 🙏🏾💚💛❤️

  • @meazagebeyehu9294
    @meazagebeyehu92943 жыл бұрын

    አስመስክረሐል ለዚህ ነው የተፈጠርከው በዚሁ ቀጥል በርታ

  • @soressalemessa7853
    @soressalemessa78533 жыл бұрын

    ይድኔ,እኔ ምንም አልልም ሬጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ትችላለች ሁለም አደኛዬ ነህ!!

  • @eskindergirma6398
    @eskindergirma63982 жыл бұрын

    ዋው ግሩም ድንቅ ቅንብር ከድምፅህ እረ ሁሉም ልዬ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @muluneshmolla4449
    @muluneshmolla44493 жыл бұрын

    ዋውው በደንብ ላዳመጠው ግጥሙ በጣም ልብ ይነካል ሀገሬ ጠላቶችሽን እንደ ቅጠል ያርግፍልሽ

  • @belewtemesgan5367
    @belewtemesgan53673 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታልን ብዙ እንጠብቃለን 💚💛❤👌👌👌👌👌

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84773 жыл бұрын

    ይድነቃቸው !!! ሎጋው ስወድህ የኔ ደርባባ ሞገስኛው እቤት ቁመናና ድምፅ 🌹🌹🌹🌹 ዘፈንክ ነው የሚባለው 💚🌹💛🌹❤️🌹🕊🎉🎉

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x3 жыл бұрын

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ድንቅ ሰው👌መላጣህም ያምርብሀል☺

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta83543 жыл бұрын

    እንኮን እደረሳቹ ኢቢኤሶች ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ በሉልኝ ቆንጆ ፕሮግራም ነውመልካም እሑድ መልካም በአል

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet51633 жыл бұрын

    ይህን ለሠጠክ አምላክህ ዘምርበት እና ሰውን በመዝሙርህ አፅናናበት እንጂ ዘፈን ዘፍነህ ሰውን ማሳሳቻ አታድርግበት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን ጠላቶቿን ከአፈር በታች ያድርግላት።

  • @alo2428
    @alo24283 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወዲሜ በጣም ያምራል. ቀጥልበት አይዞህ በርታ ዜናውንም ሙዚቃውም ያምርብሀል ይመችህ

  • @telenor1559su
    @telenor1559su3 жыл бұрын

    ዋው በጣም የሚያምር ስራ ነው በርታ

  • @user-fb9lv7pq8g
    @user-fb9lv7pq8g3 жыл бұрын

    አረ ገራሚ ዘፈን ነው እውነትም ሲያስባት🇪🇹😭 በቃ አንደኛ ነህ ✌❤

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan45643 жыл бұрын

    Amazing keep it on,Too meaningful

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n3 жыл бұрын

    መጣ መጣ ጤዩምየ በጁጉርጉር ድምፁ ልባችን ልያስመታ በጎርናና ድምፅ በጡኡም ለዛ ልያስድምመን። ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ።። ያቆየልኝ ከፈፈፈፈፈ በልልኝ።

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh3 жыл бұрын

    Beside his sweat voice, his discipline and the way he present himself is a testament to his success keep it up my brother...

  • @fisehazoble3783

    @fisehazoble3783

    3 жыл бұрын

    Sweet voice

  • @piyake2428
    @piyake24283 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ቀጥልበት

  • @frezerwerknehe4781
    @frezerwerknehe47813 жыл бұрын

    ውይ ድምፅ ምን ብየ ልገርህ እውነት አጣሁልህ ቃል በርታ ግጥም ዜማ ሁሉም ነገር አንደኛ ነው ይድነቅ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa29613 жыл бұрын

    You are unic , it is amazing melody beautiful lyrics, wonderful music arrangement.... I wish you the best in your future life and amazing work. We want to here from you more.

  • @danielg.162
    @danielg.1623 жыл бұрын

    ይድነቃቸው ብለህ ነው አደል ይህን ምርጥ ዘፈን ያቀረብክልን?😀😃በጣም ዋውውውውው ያስብላል ድምጽህና ቃናህ ግጥምህ ምርትና ልብ❤️ን ውስጥ የሚገባና የሚነካ ነው ይበል✅️ ይበል✅️ ብያለሁ 👏ስያስባት 👏ስያስባት 👏ስያስባት 👏ስያስባት....

  • @muluneshhussen4875
    @muluneshhussen48753 жыл бұрын

    ለጆሮ የሚመች ምርጥ ድምፅ በርታ ሁለተኛው ኤፍሬም ታምሩ

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye68103 жыл бұрын

    Great voice! Good job 👏

  • @user-rp1fb8ik2v
    @user-rp1fb8ik2v3 жыл бұрын

    ከኤፍሬም ሙዚቃ በቀር የወደድኩት የለኝም ነበር ሁለተኛ አተን ወደድኩ በርታ

  • @derejedejene9519
    @derejedejene95192 жыл бұрын

    So nice. You discovered yourself. Keep up.

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu45143 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ ለአንዲት ኮረዳ የተዘፈነ መስሎኝ መጨረሻውን ስሰማ ለማማ ኢትዮጵያ ዋው በልዩ ብቃት ዘፍኖታል በርታልን ።

  • @etaferahunegash4995
    @etaferahunegash49953 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነው ድምፅህ በጣም ያምራል እባክህ ለመንፈሳዊ መዝሙር ተጠቀምበት እድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom83713 жыл бұрын

    Wow betam arif sera new ketilebet 👌👍🤔👏👏

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu70003 жыл бұрын

    ዋው በጣም የማምር ድምፅ እና የማምር ግጥም 💚💛❤️🕊🙏

  • @mukemuh6514
    @mukemuh65143 жыл бұрын

    Yemir gurum new ene betam new yewodedkut 😍😍😍😍

  • @selammulugeta3151
    @selammulugeta31513 жыл бұрын

    Wow,This is my 20 time leasing, i loved amazing song

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw19743 жыл бұрын

    ዋዉ ይድነቃቸዉ ስጠብቅህ እኳን ደና መጣህ በጣም አሪፍ ነዉ የበለጠ እጠብቃለን

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw38483 жыл бұрын

    ይድነቃቸው ቅርሳችን ደብቀህ እስከዛሬ ስላቆየህብን ተጠያቂ ነህ እማማ ኢትዮጵያዬ እኔን ካንች በፊት ሰላምህ ይብዛ

  • @tigiethiokitchen
    @tigiethiokitchen3 жыл бұрын

    ዋው በጣም አሪፍ በርታ

  • @meadmead8535
    @meadmead85353 жыл бұрын

    ማዳንጎን ይመስልን ድምፅህ በርታ አሪፍ ነው😍😍

  • @bettybetty1175
    @bettybetty11753 жыл бұрын

    Wow lala min yebalale. Adebetikn yebarkilik bezu kezy belay lkik adergrlin

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    ጎስሽ ሰይፍሻ ኢቢኤስ ስለ አገዛችሁት እናመሰግናለን 👌

  • @yarla9133
    @yarla91332 жыл бұрын

    Wow , wonderful piece of work ! You’re a born artist! Bring out your talent ,you still sound ephrem ,tap out your own talent , you have sweet voice ! Bravo

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    ለዛው የድምፅህ እርጋታህ የመድረክ ስነስርአትህ ዋውውውው በእውነት ስንቴ እንዳማመጥኩት

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80203 жыл бұрын

    አስፊ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ነህ በዚህ ሙዚቃ ደግሞ ድምቅ ድምቅምቅ ብለሃል ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @michaelbahribara9692
    @michaelbahribara96923 жыл бұрын

    WAW THIS GUY VOICE IS AMAZING !

  • @asterhailemichael9670
    @asterhailemichael96703 жыл бұрын

    Keep up the good job!

  • @Abadi2015
    @Abadi20152 жыл бұрын

    Wow yednekachew you are amazing, absolutely a golden voice

  • @samsonbelay
    @samsonbelay3 жыл бұрын

    As I am a musician Wow, wow,, wow you’re outstanding please keep doing what you’re doing great 👍 🇨🇦

  • @bvu1803
    @bvu18033 жыл бұрын

    በጣም ደስየሜል ዘፈንነው 😍😍😍👌👌👌👌👌👋👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @akassi6174
    @akassi61743 жыл бұрын

    What a wonderful personality and humble guy he is ❤️ 2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa94183 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ዘፈን ብሎ ዝም ነው ሁሉ ነገር በጣም ድንቅ ነው ሁሉ ነገርህ ያምራል

  • @user-qc3pi8qz5p
    @user-qc3pi8qz5p3 жыл бұрын

    ለዚህ ድምፅ ቃለት አጠሁለት ይድኔ ድንቅ ስራ ነው በሌላ ስራ እንጠብቃሀለን

  • @mimekebede5623
    @mimekebede56233 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ይድኔ ጎበዝ በርታ።

  • @sadasa9774
    @sadasa97743 жыл бұрын

    በርታ ዘፈን ብሎ ዝም ነው አንደኛ ነህ አዳምጨ አልጠግበው አልኩኝ

  • @asterhussen4914
    @asterhussen49143 жыл бұрын

    ግሩም ስራ ነው 🙌

  • @harmkalhelen3718
    @harmkalhelen37183 жыл бұрын

    በእውነት አሁን ገና ልቤም ጆሮየም ደስ አለው ጌታ ይባርክህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k3 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ድምጽና ቁመና አገሬ እኔም አስብሻለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige71153 жыл бұрын

    ቅኝቱ ሁሉ ነገር ዳግም ኤፍሬም ታምሩ አይይይ👏 መመሳሰል በጣም ገራሚ ነው ፓ

  • @sulululu6942
    @sulululu69423 жыл бұрын

    ዋውውው"ድምጹ"ደስስይላል"እድሜናጤይስጥልን♥

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer38623 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ዉብ ዲምፅ የት ተደብቆ የኖረ ነዉ በጣም የተዎጣለት ሠላምሕ ይብዛ

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia96283 жыл бұрын

    ዋው. ድምጽ. ኢቢኤስ. በርቱልን ስለሀገራችንፍቅርይበልትስበኩልን

  • @sabayohanes7674
    @sabayohanes76742 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @fetleworknuria1827
    @fetleworknuria18273 жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናል ይድነቃቸው ከእግዚአብሔር እቅፍ ወተህ የስይጣን እቅፍ ውስጥ በመግባትህ እመብርሀን ትመልስህ ባለቤትህንም ተመለስ እግዚአብሔር አገልግል ጊዜው ከፍቶአል ወንድሜ

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn3 жыл бұрын

    ከምር ሳናስበው ምርጥ አርቲስት አገኘን እኮ። እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ ። ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ።

Келесі