ሰበር ዜና - ጦርነቱ ሊባኖስ ገባ እስራኤል ወሰነች | ዶ/ር አብይ ስለ ኤርትራና ወደብ በግለፅ ተናገሩ Ethiopia Zena Mereja

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzread.info/dron/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 370

  • @sisdemewez161
    @sisdemewez1619 ай бұрын

    ሊባኖስ ያለነው እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገራችን ያብቃን 😢😢😢😢

  • @user-py5yb9xi7q

    @user-py5yb9xi7q

    9 ай бұрын

    አይዟችሁ የእግዛብሔር ጥበቃው ከናተ ጋር ይሁን

  • @sisdemewez161

    @sisdemewez161

    9 ай бұрын

    @@user-py5yb9xi7q አሜን ውዴ 🥰

  • @menbereslasemenbereslase1242

    @menbereslasemenbereslase1242

    9 ай бұрын

    አሜን 😢😢😢

  • @elisabethneguse

    @elisabethneguse

    9 ай бұрын

    አሜን🥺

  • @mube8885

    @mube8885

    9 ай бұрын

    አሚን ❤❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy50089 ай бұрын

    ሊባኖስ ያለነውን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቀን ትላንት ወደ ማምሻውን ላይ ከባባድ መሳርያ ድምፅ ነበር ሰላም አድረናል ሰላም ያውለን😢😢😢😢😢🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @sofiaosman308

    @sofiaosman308

    9 ай бұрын

    አላህ ይጠብቃቹ ውዴ ሰላም ለአለም

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    9 ай бұрын

    የት አካባቢነሽ ዉዴ

  • @user-be5jf5ir6n

    @user-be5jf5ir6n

    9 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @emuyali9863

    @emuyali9863

    9 ай бұрын

    የት ሰፈር ነሽ

  • @aynalembest616

    @aynalembest616

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔርይጠብቃችሁ

  • @simbootewahidoo4018
    @simbootewahidoo40189 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላሙን አዉርድልን 😭🤲

  • @user-nx2np5vf4h

    @user-nx2np5vf4h

    9 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed23449 ай бұрын

    ያረብ አሏሕ ይሕን ደም መፋሰስ አንተው አቁምልን አንተው ግባበት ያረብ። እረ በዱአ በ ጾለት እንበራታ❤

  • @MudinSultan-bp6vq
    @MudinSultan-bp6vq9 ай бұрын

    ሰላም ለናት ሐገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13979 ай бұрын

    በልብና ን ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በድአና በፆለት በርቱ አላህ ይጠብቀን

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem31569 ай бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ፈጣሪ ሆይ ሰደተኞችን ጠብቅልን ለተሳዳቢ ልቦና ይሰጥልን

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን በሀገራችንም በሰውም ሀገር ጦርነት መቼ ነው ሰላም እምናገኘው😢😢

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w9 ай бұрын

    አብይ ሌላጦርነት ውስጥ ሊያስገባን ነው መጠንቀቅ አለብን

  • @mebratmebrat9715

    @mebratmebrat9715

    9 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @zenanigatu4228

    @zenanigatu4228

    9 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ወደብ ይገባታል ማለት ነው ጦርነት

  • @lela8945

    @lela8945

    9 ай бұрын

    @@zenanigatu4228if Ethiopia wanne use the Red Sea 🌊 have to pay a good amount, nothing is for free.

  • @user-xq6nb6nr7w

    @user-xq6nb6nr7w

    9 ай бұрын

    @@zenanigatu4228 አወበዝህ ስአት ባህርም ወደብም አንፈልግም ሰላም ቢሰጠን ከባህሩ በላይ ይጠቅመናል እምንበላው የለን በህር ይላል

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube299 ай бұрын

    በሊባኖስ በጣም አሳቢ ሁኚታላይ ናት በአካቢባች የጀመረው ቆይታል ከሱ ተገላገልን ስን በትልቁ ጀመሩ በጣም ከባድ ነዉ ለሀገርችን መሪት ያብቃን በየሀገሩ የሚሰማዉ በጣም ከባድ ነዉ በየሀይማኑታችን እንፀሎይ

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b9 ай бұрын

    ዶክተር አብይ እኔ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ለምድራችን ና ለአለም ይሁን። ❤❤

  • @shgeashega4665
    @shgeashega46659 ай бұрын

    አምላኬ እትዮጵያዬ አስብልን🇪🇹🇪🇷❤😭😭🙏🙏

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa98729 ай бұрын

    ጌታሆይ አለም ሰላም ናፈቃት ተመልከተን ዝምታህ እስከመቼ ነው አምላኬ ማረን ምረትህ ይጎብኘን

  • @zedgetahun9763

    @zedgetahun9763

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @samsamara4003
    @samsamara40039 ай бұрын

    ተው ሊባኖስ ሰላም ነች ጠረፍ አካባቢ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @Gebremenfeskidus-fy5zy

    @Gebremenfeskidus-fy5zy

    9 ай бұрын

    Hezbula yalbet bota newe Debubawi Lebanos egu kalaref Le Beirut cheger yamtal Dero chger tekstoal

  • @raddanitube
    @raddanitube9 ай бұрын

    አለማችንን ሰላሙን ያምጣልን አሜን እያላቹ❤❤❤

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    9 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏😭😭😭

  • @raddanitube

    @raddanitube

    9 ай бұрын

    @@seblewengel2843 አመሰግናለው

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun62069 ай бұрын

    thanks abiy...our PM

  • @salealhosani1206
    @salealhosani12069 ай бұрын

    እኛ አማራዉች አንፈልግም

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r9 ай бұрын

    ጌታ ሆይ አደሪሁን በቸረነትህ ቸሩ መድኃኔዓለም😢😢😢 መዘዙ ከባድ ነው

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged38819 ай бұрын

    ተድንጋይ ገካብ የወጣህ መሪ አሲሰለጥን ገባድነዉ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ጠብቀን አመላ ሆይ🙏🙏

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei83279 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለአለሙ ሁሉ ሰላሙን አም ጣልን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v9 ай бұрын

    አቤቱ የሰላም ባለቤት ጌታዬ ሆይ ሰላም ስጠን😢

  • @user-nx2np5vf4h

    @user-nx2np5vf4h

    9 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq9 ай бұрын

    አይብ ድምፅህ መስማት አስጠላኝ ማን ላንተ ብሎ ጦርነት አይገባም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @maruabiye2521
    @maruabiye25219 ай бұрын

    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ይሁን ለዓለሙ ሁሉ ሰላምን ስጠን

  • @tigestkifle243

    @tigestkifle243

    9 ай бұрын

    ሀይዌይ ሁኔታ ሂደት ሂደት ❤❤❤❤😊😊 ፕ😊

  • @YefatTube-dv5fs
    @YefatTube-dv5fs9 ай бұрын

    ያ አላህ ሰላሙን ሰጥተህ አንድ አድርገን

  • @user-cq8gl5ge7w
    @user-cq8gl5ge7w9 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰላሙን አውርድል🙏

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg9 ай бұрын

    አይ እቺ እስራኤል ደጃልን ይመስል እዛም እዚም ትነካካለች ለነገሩ የሱ ቁጥር አንድ ያለማመታት የምትከትል ናት ኢትዮጵያዊውን ወታደር ገረድ በልልኝ በሂወት ካለ ፍልስጤም ሀገር ነች እየሩስ አሌምም ዋና ከተማዋነች ድል ለፍልስጤም 🇵🇸🤲💪

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p9 ай бұрын

    መጨረሻችንን ያሳምረዉ እኔስ ፈራዉ😢😢😢😢

  • @chs2352
    @chs23529 ай бұрын

    ላአገራችን ላለማችን እንፀልይ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k9 ай бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለ አለም ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w9 ай бұрын

    በስነልቦና እኛን የሚመስለን ኣማራ ነው ብሑምራ እንገናኛለን ሌላውን ሁሉ ቅጀት ነው። ና እና እንደቀድም ታሪክ ይደገማል

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl9 ай бұрын

    ሰላም ውድ የሀገሪቱ ልጆች በያላችሁበት ሀገር ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እስራኤልን ለአንተ ለታመኑ እጆች አሳልፈን ሰጠነው አንተ ጠብቃት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ይሁን

  • @tube-mt9zx

    @tube-mt9zx

    9 ай бұрын

    አንዳንድ ኢትዮጵያዊ ትገርማላችሁ ሌላዉን ተዉት እነዛ ህፃናት አያሳዝኗችሁም እስራሒልኮ የሠዉ አገር ለራሷ ለማድረግ ለመዉረር እየሞከረችነዉ የእነዛ የህፃናቶች ደም ፈሶ አይቀርም ወደዳችሁም ጠላችሁ ትጠፋለች አላህ ከተበዳዮች ጋርነዉ

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    9 ай бұрын

    😅😅😅

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    9 ай бұрын

    አይ ቅጭላት አይ አስተሳስብ

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    9 ай бұрын

    ሰላም ለአለም ሰላም ለአዳም ዘር ሁሉ የበቀል አምላክ እግዘያብሔር ብቻ ነዉ አለቀ

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    9 ай бұрын

    አይእውቀት ሞልቶፈሶል😂😂

  • @ramarama5784
    @ramarama57849 ай бұрын

    ምስኪን ከርታታ ኢትያዊያንን የድሃ ልጆችን አላህ ይጠብቅልን ፍልስጤም እና ኢስራኤል በቃ ይበላቸው

  • @ida939
    @ida9399 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ሰላሙን አውርድልን😢

  • @user-se7wl6vz7o
    @user-se7wl6vz7o9 ай бұрын

    ሰላም ለዓለም ይሁን

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis59329 ай бұрын

    ሀዝብአላህ ነዉ የሚባለው እግዚአብሔር ይጠብቀን ቤሩት የለን ስዎች

  • @user-en3cn5cj6m
    @user-en3cn5cj6m9 ай бұрын

    እባካቹ በፀሎት አስብን ጦረነቱ ተባብሰዎል

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde1469 ай бұрын

    አቶ አያልቅበት አብይ ሁሉ ኬኛ እስቲ ሞክረው ።

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i9 ай бұрын

    አገራችንን አስይዘክ ጨርሰካል የቀረክ እኛን ሰዎችን ማስያዝ ነው የቀረክ ያንተ አገር የቷ ናት 15:12

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w9 ай бұрын

    እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያብርደው ያሁኑስ ያስፈራል

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe19699 ай бұрын

    አይ ከሁሉም ጋር ተባልተን እንዴት ይሆናል ጦርነት ሰለቸን እኮ ማሪያምን ደም ከኤርትራ ጆሮዬ ነው

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l9 ай бұрын

    ድል ለእስራኤል ድል ድል ታሸንፋለች

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j9 ай бұрын

    ዓብይ 🥰🇪🇹🥰my king 🇪🇹💪❤❤💪

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed90029 ай бұрын

    ድል ለፍርስጤም 🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ድል ለአማራ ህዝብ ፍኖ 💚💛❤️💪💪💪💪የአማራ ህዝብ እና ፈርስጤም የተገፉ ህዝብ ናቸው

  • @alenalkieritrea3862

    @alenalkieritrea3862

    9 ай бұрын

    ድል ለእስራኤል

  • @user-ig8bv1vb2m

    @user-ig8bv1vb2m

    9 ай бұрын

    Be careful with your response , we known who you are and where are you🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @user-zw8yh1jp2b

    @user-zw8yh1jp2b

    9 ай бұрын

    ❤ድል ፍልስጢን❤😢ያረብ

  • @Leji_fuadMahmud

    @Leji_fuadMahmud

    9 ай бұрын

    🤮🇮🇱🇮🇱🤮💩💩🤮🇮🇱

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp9 ай бұрын

    ድልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤ አይዞን አማራዬ ድሉ የኛ ነው

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume47759 ай бұрын

    አቤቱ በቃ በለን

  • @retitggsys1427
    @retitggsys14279 ай бұрын

    የቱ ወታደር ነው ያለክ አስጨረስከ የደሐልጅ😢😢😢

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c3 ай бұрын

    አድነን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል

  • @ትዳር
    @ትዳር9 ай бұрын

    ጦርነትን የማንሰማበት ጊዜ ያምጣልን

  • @leyladelwato7669
    @leyladelwato76699 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሬዬ ሆይ ሰላሙን ላክልን ለመላው የሰው ዘር ከለላህን አይለየን ለተበዳዮችም ፍትሁ ካንተው ነው ያረብ

  • @maruabiye2521
    @maruabiye25219 ай бұрын

    ሁሌም አንተ ብቻ ነህ ትክክል¡ አንተ ፈርኦን ሰውየ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana84899 ай бұрын

    እባክን ከዚህ በላይ በጦርነት አገሬቶን አትጉዳት የዚህ ቀደሙ ይበቃናል ኤርትራም በሰላም ከፈቀደች እሰየው ያለበለዚያ ግን ለምድራዊ እይወት ብለክ እዝቡን አታስጨርስ😢😢😢

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc9 ай бұрын

    እውነት ነው እኔ እስማማለሁ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema73799 ай бұрын

    ህዝብን መምራት ያቃተው ሌላ ምኞት ቀስ ብሎ ሌላ ጣርነት

  • @aloalo-mq4rl
    @aloalo-mq4rl9 ай бұрын

    አቢቱ ጌታሆይ ሰላሙን አምጣ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m9 ай бұрын

    የታላቋ ኢትዮጵያ መሪ እጅግ የምንወድህ የምናደንቅህ ታላቁ ብልሁ ቆራጡ አብያችን ምጡቅ አስተሳሰቦችህ ለምናሻግራት ኢትዮጵያ መሪ ሀሳብና ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝብ ወሳኝ ነው ምክንያቱም በልጽገው በጋራ ለመሻገር ወቅታዊ ነውና ።

  • @user-by6nt3ip2z
    @user-by6nt3ip2z9 ай бұрын

    ድል እስራኤል

  • @ethio125
    @ethio1259 ай бұрын

    ሄደው ነክተው ሰወን ያስገድላሉ ፈጣሪ ሰላም ያመጣልን

  • @user-yd7pp6qw6n

    @user-yd7pp6qw6n

    2 ай бұрын

    በጣም ወንድም

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe9 ай бұрын

    Eskezare abichu tenagro yalhone yelem ehem yisakal!!!! Bravo abichu!!!!!

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c9 ай бұрын

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13979 ай бұрын

    ሰላም ለኢ 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh38429 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብጌር ሆይ ምህረት አውርድ 😢😢😢😢🤲🤲🤲

  • @zelalemfisha419
    @zelalemfisha4199 ай бұрын

    ለኢሬቻ ወሳኝ ሀሳብ ነው።

  • @zenawit223almnh5
    @zenawit223almnh59 ай бұрын

    የአባቴ አምላክ በአጭር ይስቀርክ 🤲🏽ምን አይነት ሰውዬ ነው በጌታ

  • @fatumamehamed3270

    @fatumamehamed3270

    9 ай бұрын

    ጌታ እደናተ አይነቱን እያ የ መቼም ይቅር አይለንም አደብትሽን እያቆሽሸ ደሞ በጌታ ትያለሽ እዴ በጌታ ፊት አፀያፊ ንግግር አፀያፊ ነዉ አይወደዉም አስተዉይ ዉዴ

  • @user-xo5nu7po8s

    @user-xo5nu7po8s

    9 ай бұрын

    አሚን ያሥቀረዉ የሥንቱን ደም ጠጣዉ ፈጣሪ ያንሳዉ ይሔ ሠይጣን ሠዉዬ

  • @rozahjerusalem3156

    @rozahjerusalem3156

    9 ай бұрын

    ግን ምን ጉድ ናችሁ መቸ ይሆን የምንማረዉ አርግማን ለእራሰ ነዉ

  • @tesfaneshtefri
    @tesfaneshtefri9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጠልቃ ይገባል አታስቡ:::::::::::::::

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus19759 ай бұрын

    ሀሳቡ ልክ ነው። እውነታው ግን ኤርትራን ሊወጋ ግን አቅዶ ነበር።አሁን ሰራዊቱ ሽባ ሲሆን ተወው ይሆን?

  • @zd820
    @zd8209 ай бұрын

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @melkamusonko
    @melkamusonko9 ай бұрын

    ሰላም ለአለም

  • @salamabebe788
    @salamabebe7889 ай бұрын

    አላልቅ አለው የኢትዮጵያ ህዝብ አንዱ ሳይበርድ ሌላ ይጠነስሳል ይሄ ሰውዬ አድስ አበባ ለመግባት የተከለከለ ህዝብ ቀይ ብሀር ምኑ ነው ስለዚ እንደምትወጣ ተወጣው ሴጣን ሰው በላ😢😢😢

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99139 ай бұрын

    😢😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ ስላም አምጣልን

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove22999 ай бұрын

    ESRAL ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Erey647-l9p
    @Erey647-l9p9 ай бұрын

    Abiy Ahmed ende hamas motu qerbo meselen.ena 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 mendelay shabiya 💪💪💪💪💪ntebqalen ante aheya wushetam.

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k9 ай бұрын

    አፈር ብላ ደሞ ሌላ ደም ማፍሰሻ መስመር ፍጠሪ መዳንያለም ሀይል አለው አተን የሚያነሳበት😢😢

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz9 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ ሁንስ ሞትን መጠበቅ ይከብደል😭😭😭😭

  • @naka8170
    @naka81709 ай бұрын

    የፌልስቴነን የኢስረኤልን ኢንደዚ አረጊ ከን ቱረጉሙ ይምጠልን Engilsh ብሁነ ቻገረ ዬለዉም

  • @temesgendemeke2314
    @temesgendemeke23149 ай бұрын

    አልጄዚራን ተከትለህ ባትዘግብ ጥሩ ነው ።ለምን አልጄዝራ የእስራኤል ጠላት ነው።

  • @user-xo7xh9lf4l
    @user-xo7xh9lf4l9 ай бұрын

    ያረብ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana83999 ай бұрын

    ሰላም ለሰዉ ልጆዎች ሁሉዉ ይሁን ሰላሜን እሰጣችሁለሁ እኔ እምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ያለዉ የእግዚአብር ቃል ሰላም አለም አሰጥም እግዚአብር ግን ሰላምን ይሰጣል ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis89699 ай бұрын

    መበተን አልክ አሁንስ እየበተናችሁ ከደል ምን አዲስ ነገር አለ አስተውል ኤሪትራ ኢትዮጲያ አንድ ናቸው ፀብ አትጫሩ የአማራ ጉዳይ ሳይፈታ ሌላ ነገር አትጫር

  • @tigistteka7896
    @tigistteka78969 ай бұрын

    ሰላም ለአለምሑሉ ፈጣሪ ያርግልን የአገራችን ሑኔታ እረሳቹሑት ወይ

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk9 ай бұрын

    እውነት ለመናገር ሰውየውን አልወደውም ይህን ሀሳብ ግን ወደድኩለት።

  • @genetaman1614

    @genetaman1614

    9 ай бұрын

    Esum Yehenn new Yefelegew attention maskeyeriya

  • @zerihunfantu1018
    @zerihunfantu10189 ай бұрын

    የግድ ነው ወደቡ

  • @lela8945

    @lela8945

    9 ай бұрын

    No, the Sea is not yours, pay and use. Wedebu balebet allew.

  • @hassenabdullahi6487
    @hassenabdullahi64879 ай бұрын

    Free Palestinian

  • @aylneshatena7339
    @aylneshatena73399 ай бұрын

    ወደሌላ ጦርነት መግባት አይቻልም

  • @uwithuwith8676
    @uwithuwith86769 ай бұрын

    ምን እበዛለን እየጨፈጨፈከን ጀል አፎ

  • @Jone-dv1fh
    @Jone-dv1fh9 ай бұрын

    ጀግናው ይሞከር አብዬ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x9 ай бұрын

    ትውልድ ኢትዮጵያውያን በላቹ በት በየእምነታቹ ፀልዬ እንዳትዘናጉ ።አደራ

  • @TinaTaddessa
    @TinaTaddessa9 ай бұрын

    ወይ ሀገሬ ምኑ መጣብሽ

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut9 ай бұрын

    ድሉ የኛ ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪

  • @user-sr8gc1pj3v

    @user-sr8gc1pj3v

    9 ай бұрын

    Dl l flstemawiyan nw Weys ftariyachun end posture lltfut yhun eyalachu endayhon

  • @shemsedinomer

    @shemsedinomer

    9 ай бұрын

    አንተ ደሞ ምን ቤት ነህ

  • @fafiyasinhara5180

    @fafiyasinhara5180

    9 ай бұрын

    እየሱስህን አሰቃይተው ሰቀሉብህ ታሪክ አንብብ ሰገጤ😂😂😂😂

  • @sofyamohamed9002

    @sofyamohamed9002

    9 ай бұрын

    ሚስኪን😂😂😂

  • @truthbetold1279

    @truthbetold1279

    9 ай бұрын

    አዬ እቺ "ድል" የሚሏት ቃል sell ላይ ናት መሰለኝ በብዛት ትታያለች።

  • @mehdichala2074
    @mehdichala20749 ай бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር በሀሳብዎ አምናለሁ ኢትዮጵያ ወደብ ሊኖራት ግድ ነው

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq9 ай бұрын

    ያረብሰላምይስጠንያረብ

  • @aloalo-mq4rl
    @aloalo-mq4rl9 ай бұрын

    የባህሩ ቢቀርስ መጀመሪይ ሰላም ይምጣ

  • @eritreaforeritreans2278

    @eritreaforeritreans2278

    9 ай бұрын

    Selam masfen sele acatachee ko new lela tfat ena lela hlkit ymawgut Ethiopia 🇪🇹 ko haftam hgenat ymasfelhat selam new Red Sea demo wdachw telachw ye Eritrea 🇪🇷 nwe. Selam stuni enacacthu

  • @yishakhailu
    @yishakhailu9 ай бұрын

    አቤላዬ የረዥም ጊዜ አድማጭህ ነኝ ❤❤❤ እኔም በበኩሌ ቻናል ከፍቻለሁ እርዳኝ ውዴ

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay62079 ай бұрын

    Abeco❤

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c9 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤ እስራኤልና ፍልስጤም ሰላሙን ስጣቸው የሊባኖስ ህዝበልን በጣም አረመኔነው የአይኤስ ቡድን ነው ሊባኖስ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እጀራፍለጋ የወጣችሁ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የህዝበላው መሪ ሀሰንነስረላ በሊባኖስ እስካለ ድረስ እስካልሞተድረድ ሊባኖስ ሰላም አታገኝም

  • @ekramhassan8468

    @ekramhassan8468

    9 ай бұрын

    ከፍለግሽ አችና መስሎችሽ ተዘቅዘቂ የጭፍጨላቻ ጠጥቶብከሰከርሰው አይለይም ሊባኖሶች ሆኑም አርብሀገራትን ትጥላልችሁየለነው ለእውነት ፍትህ አቆሞሙ ዘርኛነችሁ

  • @malikshibaz911

    @malikshibaz911

    9 ай бұрын

    ሞትም ሒወትም በአላህ እጅ ነዉ አላህ ከፈለገ ይወስደዋል መዉሰድ ካልፈለገ ደሞ ያኖረዋል እኔ በበኩሌ ሀሰን ነስረላህ ረጅም አመት እንዲያኖረዉ ምኞቴ ነዉ

  • @user-bl8vt9yr9c

    @user-bl8vt9yr9c

    9 ай бұрын

    @@malikshibaz911 ሀሰንነስረላ አይየስነው የቤሩት ሱኒእስላሞችን ሁሌሊገላቸው ይፈልጋል የራሱእስላም ያልወደው አንቺወደድሹ ስራውመጥፎነው ሌላው እስራኤል ጥፍልተኛእንደሆነች አቃለሁኝ ግን እግዚአብሔር ሰላምያውርድ ሀታ እስራኤልሰላምብታወርድም ሀሰንነስረላ ነገረዝኛነው እሱ መሬትውስጥ ቤት ሰርቶ ተደብቆእየኖረ ሰውያስጨርሳል ላላው ማንምቀኑከደረሰ ደረሰነውልክነሽ ግን ሰውየው ክፉነው

  • @user-bl8vt9yr9c

    @user-bl8vt9yr9c

    9 ай бұрын

    @@ekramhassan8468 አንተ ቱሪናፋ ፉራ ነህ እኔ ሀሰንነስረላያለበት አካባቢነው ስራዬ የሰራሁኝ እርስ እስላም ሆኖእስላምንአይወድም አንተኢትዮጵያቁጭ ብለህ ታለቀልቃለህ የመሀይብጥግ በየግዜ አይደል የሱኒሙስሊሞችን በሊባኖስላይ የሚያስጨርሰው ህዝቦላ ልጅለእናቷ ምጥአስተማረቻት አሉ ስለሊባኖስ ምንታቃለህ መሀይብ እስቲ ሀ ካልክ ጎግል ስር አድርግ ምንይመስላል የምንጥላቻነው የምታወራው ሌላው ደንቆሮካልሆንክ በይራቅ የሚያልቁ በገጠሩክፍል እስላምአይደሉም ገዳያቸው የህዝቦላ የሚመራቸው አይ ኤስየሚባሉአሸባሪናቸው አንተ ጫትቤትቁጭብለህ ስለጫትታልማለህ ፋራ እስላምስለሆንክ ቢቻእስላም ልትባል አትችልም ሁሉንምአራጅከሆንክ አንተ ሀራምዬነህ ንጹህ እስላም ከልብ ነው የምወዳቸው ሰላም ፈላጊ የተቸገረ የሚረዱ አዛኝ አላህንይፈራሉ እጃቸው እርጥብነው ያሰንብታቸው አራጅሙስሊም ልክእንደስልጤሙስሊም በአዲስአበባ መስጊድሰፈርስ ድምጽአይሆኑ ወጥተውአይናገሩ ግን የሆነነገር ኮሽሲል አላህወክበር ይላሉ እናም እስላምንአትወክሉም አራትነጥብ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema73799 ай бұрын

    ለዚህ ነው ህዝብ ልትቀንስ በየባታው ጣር የምትመዘው አረ ሰላም ስጡንንንን

  • @bekeleadugna6570
    @bekeleadugna65709 ай бұрын

    እወነታው ይሄ ነው ሰቶ መቀበል

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile29959 ай бұрын

    ቀድመህ ማየት ስለምትችል በጣም ደስሥሥ ይላል Ethiopiya ትንሣአዋ ደርሱዋል

  • @queenlove7485
    @queenlove74859 ай бұрын

    ማንም ጋዛን ለቆ እየወጣ አይደለም የተሳሳተ መረጃ ነው መቼም አይወጡም ይሞታሉ እንጂ ድል ለተበዳይዋ ፍልስጤም ውድቀት ለወራሪዋ ለአይሁዳውያን

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed32079 ай бұрын

    የፋኖን ጫና የአገርን የውስጥ የተጋረጠበትን አደጋ ለማምለጥ ዘዴ እና የህዝብን የአስተሳሰብ አቅጣጫ ለመቀየር ነው ነቅተናል የጨነቀው ለት 😂

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq9 ай бұрын

    ያረብአላህአይሸግረዉምተብራዲያራገዉ

Келесі