ሰበር-ዜና-ሰበር-ሶስተኛው ጀነራል ፋኖን ተቀላቀሉ//ጀነራሉ ከጫካ ለአብይ የላኩት አስደንጋጭ//ድሮን ያልበገረው አማራ ታሪክ ሰርቷል//

Пікірлер: 64

  • @MaryanSaciid-sc9gv
    @MaryanSaciid-sc9gv6 күн бұрын

    ፋኖኑርበትአገሩላይጀግናዉፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin8106 күн бұрын

    ❤ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏አረጧርነት መከራ በቃን መቸነውእኛ የመመያልፍልን የሞተ ድሃ ዋጋ ከፍይ ድሃ አረ በጥበቡ ምሩን አማራተብየው

  • @BefkaduBekele-r5e
    @BefkaduBekele-r5e8 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AbrhamAddis-v6s
    @AbrhamAddis-v6s8 күн бұрын

    ድል ለኛው አማራ ህዝብ

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn7 күн бұрын

    ኡነት።መስካሪ።ስው።ተባረከ።።እመስግናሎህ።ክብር።ይገባህል።ዲል።ለፋኖ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82508 күн бұрын

    ኤረ ድልድል ለአማራ ፋኖ ድል ሞት ለተፌሬዴቤት አማራሕዝብ አግዝአቤሔር ይርዳችሁ

  • @user-eq3gm4ht1l
    @user-eq3gm4ht1l8 күн бұрын

    ድል ለተገፍው አማራ ህዝብ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82508 күн бұрын

    ድንቅመልክትነው እውነት ነውአማራ አይምሮ ሰፊነውና አትዮጵያን መምራት ይችላል ምክንያቱም አማራ የእግዝአቤሔርን ትሕዛዙን ያውቃል ፈራሃ አግዝአቤሔር አላቼው ሴውን በፍቅር መያዝ ይችላሉአብይ በሴው ጥላቻ የውስጥ ዓይኑ የታወሬ ሴው ነው ሴው በፍቅር ይገዛል እንጅ በጥላቻ አይጌዛሌትም ማነኛውም ሴውይኼን መወቅ ተጌብ ነውና አትሞኙ

  • @user-fy4om6yv3b
    @user-fy4om6yv3b8 күн бұрын

    God bless Fano! Thank you God!

  • @firezerhabtemariam7541
    @firezerhabtemariam75418 күн бұрын

    Victory for amhara fano

  • @MogesSeyoum
    @MogesSeyoum8 күн бұрын

    All General to be considered and approved The decision made of the opportunity take out the right.

  • @AbrhamAddis-v6s
    @AbrhamAddis-v6s8 күн бұрын

    ድል ለኛው አማራ ህዝብ 2:37 2:37 2:38

  • @user-ps9pc2hf4q
    @user-ps9pc2hf4q7 күн бұрын

    ድል

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu63408 күн бұрын

    Dl leAmhra fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merschers
    @merschers7 күн бұрын

    አይዞህ

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga15008 күн бұрын

    መቼም መክዳታቸው አይቀርም ብለህ ነው እንጂ እስካሁን የሰማነው የለም

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo8 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @melakyoseph3322
    @melakyoseph33228 күн бұрын

    Amharic language at its best.

  • @Getachew-n2f
    @Getachew-n2f8 күн бұрын

    ዜናህ ከመረጃ ይልቅ እንቶፈንቶ ይበዛበታል

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell96508 күн бұрын

    አላማ ያለው ወታደር ይሻላል ከማይረባ ጀነራል ይሻላል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen46988 күн бұрын

    ከኦህደድዉንም ድርጅትም መሪይም ኦሮንም ታዛዥ አደጋም ባማራም ህዝብንም ክልልንም ጣይም ያለችሁም አብራችሁንም ምትሰርዉት ያማራም አድማንም በታኝንም ከመከላከያም ዉስጥም ያላችሁትም ጥሪያችንም እናቀርባለንም ወዳማራም ህዝብንም ልጅዎችም። ፋኖችንም እንድትገብዉንም ጥሪያችንም አቅርበናልም የፋኖንም ታጋይዎችንም ነንም ከመከላከያም ዉስጥም ያላችሁትም ያማራም ታጋይም ጅግኖችንም ፍኖችንም ተቀላቀልዉ ከመከላክልያም ዉስጥም ያላችሁትም አማራም ወጣቶችም ኑዉ ግብወፕ አብራችሁንም ካማራም ጦርንም ጋርንም ታገልዉም እንዳዲስንም መከላከያም ምስረታም ምዝገባም ይኔራልም ሀገርንም ወዳድንም ታጋይዎችም ከየትኛዉንም ቡሄርንም ካላችሁም ከመላከያም ትታችሁንም ወደፋኖንም እንድትቀላቀልዉንም ጥሩታችንም እያቀረብንም እንገኛልም መንግስትም የሚባልም የለም ያንድንም ግለሰብንም ጦርንም ታዛዥ ሁናችሁ ሀገርንም አታፍርስዉ ነዉ ምንለዉም። ህዝብንም አማራም ማህበራትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም።

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette63338 күн бұрын

    ይሄ ሁሉ የፋኖ ድል በሦስት የፋኖ ክላሽንኮቭ?

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro64818 күн бұрын

    የሞቱ ፅንፈኞች ተቀላቀሉ አልተቀላቀሉ ምን ለውጥ ያመጣሉ? ድሮም ከተማ ፅንፈኛ ነበሩ።ሄዱ። አንካሳ መጨረሻው ገደል ነው። አንባቢው ትንፋሹ ተቆራረጠሳ?

  • @user-er4jx1nq3f
    @user-er4jx1nq3f8 күн бұрын

    በጣም ችግር አለብህ ዜና ማለት አታውቅም ድርሰት ነው የምታነበው

  • @medfensimuy6530
    @medfensimuy65308 күн бұрын

    ሃሃሃ ኣታስቀኝ ፋኖ መቸነው ሚገባ ኣራት ኪሎ ጉራ ጉራ

  • @NajiyaaJuhar
    @NajiyaaJuhar8 күн бұрын

    Qom,,taa jezbaa

  • @user-tt9yr5nn6b
    @user-tt9yr5nn6b8 күн бұрын

    3ኛው ጀኔራል ማነው???? በል ንገረን እስኪ😢

  • @user-gy9nv5jc7n

    @user-gy9nv5jc7n

    8 күн бұрын

    የኔም ጥያቄ

  • @beyenedamtew5512
    @beyenedamtew55128 күн бұрын

    ዜና ማለት ሐተታ አይደለም ማነው ሶስተኛ ዉ ጀኔራል?

  • @belainehgirma4947
    @belainehgirma49478 күн бұрын

    Ehee yemeserach eko edeyachenen erazemelen new!!!! Dil le Fano

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma31818 күн бұрын

    ፋኖዎቻችን እራሱ ብርጌድ ጄኔራል ናቸው ለህሊና ለሃቅ ሲሉ ይምጡ ያው ያማራ ጄነራል በስልጠና እውቅና ያላቸው በብቃት ወያኔም ታውቃለች እና ለዛ ይጥጠቅሙናል ኢንጅ እንንደአብይ ጀነራሎች ጋጋጋታ ስለበዛ አይድደለም

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx8 күн бұрын

    አትደጋግም መረጃ

  • @getachewworku6450
    @getachewworku64508 күн бұрын

    እከክቆምጭ

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b8 күн бұрын

    ቢሰማ ጥሩ ነበር ግን ሰውየው አሁንም ከትቢቱ ጋር ነው ሰውየው አቶ አቢይ አህመድ ምላስ እንጅ ጭንቅላት የለውም። እርሱን መስማት አያስፈልግም።ታግሎ ማሶገድ ብቻ።

  • @adegamar5223
    @adegamar52238 күн бұрын

    ሶስተኛው ጀኔራል ማናቸው?

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama99018 күн бұрын

    በቅርቡ ብልፅግና የፈራርሳል ፤ሰር ነቀል ለዉጥም ነሀፈራችን ይደረጋል፤ለዚህም ሰረዊቱ ለፋኖ ድጋፉን በመስጠት አነዲተባበርና በአዲስ መልክ ኢትዮጵ ያዊ የሆነ ጠንካራ ሰራዊት ይፈጠራል።በህዝብ እና በሀገር የቀለዱ ወደ ዘብጥያ የሚገቡበት ግዚ ሩቅ አይደለም።

  • @user-er4jx1nq3f
    @user-er4jx1nq3f8 күн бұрын

    ግን አሸሽለሃል

  • @KassayeGetahun
    @KassayeGetahun8 күн бұрын

    በቃ ! " ብልፅግና በሰፈሩ ቁና ሊሰፈሩ ነው " ሃይ ! ኦነግ ብርጭቆ እጁ ላይ ተሰበረ

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew33038 күн бұрын

    ጎረቤትህን ሳትዘልፍ ስለ ችግሮችህ ማዉራት አትችልም?

  • @user-yz3bz5ob1k
    @user-yz3bz5ob1k8 күн бұрын

    Amahara ende jeginintu bandam beshi newu asaminewu ena dr anbachewun yegedelu ken neber hoo biloo mensat yenbrebacheei

  • @wondwosenmetaferiamekasha7020
    @wondwosenmetaferiamekasha70208 күн бұрын

    Who is the third general no more fake news.

  • @asefatekw2983
    @asefatekw29838 күн бұрын

    ብዙ ትዋሻለህ ጀኔራሉ አልከዳም አጃቢወቹ ናቸው ወደ ፋኖ የተቀላቀሉት

  • @biniyamtesfaye5663
    @biniyamtesfaye56635 күн бұрын

    Del🦊lefanu

  • @mulugetadadi1188
    @mulugetadadi11888 күн бұрын

    አደራ በሊታ የቄሮን ዉለታ ለምን ትባላለህ ???

  • @Alinuruareb-f1v
    @Alinuruareb-f1v8 күн бұрын

    ስሶሞ

  • @taki2268
    @taki22688 күн бұрын

    Is this news? I don’t know what you are talking about.😂😂😂

  • @andargachewgizaw7704
    @andargachewgizaw77048 күн бұрын

    Layer

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx8 күн бұрын

    ውሸታም ሚድያ ሶስተኛው ጀነራል ማነው ቀደደዳ አይመቸኝም

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew50048 күн бұрын

    የምን ጠቅላይ ሚኒስትር ኮሌኔል ፋሽሽት የወያኔ ሰላይ

  • @tekesteyohannes-fv3lh
    @tekesteyohannes-fv3lh8 күн бұрын

    አረ ትንሽ ቀነስ አድርጋችሁ ተቀደዱ ደብዳቤያችሁ አስደንጋጭ እና ገዳይ ነዉ ብላችሁ የምትልኩት ድርሰት እስኪ ለ አማራ ምን ይፈይዳል

  • @BitwededMekonen
    @BitwededMekonen7 күн бұрын

    ህወሕት ሳትሉ ማውራት አትችሉም ይገርመኛል እንዴት ነው የምትፈሩት አንድ አባባል አለ አህያ ጅብን ነክሶ ገሎት እያለ ቢደበደብ ነክሶ አለቅ አለ በስንት ድብደባ ከለቀቀ በኃላ ይይዘኛል ብሎ እግሬን አውጪኝ ብሎ ጠፋ

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete96588 күн бұрын

    የሀሰት ዜና አትዘግቡ፣ በተምታታ ዜና ሕዝቡን አታደናግሩት፣ የተረጋገጡ መረጃዎችንም ቢሆን ከጥቆማ ያለፈ መረጃ አታውጡ፣ በናንተ ዜና ዋናው ተጠቃሚ የኦሮሙማው አገዛዝ ነው።

  • @woiioabaseber6758

    @woiioabaseber6758

    8 күн бұрын

    ይህ የሀሠት ዜና አይደለም እውነቱን ስታገኘው እርግጠኛ ነኝ ይቅርታ ትጠይቃለህ

  • @abeduteddy9349

    @abeduteddy9349

    8 күн бұрын

    3ኛ ጀነራል ማን ነው ሳታረጋግጥ እርሱ እና ትንታኔው አይገናኝም

  • @admassiebelete9658

    @admassiebelete9658

    8 күн бұрын

    @@woiioabaseber6758 ያልኩትን በደንብ አንብበው። አጠቃላይ ምልከታዬን ነው ያሰፈርኩት። ያገኘነውን ሁሉ አንዘርግፍ፣ ጊዜና ቦታ እንምረጥ ማለት ይቅርታ ካስጠየቀ sorry.

  • @addisumengesha2182
    @addisumengesha21828 күн бұрын

    በግ ጠንክረህ ስራ ውሸት አርዕስት ስለጻፍክ ሰው አንዴ ሊያይልክ ይችላል ነገ ግን በጭራሽ አያይልክም።

  • @bx5831
    @bx58318 күн бұрын

    ሌላ ዝባዝንኬ ሳትዘበዝብ ስለሶስተኛዉ ፋኖን ስለተቀላቀለዉ ጀኔራል ከመናገር ይልቅ ዝም ብለህ ተዘባርቃለህ ቱሪናፋ በተዘቀዘቀ አዉራጣት ገጨሁህ

  • @user-js1if3rg3e
    @user-js1if3rg3e8 күн бұрын

    ቀዳዳ

  • @kefelegntulu7427
    @kefelegntulu74278 күн бұрын

    ውሽታም!

  • @user-ed3mo4nx8f
    @user-ed3mo4nx8f8 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

Келесі