ሰበር - የሩሲያው ፑቲን ለዶ/ር አብይ መልክት ላኩ | ታላቅ ተቃውሞ | ከአየር መንገድ የተሰማው ዜና

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzread.info/dron/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 136

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube28582 жыл бұрын

    አሁንማ የሩሲያ ባንዲራ ሳይ የኢትዮጵያን ባንዲራ እንዳየሁ ነው የሚሰማኝ Thank you Russia 🇷🇺 for stand with Ethiopia 🇪🇹

  • @user-xj9co7jx5y

    @user-xj9co7jx5y

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂እኔ ደግሞ የቻይናን😂😂😂

  • @user-fy2wu2ez4m

    @user-fy2wu2ez4m

    2 жыл бұрын

    ትክክል አቀማመጡ ይመሰሰላን ቀለሙ እጅ

  • @user-yg9jx1jy2i

    @user-yg9jx1jy2i

    2 жыл бұрын

    @@user-xj9co7jx5y የክፉቀን ደራሽ

  • @user-xj9co7jx5y

    @user-xj9co7jx5y

    2 жыл бұрын

    @@user-yg9jx1jy2i ኢማንዬ ሳህ ሁለቱ አገሮቺ መቸም የማንረሳቸው😭

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    እኔ ደሞ ማናቸው 🇪🇷🇪🇹ከሁለቱ በስተቀር😁😁😂

  • @maledatube2121
    @maledatube21212 жыл бұрын

    🇪🇹ፈተና ሲበዛ ለበጎ ነው።በሀገራችን ዛሬም ነገም ተሰፋ አንቆርጥም ኢትዬጲያ በጠላቶቹዎ ላይ ከፋ ብላ ለዘላለም ትኑር።

  • @eth3082
    @eth30822 жыл бұрын

    ወይ እናት ሀገር የልፍ ይሁን 🇪🇹አይዞሽ እማ

  • @emusumyatube

    @emusumyatube

    2 жыл бұрын

    ኢሻ አላህ ሱሌማን እረ ወድሜ ፍትህ ለሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @alamnasir9579

    @alamnasir9579

    2 жыл бұрын

    😭😭😭

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    ድል ለዋልያዎቹ🇪🇹💪💚💛♥ሰላም ለእናት አገር ኢትዮጲያ

  • @dubai1813
    @dubai18132 жыл бұрын

    መልካም እድል ለእምዬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @hayathayattadese9518

    @hayathayattadese9518

    2 жыл бұрын

    አተለላወረየለህምአንደቀንለሰረኝቸሰተወረአልሰማም

  • @KhadijaK-mf8ri

    @KhadijaK-mf8ri

    2 жыл бұрын

    አላያሣምረሀዉ😭😭😭😭❤

  • @asreseethio7984
    @asreseethio79842 жыл бұрын

    መድሀኒያለም ሆይ አንተው ጣልቃ ግባበት እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ወገኖቻችንን አንተው ጠብቅልን🙏🙏💚💛❤️

  • @habeshanrecap
    @habeshanrecap2 жыл бұрын

    ትንሳኤያችን ደረሠ መሰለኝ ጠላታችን እና ተቃዋሚዎች በዙብን.... ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-rc1wb6tj2e

    @user-rc1wb6tj2e

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ደስታዋ ቀርቦል ለዚያ ነው ጥላቶቹየብዙት

  • @getuassefa591
    @getuassefa5912 жыл бұрын

    We are proud of our leaders(government )we are on the side of our country.

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila6492 жыл бұрын

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤💪

  • @useruserr6099
    @useruserr60992 жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለዋሊያዎቹ

  • @robatube8283
    @robatube82832 жыл бұрын

    ድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l2 жыл бұрын

    ልነጋ ስል ይጨልማል ኣይዞሽ ሀገሬ እግዛብሄር ያቃል ተስፋ ኣልቆርጥም ባንች ዋልያዎች መልካም እድል 💚

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    መልካም እድል ዋልያዎቹ 🇪🇹❤ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ❤ ለጠላቶቻችን ሽንፈት ይሁንላቸዉ

  • @oneloveethiopia4187
    @oneloveethiopia41872 жыл бұрын

    አገራችን. እግዛብሄር ይጠብቃት

  • @eth3082
    @eth30822 жыл бұрын

    ሚድያን በመዛገት ና በመጥለፍ ከመጡ እየተሻናፉ ነው ማለት ነው

  • @selamawityehualashet6371
    @selamawityehualashet63712 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ጉዳይ ምን አገባቸው በመጀመሪያ የራሳቸውን ያስተካክሉ

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya11852 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selammekonen1902
    @selammekonen19022 жыл бұрын

    Ethiopia ye egizhebar hager nat hageray le zelalam tenuar 💚💛❤

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya11852 жыл бұрын

    Ethiopia❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hananidres757
    @hananidres7572 жыл бұрын

    ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ የአላህ አተታረቀን

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u2 жыл бұрын

    *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya11852 жыл бұрын

    ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🕊🕊

  • @nejatliben6293
    @nejatliben62932 жыл бұрын

    አጎቴ ፑቲን እናመሰግንሀለን 🙏

  • @emusumyatube
    @emusumyatube2 жыл бұрын

    የአቤል ቻናል ተከታይወች የኡስታዝ ሀሰን በላይነህ ሀሳብ እናጋራ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ እጠይቅ ኮመታተሮች ጫና እንፍጠር ወገኖቻችን አለቁ እየሞቱ

  • @willyafrofitness1989
    @willyafrofitness19892 жыл бұрын

    ሩሲያ አባት ሀገር ውለታሽ አለብን!!!

  • @znawtesema6124
    @znawtesema61242 жыл бұрын

    በሀገሬና በአውሮፖውያን መካከል አምላካችን አለ የሚሰራውን ያውቃል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    ዉድ ኢትዮጵያኖች በሀገርም በዉጭም ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @ruthpetros8064

    @ruthpetros8064

    2 жыл бұрын

    Ys

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e2 жыл бұрын

    አይዞሽ እናት አገሬ

  • @selamyeshetu6506
    @selamyeshetu65062 жыл бұрын

    mምነዉ አማሪካ እኔ ብቻ ፈራጅ ልሁን አለች ኢትዮጵያ እኮ በእግዚያብሄር ቃል ኪዳን ምትኖር ቅድስት ሀገር ናት ምላሹ ከባድ እንዳይሆንባት

  • @misikrtegegn7482
    @misikrtegegn74822 жыл бұрын

    "ኸረ በፈጣሪ በቃ በለን! ኢትዮጵያችንን አስብ!! እነዚህን ነጫጭቦች ልሳናቸውን ዝጋልን! ኢትዮጵያችንን የሚያስረሳ መአት አውርድባቸው!! ድል ለኢትዮጵያችን!!!

  • @user-sw3fn8qe6u
    @user-sw3fn8qe6u2 жыл бұрын

    ፍትህ ለዎሎ ህዝብ አህሪቡ ብሎለሚመግበው ለሚስኪኑ አርሶ አደር😢

  • @guchj14
    @guchj142 жыл бұрын

    መልካም እድል ለዋሊያ

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny30742 жыл бұрын

    ሰላም አደራቹህ እገር ቤት ያላቹህ ሰላም ዋላቹህ

  • @user-xj9co7jx5y

    @user-xj9co7jx5y

    2 жыл бұрын

    አልሀምዲሊላ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    አቤላችን ቁጥብ ታማኝ ሞራል ያለህ ጋዜጠኛ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya11852 жыл бұрын

    ሰላም ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @najmuseml4257
    @najmuseml42572 жыл бұрын

    አቤሎ እዴት ነህ አገራችን ሰላም ያዉርድልን

  • @achamolubisodadamegmailcom6432
    @achamolubisodadamegmailcom64322 жыл бұрын

    Dasta dasta

  • @alemibadhane5140
    @alemibadhane51402 жыл бұрын

    Ethiopian Enate Agare selamishi ye bezalin 🤲🏻🤲🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕 Ayzoshi hagare hulume yalefali

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi69242 жыл бұрын

    አላህ ኤምየሀገሬን ከጥላቶቾዋ አይን አንተው ጠብቃት ያረብ

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo46042 жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🙏

  • @wazircell4191
    @wazircell41912 жыл бұрын

    ሠላምለአገራችን

  • @user-rr6mx8rp7o
    @user-rr6mx8rp7o2 жыл бұрын

    ሠላም ኢትዮጵያዊ ያ ሀገራቺን ሠላምያድርግልን ሀገራቸንሠላሞንይመልስልን እዉነት ያሸንፋል

  • @ale..9487
    @ale..94872 жыл бұрын

    የርብ.ሀገርችን.ስላም.አርግልን.ከታንኮላኞች.አንታው.ጣብቅልን.የርብ.

  • @user-di1ee3gl5l
    @user-di1ee3gl5l2 жыл бұрын

    ሩሲያ👍👍👍💪💪💪💪የኮፉ ቀነቺን ኑሪልን

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    2 жыл бұрын

    It looks like, there is growing tension between USA on one side and China and Russia on the other. It was just reported that, last Saturday a USA nuclear submarine was hit by an object ("U.S. nuclear submarine hits mystery object in South China Sea, 11 sailors injured"). If China or Russia were behind it, then that is very demoralizing for the USA, that thought its nuclear submarines are quietest and can not be detected. With the accident 6 days ago, China or Russia might have proven the opposite. If China or Russia could easily detect the locations of USA's nuclear submarines, then that will have gigantic consequences for the coming military conflicts USA vs China/Russia, that will enormously weaken USA's position. These are dangerous times indeed, and a lot of tension behind the surface.

  • @user-bl2wj2gq7p
    @user-bl2wj2gq7p2 жыл бұрын

    ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @saadahseraj6572
    @saadahseraj65722 жыл бұрын

    ድል ለዋሊያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @roziamarerozina5028
    @roziamarerozina50282 жыл бұрын

    አሜሪካ ግን ምነዉ ተንቀለቀለች በፈጣሪ 😏

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn2 жыл бұрын

    ሰላሞሽ ይብዛ አገሬ

  • @user-nh4ld6tp8z
    @user-nh4ld6tp8z2 жыл бұрын

    አደኛ ቸር አሰማኝ

  • @ameleworkshiferaw3305
    @ameleworkshiferaw33052 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    እምየ ኢት ዮጵያ አለኝታችን ወዳጆች ከፉ ይበሉ ጠላቶች ይዉደሙ

  • @ronaldwilliam9540
    @ronaldwilliam95402 жыл бұрын

    Ethiopia 🇪🇹.ለዘለዓለም ትኑር

  • @user-cm7pl9bd8i
    @user-cm7pl9bd8i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @guchj14
    @guchj142 жыл бұрын

    አገሬ ዋላጀግና ናት አውሮፓንን አቀጠቀጠች

  • @user-vt1pc3ud6u
    @user-vt1pc3ud6u2 жыл бұрын

    ያረብ መልካም ነገር አሠማንየ አላህ

  • @user-ky1zc8qw8w
    @user-ky1zc8qw8w2 жыл бұрын

    ፍትህ ለወገኔ ለወሎ ህዝብ ‼‼‼

  • @user-hh8ed7cv1t
    @user-hh8ed7cv1t2 жыл бұрын

    ሩስያ በጣም እናመሰግናለን ውረታሽን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @aanyawoka1530
    @aanyawoka15302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @user-xj9co7jx5y
    @user-xj9co7jx5y2 жыл бұрын

    አገሬ ሠላምሽ ይመለስ😭🇪🇹አላህዋ አረ አገሬን አደራህን ያረቢ🤲🤲ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @mulukenfa6755
    @mulukenfa67552 жыл бұрын

    እኔ የእውነት መረጃ ስፈልግ አቤል ጋር ነው የምመጣው

  • @selamameshaburtekonjomezin2762
    @selamameshaburtekonjomezin27622 жыл бұрын

    መልከም የድል ዓመት ይሁንልሽ እነቴ እወድሸለሁ I miss you!!!!!

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r2 жыл бұрын

    አገሬ ፈተና ቢበዛብሽም ለበጎነው እግዜአቤሔር አገሬን አይተዋትም

  • @hiwyyoutube1169
    @hiwyyoutube11692 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝባችን ለሀገራችን ሰላምና መረጋጋትን አምጣልን አምላክ ሆይ በሰውድ አረቢያ ላሉ ወገኖች ድምፅ ሁኑ እናመሰግናለን አቤሎ

  • @emusumyatube
    @emusumyatube2 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem33192 жыл бұрын

    ሰላም ለአገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @chewatatv19
    @chewatatv192 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ አገሬን አስባት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99442 жыл бұрын

    ለሀገራች ሰላም የምጣል ብቻ

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw96512 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሩሲያ

  • @adugnawalamneh4835
    @adugnawalamneh48352 жыл бұрын

    We have to ready for every sanction.

  • @mesayasert6703
    @mesayasert67032 жыл бұрын

    ሠላምክ ይብዛ አቤልዬ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን አስብ

  • @user-ex5kb8sj7i
    @user-ex5kb8sj7i2 жыл бұрын

    ሩስያ እናመሰግናለን🇷🇺

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga14942 жыл бұрын

    አይዞሽ አገሬ አድቀን ቀን ይወጣል ፈጣሪ አለሽ

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya11852 жыл бұрын

    Russian thanks❤❤❤🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹

  • @solomongezachew
    @solomongezachew2 жыл бұрын

    አውሮፓ እንኩዋን የአሜሪካ ቡችሎች ናቸው፤ አሜሪካ ግን አንደኛውን ለምን ጦር አታዘምትብንም!!!!

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    2 жыл бұрын

    Perhaps except UK. As we know, the "City of London", the base of jewish banking families like the Rothschilds, is located in the UK.

  • @selamameshaburtekonjomezin2762
    @selamameshaburtekonjomezin27622 жыл бұрын

    የጨዋታ ስዓት ብትገልጺልን ደስይለል ከይቅርታ ጋር

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam38112 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹💐💐

  • @ferenttube706
    @ferenttube7062 жыл бұрын

    አሜሪካ፡እና፡አውሮፓ፡ህብረት፡መዓቱ፡ከላይ፡ወርዶባቸዉ፡ክፍ፡ሀሳባቸዉ፡ይበተን

  • @user-rq5pl7vq7f
    @user-rq5pl7vq7f2 жыл бұрын

    ኧረ ሀገሬ ምነው እባብ የሆኑ ሰወች ጠመዷት 😡

  • @alemtube1150
    @alemtube11502 жыл бұрын

    ድል l Ethiopia t

  • @rahimhallhj898
    @rahimhallhj8982 жыл бұрын

    አአላህ ሠላምያጣ ሤራኛን አላህያንሣልን

  • @user-xj9co7jx5y
    @user-xj9co7jx5y2 жыл бұрын

    አላህዋ አሜሪካ እግሯን ይስበርልን😏😏😏😏ቆይ ከኛ ምድነው የሚፈልጉት🤨🤨🤨🤨🤨🤨

  • @muiuethoipa5809
    @muiuethoipa58092 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos2 жыл бұрын

    በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም የሚትሉ እስቲ እጃችሁን ከፍ አድርጉ ተመድ በግልጽ ጁንታንና የኢትዮጵያ የምንጊዜም ጣለት የሆነችውን ግብጽን የሚደግፍ በመሆኑ አጥብቀን እንቃውማለን!!!!

  • @bf7767
    @bf77672 жыл бұрын

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ😥 አቤላ ተው በጌታ ድምፅህን አሰማ ከተፈነቀሉት እዛው ታፍነው የቀሩት የመከራን ፅዋ እየቀመሱ ነው ሰሜ ካለ ፍትህ😥 የባለፈው ዘርፍ አልበቃ ያለው ጁንታ አሁንም የደርሰ አዝመራን ለመዝርፍ ማጭድ እነ የሰው ሀይል እያጎጎዘ ይገኝ 😥 ሰሜን ወሎ ይሄ ሁሉ ግፍ እንድፈፀምበት የተፈለገው ለምን ይሆን? ወልድያ እኳ ባቅሞ ድፍን 3 ወር 😔 መብራት የለ😥ውሀ የለ😥 ህክምነ የለ😥 መውጣት መግባት የለ😥 ብቻ.......! ፍትህ ለንፁሀን😥ፍትህ የት ነሽ😥ኸር ኡኡኡኡኡ😥በስደት በጭቀት ሞትን 😥ፍትህ ለወገኖቻችን 😥

  • @user-ky1zc8qw8w

    @user-ky1zc8qw8w

    2 жыл бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልን እንጅ ፍትህ ስንጠይቅም አሁንማ ደግሞ መቃወምም ጀምረዋል እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን ብቻ ይሄም አስቀንቶአቸው ነው መሰል ድንግል እናታችን ታስብልን ወገኖቻችንን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ቢዘገይም አይቀርም ፍርዱ እናምናለን💔💔😭😭😭💒

  • @tingisttingist3642
    @tingisttingist36422 жыл бұрын

    ❤💛💚

  • @saafcelo3545
    @saafcelo35452 жыл бұрын

    አረ ባካችሁ ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ቤተሰቦቻችን ናፈቁን ለምንድነው መንግስት ስለ ላሊበላ ዝም ያለዉ መብራት እንደሌላቸዉ ይታወቃል ጥላትም እዛ እንዳለ ይታወቃል እስከመቼ ነው ችላዉ ፍትህ ሀገሬ ኢምየ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-fy2wu2ez4m
    @user-fy2wu2ez4m2 жыл бұрын

    አድ ጥያቄ አለኝ መአቀብ ለሚጥሉብን እኛስ የመጣል አቅም የለንም እደ እኛብቻ ነን እደ የምንጎዳው እደ

  • @kokikoki9120
    @kokikoki91202 жыл бұрын

    አሜሪካ ግን መአት ሊወርድባት ያለ ይመስለኛ

  • @alemtube1150
    @alemtube11502 жыл бұрын

    በቅንነት እንዛመኝ

  • @Sarina971
    @Sarina9712 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን የሀገራችን ሠላም መልሥል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአቤል ቤተሠቦች በቅንነት ሠብሥክራብ አረጉኝ

  • @asefawaraya6017
    @asefawaraya60172 жыл бұрын

    lemn nw eske ahun yethiopia tor weyan medemses alchalem

  • @learnmore0122
    @learnmore01222 жыл бұрын

    Ye fit mesmer tekelakay😜😜😜😜

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h2 жыл бұрын

    Srlam aman lenat hagere

  • @ahnsdfsfghh1871
    @ahnsdfsfghh18712 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ትንሳዬ ስለደረሰነዉ ይሄሁሉ ዉርጅብኝ ይጣሉእንጂ አንበረከክም ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል የሚባለዉ

  • @user-yo9lz3jo2z
    @user-yo9lz3jo2z2 жыл бұрын

    የአለማቶች ግታ የሆነው ሀያሉ አላህ በውጭሞ በውስጥም ሀገራችንን ለመበተን የተነሱ አላህ ከኛ ገለል አድርጎ የማይፍቱት ባላንጣ አላህ ይስጣቸው ህወሀት አሜሪካ አላህ ከምድር ያጥፍችሁ ያረብ

  • @abenezertube1405
    @abenezertube14052 жыл бұрын

    የመጀመሪያ

  • @kenukenu6672
    @kenukenu66722 жыл бұрын

    Cnn🚸🚸🚸⚠️⚠️⛔⛔👎👎👎

  • @hanikiros6120
    @hanikiros61202 жыл бұрын

    ለ10 ኛ ጊዜ ተሰብስበዋል ምንም አላመጡም ወደ ፊትም ምንም አያመጡም እነኚህ ነጫጭባዎች ሌቦች

  • @derjagelane1673
    @derjagelane16732 жыл бұрын

    Anbesa

Келесі