ሰበር ቪድዮ ለማመን የሚከብድ አደገኛ ትርኢት በደሴ የፋኖ ምርቃን ስነስርዓት ላይ ህዝቡን ያሰደነገጠው ክስተት

#ethiopia #ወሎ #wollo #ፋኖ #መረጃ #ደሴ

Пікірлер: 871

  • @user-cx6vt9xj6w
    @user-cx6vt9xj6w2 жыл бұрын

    ፋኖነት ይለምልም 🇪🇹💪💪💪💪🌹🌹

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ቀረኝ ተባበሪኝ

  • @user-iv3jp2hs6p

    @user-iv3jp2hs6p

    2 жыл бұрын

    አወ ይለምልም

  • @user-nq6vf5qh5q

    @user-nq6vf5qh5q

    2 жыл бұрын

    @@user-iv3jp2hs6p እደት እደደነገጥኩ ስልጠናው ካባድ ነው ድጋ ልባቸው ላይ በመዶሻ ሲከሰክስ ስልኬን ወርወረኩት በድንጋጤ

  • @iloveyouethiopia2759

    @iloveyouethiopia2759

    11 ай бұрын

    አላህ ሰላምያርጋልን። አማራን አላህ ጥላታችንንያሳልን ያረብ እኔበአማራነቴ ኮራሁበት አልሀምድሊላህ

  • @user-qp5ex8jg3u
    @user-qp5ex8jg3u2 жыл бұрын

    አገሬ ሰላምሸ ይብዛ አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጲያ ጀግኖች💚💛❤

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ሀንየ ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ

  • @alimengesha4094

    @alimengesha4094

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ዝግጅት አማራ ከመታለልና ከየዋህነት በቀር ጀግንነት ከአማራ የተረፈ ነው።በሆዳሞች ባለስልጣን እንድህ የሀሆነው በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @destamekonnen735

    @destamekonnen735

    2 жыл бұрын

    ዋውውውውውው

  • @TUbe-ve5wn

    @TUbe-ve5wn

    2 жыл бұрын

    ውዱች እዚህያላችሁት ደምሩኝ ውድያገሪልጅች አይከፈልበትም አሳድጉኝ ወገንደራሹወገነው

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    ሀኒ ደምሪኝ

  • @user-se6dy9zm2q
    @user-se6dy9zm2q2 жыл бұрын

    ወታደር ደስ ይለኛል እንድህ እንደሰለጠናችሁ አንድ ሁነን ሃገራችንን ከወራሪ አፅድተን እፎይ የምንልበት ግዜ አሏህ ያቅርብልን ያረቢ

  • @aloalo9950

    @aloalo9950

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @wowwow-tn5fu

    @wowwow-tn5fu

    2 жыл бұрын

    አሚንንን ኢንሻአላህ

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh

    @SamuelgasheKabato-hf9jh

    11 ай бұрын

    አሜን ግን ይሔ የእርስ በርስ ጦርነት ጥፋት ቢቻ ነው፣ እፎይታ የሚባል ናፍቆት ብቻ ሆኖ ነው ምቀረው።

  • @user-tk2lv6xf4n
    @user-tk2lv6xf4n2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሱያበርታችሁ ወገኖቸ💚💛❤☝️🤲

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o2 жыл бұрын

    የኔ ፋኖዎች ፋኖነት ይለምልም እነዛ ጭራቆች በጦርነት ሲፈሩ በተፈናቃይ ስም እየገቡ ነው አሁንም ወሎ ንቃ አማራ ንቃ ፋኖ የአማራ ኩራት ብቻ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ የአሳምነው ግልገሎች💪💪💪💪💪💪💪👈👈

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    2 жыл бұрын

    አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @user-ms4wi3oz7j

    @user-ms4wi3oz7j

    2 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ms4wi3oz7j

    @user-ms4wi3oz7j

    2 жыл бұрын

    እንደማምር ዜደየ

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    @@user-ms4wi3oz7j አብደላህ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @ebaabeba421
    @ebaabeba4212 жыл бұрын

    አስደጋጭ ከማለት መሻሏ ብትል ምናለ መሻሏ መብሩክ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alishuis3919

    @alishuis3919

    2 жыл бұрын

    صح والله

  • @user-wt1yv8tf4x

    @user-wt1yv8tf4x

    2 жыл бұрын

    አስዴጋጭ ሲልሁሉም ስው ሩጦ ስለሚገባለት ነው

  • @tabaail2598
    @tabaail25982 жыл бұрын

    ፋኖ የአማራ አባት መከታ ሁለነገር ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ለፋኖ ቃል የለኝም

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 Жыл бұрын

    ጀግናየጀግናልጆች አማራየ ከናተ በመወለዲ አምላኪን አመሰገኩት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-ml9yh5iw7t
    @user-ml9yh5iw7t2 жыл бұрын

    ቤተ አማራ ለኢትዮጽያችን ዋልታና ማገር ፋኖችን ሁሌም ወደፊት በርቱሉን 💚💛❤️

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዷ 💚💛❤

  • @hawaseid3967

    @hawaseid3967

    2 жыл бұрын

    ያረብ አላህ ይጠብቄችሁ

  • @user-sh6tn9rj1r
    @user-sh6tn9rj1r9 ай бұрын

    ከቡዳ አይን ይጠብቃችሁ የኔልዩወች😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej2zq3fi3w
    @user-ej2zq3fi3w2 жыл бұрын

    ወይኔ ሲሚንቶውን እሆዳቸው ላይ ሲሰብር እኔ ተሳቅቄ ለሞት 😱😱😱 ።ወላሂ ጀግና ናቸው ማሻ አሏህህህህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hk5mo8sh5x

    @user-hk5mo8sh5x

    2 жыл бұрын

    እኔ እራሱ ስውነቴ ተሳቆ ግን ያልተፍተነ አያልፍም ወርቅ በሳት ተፍትኖ ነው በውድ የሚሽጠው እና ፍተናውን የሚያልፉበት ብርታት ይናት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አገራችን ስላም ያድርግልን

  • @user-ru2tm1lc3l

    @user-ru2tm1lc3l

    2 жыл бұрын

    ግን ጉዳት አይደርስባቸውም እደ ኢላሂ አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ጅግኖች 😘

  • @user-xy3te9wj9n

    @user-xy3te9wj9n

    2 жыл бұрын

    ግን የዉነት ነዉድ 😥ኡፍፍፍ

  • @user-tt3ir4mf6p

    @user-tt3ir4mf6p

    2 жыл бұрын

    @@user-xy3te9wj9n አወ😓

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    2 жыл бұрын

    እኔ ራሱ ሲጥብለው ሞቱብየ ፈርቸ ልሞትነው

  • @user-mi5rz1nr9l
    @user-mi5rz1nr9l2 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን የኛ እቁወች አላህ አለማችንን በሙሉ ስላም ያድርግልን ☝🙏

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w2 жыл бұрын

    አጠቃላይ የወሎከተሞች በልጆቿ ብቻ እስካልተመራች ድረስ ወደኃላ አንልም ወጥር ወሎ ❤️❤️❤️✊✊

  • @mekdes-ei5lp

    @mekdes-ei5lp

    2 жыл бұрын

    ትክክል ወሎ በልጆቿ ትመራለች ከራያ ወሎ ነኝ 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meryemtube3873
    @meryemtube38732 жыл бұрын

    ከአፋሮች ጋር አንድነት ቢኖራችሁ እጥፍ ለውጥ ታሳያላችሁ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    አፋርናአማራኩአደንውመሰልባለሳሳት

  • @meryemtube3873

    @meryemtube3873

    2 жыл бұрын

    @@fatimanigus3261 ልክ ነሽ ግን ማለት የፈለኩት አንድነታቸውን ማጠናከር አለባቸው በመሃላቸው ክፍተት ሊኖር አይገባም ምክንያቱም የኢትዮጲያ ጠላት ሲመጣ ቀድሞ የሚሞተው አፋርና አማራ ነው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    @@meryemtube3873 አውይኒማርአላህይውፈቅን

  • @Tube-yz3rs

    @Tube-yz3rs

    2 жыл бұрын

    @@meryemtube3873 መሩደምሪኝማማየ

  • @Tube-yz3rs

    @Tube-yz3rs

    2 жыл бұрын

    @@fatimanigus3261 ፈጡማየ ደምሪኝበቅንነትማር

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k2 жыл бұрын

    ዋው,ጀግናትውልድ በርታ በቤትህ እዳኖር የሚያደርግህን እረደው ከግድህ ፋኖ,ወደሇላ የለም እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @yohannesmelese3530
    @yohannesmelese35302 жыл бұрын

    ወሎ ቱብ እናመሠግናለን በርቱ ማን እንደወገን አማራ ጦርነት ውስጥ ሁኖ ኦሮሞዎች ግን እሰይ እያሉን ነበር

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3wАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ለጀግኖቻችን 🙏💪💪👌👍❤❤❤❤❤

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh2 жыл бұрын

    ደሞቼዋ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የኔ ጀግኖች አንበሶች 💖💖💖❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰ሀገራችንን ሰላሟን አላህ ይመልስልን🤲🤲🤲🤲

  • @zb.woloywa4411
    @zb.woloywa44112 жыл бұрын

    ቤተአማራወች. ሰላማችሁይብዛ. ፋኖ💪እነዛለማኞች አሁንም በልመናመልኩእየገቡነው. ነቃበል ወሎየ. ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p2 жыл бұрын

    ጨዋ የአማራ ህዝብ በማፈልጉት ጦርነት የሀገርጉዳይ አስገድዷችሁ ነውና አላህ ከጠላት ከለላ ጠበቃ ይሁናችሁ ✊✊

  • @user-co1ny2wy5b
    @user-co1ny2wy5b7 ай бұрын

    ፋኖያሸንፋል አልጠራጠርም ድልለጀግናዉአማራፋኖ ፋኖያሸንፋል

  • @user-co1ny2wy5b

    @user-co1ny2wy5b

    7 ай бұрын

    1000

  • @belenbelen5847
    @belenbelen584710 ай бұрын

    እንዳይኔ ብሌን የምያችሁ የኢትዮጵያ ተስፋዎች እግዛብሄር ሀይል ይሁናችሁ ስስስስስስቶቼ

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e2 жыл бұрын

    ማሻላህ የምር ጀግና ናቹ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @web4924
    @web49242 жыл бұрын

    በጥንቃቄና፣ በውቀት፣በትጥ፣በመተግበር፣ መጠናከር፣እራሳቹህን፣አድኑ፣መሪ፣እስክንድር ባልደራስ መሆን፣ዘሜ፣ማስሬ፣ጀግኖች እህትወንደሞቻችን፣ህግን መሠረት፣ በማድርግ፣አማራ ፋኖ፣ለኢትዮጵያ ህዝቡ፣ መከታ መሆኑን፣በማስመስከር፣መቀጥል፣እንዲኖሮበት፣ነው💚💛❤

  • @user-lq2gg5oz5h
    @user-lq2gg5oz5h2 жыл бұрын

    ፋኗ ፋኖ ፋኖ ዛሬም ነገም💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-sr6sv8nt9o
    @user-sr6sv8nt9o10 ай бұрын

    መሸእላህ የኔ ጀግኛቺ ዲል ለአማራ ዲል ለፋኖ❤❤❤

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke89662 жыл бұрын

    ድል ለፍኖ አማራ ሁሉም ፋኖነዉ

  • @burtukanendris1430
    @burtukanendris143010 ай бұрын

    አማራየ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaamina9993
    @aminaamina999311 ай бұрын

    ፋኖ ነት ይለምልም ❤❤❤💪💪💪🐅🐅 💚💛❤💚💛❤

  • @user-fq4be8xb7t
    @user-fq4be8xb7t2 жыл бұрын

    ወሎ ቤተ አማራ ኑሩልን

  • @user-uj8mc2wc8x
    @user-uj8mc2wc8x2 жыл бұрын

    የኔንፍጠኛወች።አላህይጠብቃችሁ።አላህሰላምያውርድልን።ለመሞትስለሆነያመኛል።መገዳደልጠፍቶ።አድያድርገን።❤❤❤"ጀግናየናችሁ

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን፣ ለዘላለም ትኑር፣💚💛❤🙏🙏👍👍

  • @user-kp5yh4yz2h

    @user-kp5yh4yz2h

    2 жыл бұрын

    .يرب الله يطبقاشح

  • @user-fe3qo9jn9m
    @user-fe3qo9jn9m2 жыл бұрын

    ያአላህ ይህ ስልጠና ማለት ከጦርነት የበለጠ ከባድ ነው አላህ ከጎናቸው ይሁን ፋኖ የሀገር ኩራት ናቸው

  • @lailaethio6578
    @lailaethio65782 жыл бұрын

    ዋውውውውው አማራ ጀግና የጀግና ዘር

  • @getermidya1595
    @getermidya15952 жыл бұрын

    እነጁታ እነሸኔ ሲመጡ አንድ አማራፋኖ መሆናችንን ማሳየት አለብን እነሱዳን እነመስር ሲመጡ ኢያ ነታችንን እናሳያለን

  • @whsffds5498
    @whsffds54982 жыл бұрын

    ግሩም 🤔 ነው አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ብርት መዝጊያዎች

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa98122 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ፋኖነት ይለምልም 💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @saydaatube3815
    @saydaatube38152 жыл бұрын

    ፋኖ ቤተ አማራ የኢትዮ ጀግኖች አለይታዎቸ አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግና አሜራ ፋኖኖኖኖ

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube56732 жыл бұрын

    አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅልን ፋኖን ለአማራ ህዝብ ከአላህ በታች ወዴድንም ጠላንም ፋኖ ብቻ ነው ያለን የመንግስትን ነገር ወፍ ትልቀመው

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o2 жыл бұрын

    ኮራሁባችሁ የኔ ገግኖች እግዚአቢሄር አምላክ ተቁጥር አያጉላችሁ ሰላምችሁ ዪብዛ 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-rm6qt6po5o
    @user-rm6qt6po5o2 жыл бұрын

    አማራ ኩራቴ ፋኖ ነኝ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube10262 жыл бұрын

    አላህ ሀገራቺንን ይጠብቃት የኛ ጀግኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @woitay2011
    @woitay20112 жыл бұрын

    የእምዬ ኢትዮጵያ እዉነተኛ ልጆች መድኃኒዓለም ይጠብቃችሁ፣ የአሸናፊነትን ኃይል፣ እግዚአብሔር፣ ይስጣቸሁ።

  • @zahrasaid7815
    @zahrasaid78152 жыл бұрын

    አማራየ 💚💛❤💪💪💪

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w8 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @faxumfaxum3958
    @faxumfaxum39582 жыл бұрын

    አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድ የፋኖ ጀግኖች አማራየ ለዘላለም ትለምልም ውድድድድ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri64462 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግኖች ድል ለናተ ለዉ አብሽሩ መኩሪያችን ዘላለም ኑሩልን

  • @eirifirkf7470
    @eirifirkf74702 жыл бұрын

    አማራ ፍኖ ፍኖ 👍👍👍👍👍

  • @mulimuli6211
    @mulimuli621110 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፉኖነት ገና ይለመልማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑሪልን ፉኖ ፉኖ❤❤❤❤❤

  • @aishaahmed5404
    @aishaahmed54042 жыл бұрын

    ፋኖ መሆን መታደል ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zainazaina4410
    @zainazaina44102 жыл бұрын

    ዋው ቤተ አማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gn2ke2bf2z
    @user-gn2ke2bf2z2 жыл бұрын

    የኔ ጀግኖች ፋኖ ሰላማዊ ሰው የሰውነት ክብር ያለው ህዝቡንና አገሩን አክባሪ ጀግና ወጣቶቻችን ፋኖየ እንወዳችሆለን

  • @tube2834
    @tube28342 жыл бұрын

    ሠላሙሏህ አለይኩም ጀሚአን ከፊታችን የሚመጣው እረመዷን ነው አላህ በሰላም ያድርሰን እረመዷንን በምን መልኩ እንቀበለው ከአሁኑ እራሳችንን እናዘጋጂ ኑ ቁረአን አብረን እንቅራ በተለይ ጀማሪወች ይገባችኋል ሀሪፍ ደርስ ነው ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @saydaatube3815

    @saydaatube3815

    2 жыл бұрын

    አሚንንንን የኔዉድ አሏህየ ደርሠዉ ከሚፆሙት ፁመዉ ከሚጠቀሙት ባሮቹ አሏህ ያድርገን ያረበላለሚን ሀገራችንን የሠላም የፍትህ ሀገር ያድርግልን ያረብብብ

  • @user-bq4nd4ct7d

    @user-bq4nd4ct7d

    2 жыл бұрын

    ማሩ መተናል

  • @user-bq4nd4ct7d

    @user-bq4nd4ct7d

    2 жыл бұрын

    አህለን አህለን

  • @msekotube2309

    @msekotube2309

    2 жыл бұрын

    @@saydaatube3815 እንድማመር ውዴ

  • @user-yy1qp3mp1w
    @user-yy1qp3mp1w2 жыл бұрын

    መዘጋጀት ጥሩ ነው በረቱ ወንድሞች የረበና ስላም አይለያችሁ

  • @user-ld3dw3bp2m
    @user-ld3dw3bp2m2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ይህንን ሳላደንቅ ማለፍአይቻልም አላህ ይጠብቃችሁ ወገናቸ

  • @ummuali1558
    @ummuali15582 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍ፋኖ ፋኖ ዉድድድድድድ ተስፋችን

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v11 ай бұрын

    ፎኖ ፍኖ ፍኖ ኢትዮጸያ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n2 жыл бұрын

    አማራ ዘሩ ይብዛ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ku5nm2ds4p
    @user-ku5nm2ds4p2 жыл бұрын

    አማራዬ ፋኖቼ ደሞቼ ኑሩልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ድል ለኢትዮጲያ ሁሌም ፋኖ 👌👍🇪🇹❤አማራ አማራነቴ ኩራቴ ነው👍👌🇪🇹❤

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p2 жыл бұрын

    ትለያላችሁ ልዩ ህዝብ ኑሩልን ዉዶቼ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu91152 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከናትጋይሁን አሜን አበሣው አማራ አሥመረሩህ 😭😭😭😭😭😭😭 ከፉሰው ከፉ ያረጋል

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h11 ай бұрын

    ማርያምን አንደኛ ናችሁ ድል ለፋኖ

  • @abduahmed5643
    @abduahmed56432 жыл бұрын

    አልህ ይጥብቃችሁ ።ይህን ትሪእት ይችን ባድራ በክፍት ያያት አይኑ ይፉስስ።

  • @kokobyehamzaenat9990
    @kokobyehamzaenat99902 жыл бұрын

    ፋኖችችእየየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-dh3vl5tz6g
    @user-dh3vl5tz6g2 жыл бұрын

    ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube50982 жыл бұрын

    ዋውውው አማራየ ኑሩልን ማሻአ አላህ በርቱ

  • @tigistsisay7352
    @tigistsisay73522 жыл бұрын

    አቤት ውበት አቤት ድምቀቴ ሁሉም ነገርኮ ሲያምርባችሁ ወገኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤👏👏

  • @user-nt8dk5mt6q
    @user-nt8dk5mt6q2 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ💚💛❤💚💛❤😍😍😍

  • @martatube5156
    @martatube51562 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወገኖቼ ኢትዮጵያ እናት ሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን ፋኖ ስወዳቹ ለምን እደሆነ ባላውቅም እኔ ጉራጌ ነኝ💚💛❤️

  • @user-gn2ke2bf2z

    @user-gn2ke2bf2z

    2 жыл бұрын

    ጉራጌ የአማራ የዘር ግንድ ነው ደሜ እኛም እንወዳችሆለን የኔ ውብ ኩሩ ጉራጌወች አማራ ዘራችሁ ደማችሁ ነው ነን

  • @mustafaaliabdu1558

    @mustafaaliabdu1558

    2 жыл бұрын

    Allah yigezavhihu yihen kesew arag wede sew Arag yetekebabelutn hizbachinn netha yemtawetu Allah yadrgachihu arag zerega wshetam bezefen tekeblen bezefen yemeretnew zualim hizbachinn ke27 amwtu be10 etf asaredew afenakelew nshaallah esunmallah yiferdibetal Allah yifredibet yewellegaw amlak

  • @mustafaaliabdu1558

    @mustafaaliabdu1558

    2 жыл бұрын

    Allah yigezavhihu yihen kesew arag wede sew Arag yetekebabelutn hizbachinn netha yemtawetu Allah yadrgachihu arag zerega wshetam bezefen tekeblen bezefen yemeretnew zualim hizbachinn ke27 amwtu be10 etf asaredew afenakelew nshaallah esunmallah yiferdibetal Allah yifredibet yewellegaw amlak

  • @user-vq5jt3vg4d
    @user-vq5jt3vg4d11 ай бұрын

    አላህ ይጠቃችሁ ሀይሉንም ብርታቱን ይስጣችሁ ወንድሞቸ

  • @user-zw2ei5ev3e
    @user-zw2ei5ev3e2 жыл бұрын

    አህመድ እንደዚህአፍጥጠህ አፖስት የአማራ ተወላጆች አይን አይወዱም በተርፍ አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል አንድአማራ የአሳምነዉ ልጆች አማራራራራራራአማራራራአንድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s2 жыл бұрын

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን ያረብ. መጪዉ. እረመዳነዉ. ዉደ. ሙሠሊም. እህቶቸ. ወዲሞቸ. በዱአ. እንበረታ. የማታመጡት. የላቺሁም. ሆዲቃቸዉን. ብላቺሁ. እዳገሏቸዉ

  • @user-nj9lu5mf4o
    @user-nj9lu5mf4o2 жыл бұрын

    የነጁንታ የራስ ምታት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የአማራ ድምቀት የልብ ትርታዎች የደማችን ስር የነብስ አባቶቻችን የሂወታችን መኖር ምስጥር ፋኖዎቻችን አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ኑሩልን ሽአመት ክፉ አያግኛችሁ እንወዳችሁ አለን የአሳምነዉ ልጆች የዘሜ ወንድሞች የአማራ ህልዉናችን ብርቱልን ጠክሩ💪💪💪💪💪👍👍👍እኔም ፋኖ የሷም ፋኖ ይሱም ፋኖ ሁላችንም ፋኖ

  • @user-di9dc6nh8u
    @user-di9dc6nh8u Жыл бұрын

    ሠላምእና ጤና በያላችሁበት ጀግኖችችን ፋኖነቴ ኩራቴ ነው

  • @muhmmedmuhammed7409
    @muhmmedmuhammed740911 ай бұрын

    እረያማራልየ❤❤❤❤❤የኔጀግና❤❤ፋኖ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p11 ай бұрын

    እግዚአሔርይጠብቅልኝየኔጀግኖችፋኖዬየአማራልጆች❤❤❤

  • @itsmydam7046
    @itsmydam70462 жыл бұрын

    ጄግኖች አቤት ማማራችሑ😍

  • @hayatha963
    @hayatha96310 ай бұрын

    ጀግናዉየአማራፋኖ💔💔💔

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w2 жыл бұрын

    መሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ ይሄን ነበረ የተመኘሁት አማራ አሁንም ንቃ የስከዛሬው ይበቃል አማራ ሰልጥን ታጠቅ ሌላ አማራጭ የለህም አማራ ስትደራጅነው ጥላት ለሰላም እጁን እሚዘረጋው ያልተደራጀ ህዝብ የማንም መጫወቻነው እሚሆነው 💚💛❤💪💪

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b2 жыл бұрын

    የሰለጠኑ ሴቶች የብቻቸው ሴቶችን ማሰልጠን እንድችሉ አመቻቹልን ሴቶች መሰልጠን አለብን ሙስሊም ሴቶች መገላለጥ እና ሚዲያ ፎቷችን መውጣት ስለማይችሉ በሀጂ ነብይ ወንድ መሰልጠን ሴቶች ያሰልጥኑን ኢንሻ አላህ በቅርበ እገባለሁ እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ ነቃቢስቶች እንድሰልጥኑ ብታመቻቹ ጥሩ ከመደፈር የማንም ውርጋጥ መጫዎቻ ከመሆን ያለን አማራጭ መሰልጠን ነው

  • @aishaebrahim2665

    @aishaebrahim2665

    2 жыл бұрын

    ትክክል ወላሂ ዘዲሮ ያለፈብን ግፍ መቸም አይረሣ

  • @zinatkamal9881

    @zinatkamal9881

    2 жыл бұрын

    በጣም እህቴ ቢመቻችልን ሀሪፋ ኢሻ አላህ ዘንድሮ ግፋ መቸም የማይረሳ ነው

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ ያገሬ ልጂ

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    @@zinatkamal9881 ደምሪኝ እህት

  • @user-cr9eh6lj2c
    @user-cr9eh6lj2c2 жыл бұрын

    ተቁጥረ አትጉደሉ የአማራው ጀግና ፋኖ😍😍😍

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen83992 жыл бұрын

    ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ከአፋርም ጋር አንድ እንሁን

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p2 жыл бұрын

    ፍኖ ለዘላላም ይኑር አማራ ለዘላላም ይኑር አማራ ለዘላላም ትኑር

  • @abserabser4394

    @abserabser4394

    2 жыл бұрын

    ይመታልጭንቅላትቆዳእንዳያበላሽፋኖ

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 Жыл бұрын

    ፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🐅🐅🐅

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse2 жыл бұрын

    ለሀገርቸነ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያቢዛልነ ጌታ ይጠብቀቹ 🙏💝 እወዳቹሎሁ

  • @barackhaile4
    @barackhaile42 жыл бұрын

    ፋኖ የኢትዮጵያ ጠባቂ ፋኖ የአማራ ጠባቂ ደስ ትላለችሁ ግን አንድ ነገር ልምከረችሁ አገር በጣላት ስትወረር ከመድረስ ውጭ ለየትኛውም የፖሎቲካ ቡድን ውግንና አታሳዩ ኢትዮጵያ ትወዳችሃለች

  • @user-dl2it9qq2o
    @user-dl2it9qq2o2 жыл бұрын

    መግን እናትሀገራቺን አላህ ሠላምሺን ያብዛልን ያረብ

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalwАй бұрын

    ድልለተጨቆነውወገኔለአማራፍኖ

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i2 жыл бұрын

    አማራየ ደሜ♥💕

  • @user-fk1dx7oq4w
    @user-fk1dx7oq4w2 жыл бұрын

    ደግመዉ ቢመጡ እነዛ አዉሬወች እየያዛችሁ እደበሎ ጥበሷቸዉ የኛ አበሶች

  • @alemalem4620
    @alemalem462010 ай бұрын

    እመብርሃን ቤዛዊተ ኩሉ ከነ ልጇ ከፊት ትምራችሁ እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @beletu
    @beletu10 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይጠብቃችው ሠላም ለሀገራችን ያምጣል

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያየ እናቴ ሐገሪ እስኪ እያቸው ልጅችሽን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የቅዱስ ዳዊትን እድል ስጥልን ለአማራ ፍኖዎች አማራየ ሙቸ ነው የምወዳችሁ ማሮቸ መኩሪያዎቸ።።

  • @sarahbash7031
    @sarahbash70312 жыл бұрын

    የኔ ፋኖች እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የኔ ሀገር መከታዎች😥ማርያምን ሞቼ ነው እምወዳችሁ🤗

  • @teddyafro2409

    @teddyafro2409

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl22 күн бұрын

    ጀግኖች.ድልለፋኖ

  • @user-yo6xm9zb8h
    @user-yo6xm9zb8h9 ай бұрын

    ፋኖ ጀግናዉ❤❤❤

  • @rabiamohammed5778
    @rabiamohammed57782 жыл бұрын

    ዉበት ክብር ንግስና ሁሌም በናተ ላይ ይሁን ኢቲጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @salimfodaytanartkanu2625
    @salimfodaytanartkanu2625 Жыл бұрын

    ወድሞቻችንየሀገርአለይታፈጣሪይጠብቃችሁሠላምለሀገራችን

  • @semirayimer2021
    @semirayimer20212 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በደሴም ስልጠና ምረቃ ተጀመረ በርቱ የኛ ጀግኖች አለመደራቸትና አለመሰልጠን ነው የአማራ ክልል ዋጋ ያስከፈለው 💚💛❤️🇪🇹

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y11 ай бұрын

    ዋውውውውውውውውውው እግዚአብሄር ሆይ ክፉ አታስነካቸው ጠብቃቸው

Келесі