ሰበር-ፋኖ ከተቀላቀሉት ጀርባ ያለው ድብቅ ሚሥጥር//ለጀነራሉ ጥሪ ከትግራይ የተሰጠው ምላሽ//ፋኖን ዘመናዊ መሳሪያ አሳታጥቀውታል(አብይ)//ቢቢሲ ያጋለጠው//

Пікірлер: 43

  • @TamiratMolla-je3cw
    @TamiratMolla-je3cw17 күн бұрын

    ጀግኖቾ የአማራ ልጆች እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie417725 күн бұрын

    ለትግራይ ሕዝብ ይህ ትክክለኛ እና ብቸኛ መፍትሔ ነዉ። የትግራይ ሕዝብ ይህን ዕዉነታ አምኖ በኢትዮጵያዊነቱ ጸንቶ እንዲኖር ዝቅ ብዬ እጠይቃለሁ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni25 күн бұрын

    እዉነት ነዉ ፋኖ ተጠንቀ ቁ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom428625 күн бұрын

    ድል ለጀግናው ለኘማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @GULFDILT
    @GULFDILT24 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw25 күн бұрын

    ድድድድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @TamiratMolla-je3cw
    @TamiratMolla-je3cw17 күн бұрын

    በዚህ ቀጥሉ የየአዲስ አበባ ፖሊስም መብራት ሲፈነዳ ፋኖ ገባ እያለ ሲቀዝን ይዉላል ድል ለፋኖ ከአዲሰ አበባ

  • @user-pw9cc7qk1y
    @user-pw9cc7qk1y23 күн бұрын

    እዉነት ነው ድል ፋኖ አማራ ❤

  • @HabtamuBirlie
    @HabtamuBirlie20 күн бұрын

    በዚህ ቀጥልበት ጥሩ ነው ድል ለፍኖ ከአዲስ አበባ

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p25 күн бұрын

    በየግዜው አዳድስ መረጃ ስለምታቀርብ እነመሰግንሀለን ውድሜ❤

  • @madina-jo8je
    @madina-jo8je23 күн бұрын

    ድልላማራፈኖ❤❤❤❤❤❤

  • @aschalemolla184
    @aschalemolla18425 күн бұрын

    TOLO BELAH WODE WANAW ZENA ATEGEBAM ,EYEDEGAGEMEK TANZAZALEH

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame965225 күн бұрын

    የሚቀላቀሉትን በደንብ አድርጋችሁ አጣሩ አጣሩ እርምጃውም የከፋ ይሁን

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw164023 күн бұрын

    አፈር ከበላው ቆርቆሮ ለሀገሬ የምታመነው እኔ እበልጣለሁ::ከጀኔራል ተፈራ ማሞ አንድ ማር ማር እያለ የሚዞር ቁምጣ የለበሰ ቆምጬ ይሻላል::

  • @U9gic
    @U9gic25 күн бұрын

    አረበናትህ ወደገደለውግባ ምድነው እምቀባጥረው

  • @user-rg8fg2tp1c
    @user-rg8fg2tp1c23 күн бұрын

    fano.yashenefale

  • @YingesDagnaw
    @YingesDagnaw25 күн бұрын

    Wenderful

  • @user-me7li5cc5r
    @user-me7li5cc5r25 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse475425 күн бұрын

    ማንበብ ላይ እጅግ በጣም ከባድ ችግር አለ

  • @woiioabaseber6758

    @woiioabaseber6758

    25 күн бұрын

    ስለአስተያየተዋ እናመሠግናለን እናሥተካክላለን

  • @gedlutadesse4754

    @gedlutadesse4754

    25 күн бұрын

    @@woiioabaseber6758 ጥሩ

  • @user-rz3ri6hn3t
    @user-rz3ri6hn3t25 күн бұрын

    በመጀመሪያ ደረጃ ዜና ከማንበብህ ዜና እንዴት እንደሚነበብ ከሌላ ዬቲብ ሚዲያ ወይም ከቴሌብዥን ዜና አንባቢዎች ተመልከት ስማ አድምጥ ። ደግሞ እየሮጥክ የምታነብ ነው የሚመስለው አስር ጊዜ ትተነፍሳለህ ትንፋሽህ ይቆራረጣል ስለዚህ አስተካክል ወንድማዊ ምክር ነው ። ሌላው ደግሞ ህወሓት በተቃራኒው ነው ለጀኔራል ተፈራ መልስ የሰጠው ከየት አግኝተህ እንደ ዘገበከው ምላሽ የሰጠው አካል ማን ነው ?

  • @woiioabaseber6758

    @woiioabaseber6758

    25 күн бұрын

    ስለአስተያየተዎ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @madina-jo8je
    @madina-jo8je23 күн бұрын

    ዉድየአማራፋኖዎችከሰርጎገቦችእራሳችሁንጠብቁድልለፋኖድልለተጨቆነዉአማራህዝብእናሸንፋለንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay361825 күн бұрын

    ለገንዘብ ስትል ነገር አትደጋግም

  • @user-up6dc9sr5k
    @user-up6dc9sr5k25 күн бұрын

    አትደጋግመው

  • @BiniyamG-zf7so
    @BiniyamG-zf7so25 күн бұрын

    ,,ዝም ብለህ ትዘበዝባለህ " እንድም የሚጠቅም ነገር የለህም 🦒🦒🦒

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew669125 күн бұрын

    ከምን አንፎሎው ላደርግህ ነው

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r25 күн бұрын

    ምነዉ ወደ ዋናዉ ወሬ ብትገቡ ።

  • @woiioabaseber6758

    @woiioabaseber6758

    25 күн бұрын

    ስለአሥተያየተዋ እናመሠግናለን እናሥተካክላለን

  • @GetachewAbebaw-cq3ut
    @GetachewAbebaw-cq3ut25 күн бұрын

    ዘገምተኛ

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd583525 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe923225 күн бұрын

    ዜናህን በአብዛኛው ጊዜ አዳምጣለሁ ወንድሜ ንግድ ሌላ ነው የተረጋገጠ ዜና ለህዝብ ማቅረብ ሌላ ነው የዛሬ ሦሥት ቀን በአዲስ አበባ ቤተመንግሥት ዙሪያ ቶክስ ተደርጎ ወደ ሠላሣ ሠዎች ሞተዋል ብለሀል ግን ነዋሪ በመሆናችን እንዳረጋገጥነው April the full ሆነ የተጨመቁ ዜናዎች ብታቀርብ ለአንተ ክብር ነው በርቀት የሠማነውን መወገብ ሣይሆን በቅርበት እንደውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በቦታው ተገኝተን እየሞትንም ብንዘግብ ሥማችን ቋሚ ነው

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c23 күн бұрын

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal

  • @solomonawulew-iz6yy
    @solomonawulew-iz6yy21 күн бұрын

    Des yilal

  • @mekonenyemane4034
    @mekonenyemane403425 күн бұрын

    ዶንቆሮ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew669125 күн бұрын

    የሚያስጠላ የዜና አቀራረብ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni25 күн бұрын

    ጋዜጠኘዉ የሜናገረዉ እዉነት ነዉ አንተ ያገበገበህ የብልፅግና አቃጣሪ ስለሆንክ ነዉ

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v25 күн бұрын

    እድያረጀእሩጦእማያመጥጀኔራሌአካበዳቸሁ

  • @Mkds-om6by

    @Mkds-om6by

    24 күн бұрын

    እሱ በዓለም የውትድርና ህግና ድስፕሊን የሀገር ባለውለታ ዋልታና ማገር ባለታርክ ጄግና ነው እንደ አንተና ብልግና ባንዳ ሽፍቶች ሮኬት ስተኮስ የምሮጥ ሽንታም አይደለም

  • @alemgebremedhen8202
    @alemgebremedhen820224 күн бұрын

    ውሽታሞች

Келесі