Ethiopia: የዕለቱ ሰበር ዜና | Ethio Insight Daily Ethiopian News June 21, 2024

#ethiopianews #ethiopia #ethiopiamereja
Ethiopia: የዕለቱ ሰበር ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News Jun 21, 2024
#Ethiopiannews #Ethiopianews #ethioinsight #seberzena #Ethiopianpolitics #Ethiopianmovie
Ethio Insight is your go-to KZread channel for Ethiopian politics, delivering news, analyses, and uncovering hidden facts. Led by a dedicated team, we provide in-depth coverage, shedding light on the complexities of our nation's affairs. With a commitment to transparency and accountability, we empower viewers with unbiased insights to navigate Ethiopia's political landscape. Subscribe now for timely updates and comprehensive reports that go beyond the headlines, guiding you through the heart of Ethiopian politics.
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar,Ethio Insight
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 38

  • @user-zn1ue5xw3n
    @user-zn1ue5xw3n5 күн бұрын

    ጀግና ኢት፣ያ ልጆች አማራ ፋኖች ድርብ ድል አማራ ፋኖች።

  • @tootshreef1064
    @tootshreef10643 күн бұрын

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg6 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤❤

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet91995 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ

  • @user-hx1qc3vn1t
    @user-hx1qc3vn1t6 күн бұрын

    ድልላማራፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @Nuru-qm3vl
    @Nuru-qm3vl4 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-qw9ml2fl5k
    @user-qw9ml2fl5k4 күн бұрын

    ይመችህቴድየ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f3 күн бұрын

    ቴዲያ ንፁህ ኢትዮጵያዊ። አምላክ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ።

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded6 күн бұрын

    Teddy Afro jegnaw Ethiopiawi

  • @user-bp9ms7mw5p
    @user-bp9ms7mw5p4 күн бұрын

    ይመችህ bro 20k ገባሽ እኮ አይኔ እያየ

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes93475 күн бұрын

    የፋኖ ትግል በመጀመርያ የአማራን ክልል ነፃ ማውጣት ይኖርበታል:: ልክ መከላከይ ከትግራይ እንደወጣ ከአማራ ክልም መውጣት ይኖርበታል:: በፌዝ ሁለት የቀድሞ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት የሚባለውን ነፃ በማውጣት መላውን ሀገር ከአንባገነን ዘረኛ ገዥዎች በማፅዳት የሽግግር ቻርተር በማዘጋጀት ሀገር በመምራት ቁአሚ ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ አስተዳደር መመስረት ግብ አድርጎ መስራት አለበት :: በዚህ ሁለት አመት ነባሩን ቁሻሻ ህገመንግስት ቀድዶ በመጣል እዲስ ማዘጋጀት: የነበረውን ዘረኛ አስተዳደር ሙሉ በሙሉ በማስወገድ አመራሩን በቁጥጥር ስር ማዋል ልክ ሕወሓት እንዳደረገው የሚንቀሳቀስ እና የማይንቀሳቀስ ንብረቱን በማገድ ሙሉ በሙሉ ከእንቅስቃሴ ውጭ ማድረግ ይገባል:: ይህ ነው የትግሉ ሂደትም ሆን ግብ መሆን ያለበት::

  • @dggrghfh5397
    @dggrghfh53976 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤አማራ😢😢😢አማራ😢😢😢😢😢😢😢አማራ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Sebat24
    @Sebat245 күн бұрын

    👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa4 күн бұрын

    Mahayme. Groupe,

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy80913 күн бұрын

    🎉😢❤🎉🎉

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa82006 күн бұрын

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc79415 күн бұрын

    አማራ ያስፈጁ ወንጀለኞች 1ኛ ሽመልስ አብዲሳ 2ኛ. አብይ አህመድ 3ኛ. ቴድሮስ ካሳሁን 4ኛ ዳንኤል ክብረት! እነዚህ አማራ እና ትግሬ ይፋረዳቸዋል፤ የትግሬ ትውልድ ተፋረድ! የአማራ ትውልድ ተፋረዳቸው፤

  • @PetrosAwalom
    @PetrosAwalom3 күн бұрын

    ቴዲ ኣፍሮ በዶ/ር ኣብይ ሰኣት ኣፉ ኣውጥቶ መቸ ነው የተናገረ ክክክ

  • @tadesseeshetu2966
    @tadesseeshetu29664 күн бұрын

    አሻፈረኝ የሽሮ ድንፋታ ናት

  • @user-qw9ml2fl5k
    @user-qw9ml2fl5k4 күн бұрын

    ኢትዮጲያን ወደውድቅት የወሰዳት የመጀመሪያው መሪአብይአህመድነው

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele71416 күн бұрын

    የተከፈለህ ውጥረኛ ነህ

  • @aya8710
    @aya87106 күн бұрын

    ቴዲ የተኛውን የዐማራው ህዝብ የተፈናቀለውን መቼ እረዳ በስም ኢትዮጵያ እያለ በውጭ ብቅ ብሎ ዶላር ከመሰብሰብ ውጭ። አሁን በወሬ ሳይሆን ሰው በተግባር የሚፈተንበት ወቅት ነው። ቴዲ ለማን እንደረዳ የዐማራው ህዝብ በደንብ ያውቃል ።

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    6 күн бұрын

    Anten amakero new yemiredaw??? weyis anten asaweko ???ye denkurena tege yihe new

  • @aya8710

    @aya8710

    6 күн бұрын

    አንተስ ለእሱ ማን ጠበቃ ጠራህ ደነዝ። የእረጎ ዝንብ ነህ አለቅላቂ ከረሳም ።አሁን በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው ። የብልጽግናን መፅሐፍ በ60 ሚሊዮን የሚገዛ አፈቅቤ ከብርሃኑ ነጋ አብረህ ቅበረው ወይም አዝለኸው ዙር ።

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y4 күн бұрын

    የታል የቴዲ ንግግር ውሸታም

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele71416 күн бұрын

    ውሽታም ቴዲ ቅጥረኛ ነው

  • @woldesenbeteshetu4797
    @woldesenbeteshetu47976 күн бұрын

    ቀዳዳ ቴዲ ለምን አቋሙን ይቀይራል ? እሱ አልተነካ የዐምሐራን ሥም መጥራት የማይፈልግ ፀረ ዐምሐራ ነው። ዘፈኑን ደግመህ ሥማ አንድም ጊዜ ዐምሐራ የሚል የለውም ።

  • @Tekulaw

    @Tekulaw

    6 күн бұрын

    Banateh tetekele ant neh TEDI NEGUSUN yemetetechew!??????!!

  • @user-mj6cn1xt2p

    @user-mj6cn1xt2p

    6 күн бұрын

    ማን አለሽ ደንቆሮ እንተ ለአማራው ድምፅ እሚይሆነውን ሁሉ የራሳችሁን እንኳን መንግስትን እሚቃወሙ ሁሉ ውርጅብኝ እምታወርዱ ምድረ መሀይም እኮ ነችሁ በአሁኑ ሰአት ለአማራ ድምፅ እንሆን እሚታገለውንማበረታት እንጂ እደኦሮሞ ፓለቲከኞች እኝኝኝ እያላችሁ ብታላዝኑ ትርፍ እደግመል ሽንት ወደሆላ መጎተት ነው የአማራ ትግል ስለዚህ መታገልም ማገዝም እማትችሉ ከሆነ ዝምታም እኮ አንዱ ትብብር ነው ዝም ማለት

  • @user-mj6cn1xt2p

    @user-mj6cn1xt2p

    6 күн бұрын

    ታዳ በየ ጎጣችሁ እዲዘፍንላችሁ ነው እምትፈልጉት?አማራ ብሎ ካልዘፈነ በቃ የአማራ ጠል ነው ማለት ነው😂እደው ምን አይነት ቀሽም ትውልድ ነውለዘፈኑ ዘፍኑዋል ጎደር ጎደር የቴድሮስ ሀገር ለአድ ኢትዮጵያ ዋርካነ ማገር ብሎ እውነተኛውን የአማራን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ የዘፈነው እደቴዲ የለም ለማንኛውም እደግመል ሽንት ውደሀዋላ መጎተቱን ትታችሁዳይ ወደስራ ግቡ

  • @eheteagedie1533

    @eheteagedie1533

    5 күн бұрын

    ተሽሎ ተገኘ ባላድሩ ገብሬ ብሎ ነገረህ እኮ ኦሪት ላይ መሆንህን😢

  • @hibabehr8999

    @hibabehr8999

    5 күн бұрын

    አንድም ጊዜ አማራ አላለም ነው ያልከው? ስንት ጊዜ ትግራይ ብሎ ነው? ስንቴ ኦሮሞ, አፋር, ሶማሌ ሲል ሰማኸው? አማራው ራሱ አሁን ነው አማራ ያለው እኮ.

  • @endrismanga3540
    @endrismanga35405 күн бұрын

    Dismissed abiy gala Nazi oromo soldiers rubbish

Келесі