ሰብለ መጣች አዲ የት ነዉ...

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 158

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2752 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ እኛ ለስንት እንጨነቅ እዛ ጋ ማርክና ሄሉ አብርሽና ሩታ ቶፊክና ማነው ስሟ ጓደኛው 😂እዚጋ አዴና ሰብሊ ኧረ ኡ አስቡልን 😢😢እኔም ነፍሰ ጡር ነኝ ቤተሰብ ሁኑኝ ሁላቹም አቴለፉኝ😢❤❤❤

  • @fghuutyu8870

    @fghuutyu8870

    2 ай бұрын

    ያንቺ እርግዝና ደሙ መቼ ነዉ የሚወለደዉ ሰርክ እርጉዝ ነኝ🤣ሰብስክራብ ላርግሽ መሰለኝ አሁንስ አሳዘንሽኝ🤣

  • @zanb6852

    @zanb6852

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሠሞኑን ትርምሥምሱ ወጣ ዩቶብ

  • @Asemafrho

    @Asemafrho

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😢😢😢😢😢 ጉድ እኮ ነዉ

  • @jamshedalam-jk9ve

    @jamshedalam-jk9ve

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    2 ай бұрын

    @@fghuutyu8870 አስር ሺህ እስክደርስ አልወለድም አለ ሃሃ

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e2 ай бұрын

    ሱራ መልካም ሰው ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ

  • @rahimarahima9410
    @rahimarahima94102 ай бұрын

    ፈጣሪ ያጣምራችሁ አንችም ፍቅር አለብሽ ልጁን አትጉጂው እሽ በይው ❤🎉🎉

  • @user-qx2sr9jn5v
    @user-qx2sr9jn5v2 ай бұрын

    ሰሞኑን ይቱብ መጋኛ መቶታል አንድም ሰላም የለም ሰላሙን ያውርድልን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise2 ай бұрын

    የምር ሰብሊ ተቀበይው ፈጣሪ ነው ሁሉን አዋቂው የነበረበትን ያሳለፈውን ከተረዳሽው ከጎኑ ሁነሽ አበርቺው አዲ በጣም ነው የሚወድሽ የሚያፈቅርሽ የምር ተረጅው

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s2 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ሰብልየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አዲን ተቀበይው ማር ልጁ ጥሩ ልጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58262 ай бұрын

    እህቶአ ግን ደሥ ትላለች አይ ዩቲቨሮች ትዝ ይላችሆል የዮርዲ እህት አካብዳ ሀይልዬን የተናገረችዉ ከእህትም ሥንት አይነት እህት አየን❤❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b

    @user-sh8cv1pg5b

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    2 ай бұрын

    በጣም😢

  • @sofi8983
    @sofi89832 ай бұрын

    በቃ ትቀበለው የምትሉ እስቲ ደምሩነኝ

  • @user-mh2nr7ow3e

    @user-mh2nr7ow3e

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yx6vu9ph4p

    @user-yx6vu9ph4p

    2 ай бұрын

    haniy denanesh

  • @RoziYnatwalij

    @RoziYnatwalij

    2 ай бұрын

    አንቺ እሺ አትይም ነበር እደዝ ስልምንሺ ለነበረው ልጅ

  • @sofi8983

    @sofi8983

    2 ай бұрын

    @@RoziYnatwalij እሽ በቃ ተቀበለው

  • @RoziYnatwalij

    @RoziYnatwalij

    2 ай бұрын

    @@sofi8983 ሃናንዬ ደናነሺ በጣም ንው ሚወድሺ እሺ ግን ልጁን አስልምነሺ ኤፋ ስልምያሳስነኝ እሺ አቲልም እዴ እላለው ኤፋ አልናፍቀሺም ሃናንዬ አይዞሺ በርቺ እሺ ደሞ ሚግብ ቢ እሺ ስራ እዳይጎዳሺ

  • @semu639
    @semu6392 ай бұрын

    ሰብሊ በሂደት ትወድሀለች እራሥህ ጠብቅ ታገስ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7542 ай бұрын

    ሱሬ ምርጥ ሰው በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h2 ай бұрын

    ዮትበሮች በሰላም ነው ሰሞኑን ለቅሶ በለቅሶ ሆኖል

  • @user-mh4vp5jw2w

    @user-mh4vp5jw2w

    2 ай бұрын

    ኧረ እየሸቀሉ ነዉ ጭምር ለቅሶ ብቻ አደለም

  • @user-iq5qq1ji6p

    @user-iq5qq1ji6p

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @HyabTadese

    @HyabTadese

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-dg1ro2vz2f

    @user-dg1ro2vz2f

    2 ай бұрын

    KKkkk

  • @marta_tube12
    @marta_tube122 ай бұрын

    እህትዋ ደሰ ስትል🥰🥰

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89592 ай бұрын

    ደስ ይላል ሱሬ ፈጣሪ ይባርክህ ፍቅር ደሞ ጥሩ ልጂ ነሺ ተባረኪ ሰብሊ ታዴ የበለጠ ጎበዝ ታታሪ ሰራተኛ ሁሉገብ ጎበዝ ልጂ አታገኝም ፈጣሪ ሰቶሻል ጠበቅ አርገሺ ያዥ ተሱስ ነፃ የሆነ ጥሩ ልጂ ነው

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa2 ай бұрын

    የኔውድ ደስብሎኛል❤❤❤❤

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r2 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ናፍቀሽናል❤❤❤❤

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u2 ай бұрын

    ሰብሊ እባክሺ ፍቅሩን ተቀበይዉ እሺ በይዉ ሴት ልጅ የወደዳትን እንጂ የምትወደዉን ብቻ መሆን የለበት እና አዲ ጥሩ ልጅ ነዉ የተጎዳ ነዉ ስሜቱን ተረጂ እና ተቀበይዉ እባክሺ እባክሺ 🤲🤲🤲 ደግሞም ናፍቀሺናል

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew70402 ай бұрын

    ስብልየ ተቀበይዉ በእግዚአብሔር ጥሩ ልጂ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240

    @masaratmasarat5240

    2 ай бұрын

    አውነትነው አዴ የእዋህ ልጅነው አታብሳጪ ስብል ቆንጆ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t2 ай бұрын

    አድየ አብሽር ሠብልየ ተቀበይው❤❤🎉🎉

  • @nawafnawaf7127
    @nawafnawaf71272 ай бұрын

    ዩቱቦሮች በሰላም ነው በዚ ሰሙን ለቅሶ በሎቆሶ ሆናቹ እኾ

  • @HyabTadese

    @HyabTadese

    2 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad2 ай бұрын

    ሰብል ትክክል ነች በዴ ኢሽ ኢንድትለዉ ፈለገ ኢዴ ሰቢል አልታሰሰሽም ትክክ ነሽ ግን ኤሄን የክል ከስጫነክሽዉ ይበቃወል ፊለጎቱ ከሌሽ አበብለሽ መልሽዉ

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube2 ай бұрын

    እኔምለው ያዲሰብስክራይብ ለምን አያድግም

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg68782 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r2 ай бұрын

    እረ ሰብልዬ ብቻውን አትተይው እውነት ያለፈ ህይወቱን ታቂያለሽ ከጎኑ ሁኚ ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 ай бұрын

    ፍቅሩን ተቀበይ ውዴ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    ውይ ዘንድሮ ኢያልቅም ተነግሮ አለ ቲዴ አፍሮ ምን ግጭት በዛ ዘንድሮ ኦኦኦ

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o2 ай бұрын

    አዲየ እኳን ደሳለህ ይች ልጅማ ቀልቤ አርፎባታል እዳታመልጥህ ሰብሊየ እሽ በይው በናትሽ

  • @mtuumtuumtuumtuu63
    @mtuumtuumtuumtuu632 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያጣምራቹሁ የኔ ቆጇ

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv2 ай бұрын

    ዛሬስ ፀጉር ስለሌለኝ ነው እጅ ነጭቸ እጨርሰው ነበር በነ ማር በነ እሩታ በነ አድ በእነ ሶፊ ኑሮ የምር ግን እደት እደተጨነቅኩ

  • @enatmebrata

    @enatmebrata

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    2 ай бұрын

    ያንቺ ይቻላል😂😂😂😂😂

  • @user-cv3qy4jx1m

    @user-cv3qy4jx1m

    2 ай бұрын

    ያንቺ እውነት ኖው እኛስ የት ልህድ😂😂

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s2 ай бұрын

    ሰብሊ ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ 🎉🎉🎉 አዲን አስከፋሽው እኮ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v2 ай бұрын

    የዘድሮም ጉድ ነው ለስት እንጨነቅ በጌታ ስም አሁንስ በዛ በጣም አረ ለኛም አስቡ😢😢

  • @AaAa-ku3bg

    @AaAa-ku3bg

    2 ай бұрын

    እውነትሽ ነው የምር

  • @atlas4738
    @atlas47382 ай бұрын

    She is smart ❤

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io2 ай бұрын

    የኔ ዉድ ደሰ ይለል❤❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni2 ай бұрын

    ተቀበይዉ ዉደበ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p2 ай бұрын

    ያዘድሮ ኢቱበሮች ቡዴ ሰይበላቻው አይቃርም 😂ሚድያው እደላ ላቅስ በላቅሶ አርጋቹታል 😢አቦ አትሸቁሉን እኛ ያማድም እቃ ያዳነቆራው ጆራችን እናታም ያመጣቹ አትጩብን እኛ ምፋልጋው ጫወታ ሰቅ ነው ያምትሉ ብቻ ለይክ 😂😂

  • @Asemafrho

    @Asemafrho

    2 ай бұрын

    አሁንስ ያስጠላል😢😢😢😂😂😂

  • @sujshshsjsjgvs1629

    @sujshshsjsjgvs1629

    2 ай бұрын

    😂😂😂🥺🥺

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t2 ай бұрын

    ተቀበይው ሰብልዬ ❤❤ ቀጣይ ተቀብለሽው ነይ አዲ ሲከፋው አልወድም

  • @user-qn7nt2pv4j
    @user-qn7nt2pv4j2 ай бұрын

    ሱሪ መልካምሰው😊

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17652 ай бұрын

    ፍቅሩን ተቀበይዉ በቃ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @sartt3754
    @sartt37542 ай бұрын

    ምን ጉድ ነዉ የሀገረ ነን ይቱበሮቺ. ተጫጩ. ቶፊቅ. ብሩክ ሄለን.ብታጂራወቺ. ናሂ. ና ዉብይ ።አሁን እናተመጣቺሁ. አይ ይቱብ እራሳቺሁን. አዞራቻሁ አይ ስራ ነዉ. አሸን ላክ ሰብስክራይብ. ለመጨመር. ሰለሆነ. አይፈረድባቺሁም. እኔዝህ ያረብ ሥራጰያዞረናል እናተታዞሩናላቻሁ

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h2 ай бұрын

    ሰብልዬ የኔ ደርባባ በቃ ተቀበይው የምትሉ እህቶቼ ስደተኛዋ እህታቹ ነኝ ደምሩኝ😢😢😢❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube64892 ай бұрын

    ያገር ሽማግሌ ልበልህ ይህ ወር ደግሞ ምንድ ነው ሁሉም ጭንቅተኛ ሆነብን

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w2 ай бұрын

    ፍቅሩን ትቀበለዉ የመጀመሪያ ትሉ

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha11082 ай бұрын

    ምን ያሽኮረምምሻ አዲን የመሰለ ወንድ አግኝተሽ ነው😢

  • @enatmebrata
    @enatmebrata2 ай бұрын

    ሰብሊ ተቀበይው❤❤❤

  • @user-mq5yb9ex3s
    @user-mq5yb9ex3s2 ай бұрын

    ኮካ አጠጭ ደሞ አጥንት ያሳሳል እህቴ ባጠጪደስይለኛል ከሰማውትነው

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq2 ай бұрын

    Kkkkka astelachihuy bey kaplagebashi agbiw

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed18582 ай бұрын

    በቃ በዉስጥ አወሬ ስብለየ ግዚ ከስፍለገሽ ገበዝ አስብበት በግል አወሩ እና ፍቱ በተርፍ ተቀይዉ

  • @janaq3446
    @janaq34462 ай бұрын

    Sabliye taqabayuw 😊😊😊😊😊😊

  • @DawashKorata-yi7qi
    @DawashKorata-yi7qi2 ай бұрын

    በይው❤❤🌹🌹🙏🙏👍👍👌👌👌

  • @2010nardos
    @2010nardos2 ай бұрын

    When One door is closed the other door will be open. Say next.

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r2 ай бұрын

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ❤

  • @HgguCcghh-iz6cr
    @HgguCcghh-iz6cr2 ай бұрын

    🎉🎉

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad10242 ай бұрын

    ግንሰሞኑን ዩቱበሮች በሰላማችሁነዉ ጉድኮነዉ ክክክክክ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 ай бұрын

    የኔ ዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤ሰብሊየ❤❤❤❤

  • @user-ux9eb7iy2u
    @user-ux9eb7iy2u2 ай бұрын

    እህትሽጨየልጂ አዋቂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17652 ай бұрын

    ❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa99392 ай бұрын

    ዘድሩ ፈረደብን እስትጋ እንሁን እፍፍፍ ማርክጋ አብርሺጋ ኧረ ወይኔ😢😢😢 ተሳቀቅን እኮ

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 ай бұрын

    ቆይ ዩቱበሮች የሚያምሰው ጋንጩር ምንድነው 😮😮ሆ ተተራመሱ እኮ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro93742 ай бұрын

    ተቀበይው ሰብሉዬ ተቀበይው የኔ መልከም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwFr-wo5rq
    @AwFr-wo5rq2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miskanalarito5687
    @miskanalarito56872 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k2 ай бұрын

    ምነው ይሄሰሞን የፍቅር ቫይረስ ገባበት

  • @samprincess378
    @samprincess3782 ай бұрын

    ሰብልየ ተቀበይዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p2 ай бұрын

    ሰብሊ ወንድምካለሽ ተቀበይዉበጣምሚስኪንልጁነዉ ተረጂዉ

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu88702 ай бұрын

    አይ ሱሬ🤣እኔም የፍቅር ጥያቄ አቅርቤለት ጥሎኝ ጠፋ ሱሬ ብዙዎችን ስታቀራርብ እያየን ነዉ መጨረሻዉን ባናቅም🤩 እባክህ ሱሪዬ እኔንም አቀራርበኝ በፍቅር ተጎድቻለሁ¡🥺

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es2 ай бұрын

    ለስት እንጨነቅ 😢😢❤

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed62312 ай бұрын

    😢😢😢

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd2 ай бұрын

    ተቀበይው ሰብልዬ❤❤❤❤❤

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa83992 ай бұрын

    ተቀበዩ ዉ ❤❤❤

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw2 ай бұрын

    ተቀበዪዉ❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche68712 ай бұрын

    ሰብሊ እሺበይዉ ጒደኛከሌለሽ❤❤❤😢😢😢

  • @hawalewye738
    @hawalewye7382 ай бұрын

    እረረረረረምንጉድነው እኛላጤወች ስ ምንእናውራ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89592 ай бұрын

    መቀበል አለባት እውነት

  • @user-ne4xw2kc3b
    @user-ne4xw2kc3b2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede66132 ай бұрын

    በቃ መነፍረቅ ነው

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cm8ev4tm2g
    @user-cm8ev4tm2g2 ай бұрын

    አትጃጃሉ

  • @jojololo9407
    @jojololo94072 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🎉

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2o2 ай бұрын

    ስብልዬ ትቅብይው

  • @zedraya8818
    @zedraya88182 ай бұрын

    እንዳለ you tbe በሮች ፀብ ላይ ናቸው ዶላር ቀነስ እንዴ

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby69772 ай бұрын

    እኔ እኮ መጀመርያ ሲያውሩ በጓድኛት አብረው ያሉ ነው የመስለኝ እንዴት ነው ነገሩ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove33822 ай бұрын

    ሰብሊ ተቀበይው

  • @dufduf6240
    @dufduf62402 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @meron5640
    @meron56402 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md2gq9lo6b
    @user-md2gq9lo6b2 ай бұрын

    😢😢😢❤

  • @user-km9jn4ig9c
    @user-km9jn4ig9c2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d2 ай бұрын

    ሰብልየ ተርጅዉ

  • @yeshbermezegbu
    @yeshbermezegbu2 ай бұрын

    ስሞኑን ግን ዮቱብ ላይ የገባ ጅኒ ማነው ፈቶ የለቀቀው ለቅሶ ብቻ አደረገውኮ

  • @user-yw2de2sq9u
    @user-yw2de2sq9u2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-yb1gk3un1s
    @user-yb1gk3un1s2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂.lisaqibet.ye.midiya.gudi.gudi.newu.zediro

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm2 ай бұрын

    እረ የሁሉም መሆኑ እህህህ

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ2 ай бұрын

    sebeliye enkawn dena metash enda befitu eyeserchu negerochen be giza hedet yistekakelal ateraraku

  • @astertadesse9906
    @astertadesse99062 ай бұрын

    😢

  • @Halima-lt3pm
    @Halima-lt3pm2 ай бұрын

    ፍቅሩን ተቀበይዉ ሠብል

  • @AregashAdmasu
    @AregashAdmasu2 ай бұрын

    ይ ቱ በ ሮ ች, ሁ ለ ት, ሰ ባ ት, ያ ስ ፈ ል ጋቸ ዋ ል 🤣🤣🤣🤣

  • @ahwhas5003
    @ahwhas50032 ай бұрын

    ሠቦሊየፍቅሩንተቀበይው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf2 ай бұрын

    ፍቅሩን ተቀበይው❤

  • @user-cy6wl2hu9r
    @user-cy6wl2hu9r2 ай бұрын

    በቃ ተቀበይው

  • @halima7993
    @halima79932 ай бұрын

    እነዝህ የቱ በረ ሁላ ድራማ መሰለኝ አትጨዋቱብን

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg2 ай бұрын

    የበፋት ፍቅረኛውሳ?

Келесі