ፕሮቴስታንቶች ለሁለት የተከፈሉበት ውይይት||ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ አትባልም ለሚሉ የተሰጠ መልስ

#ተናገር #ethiopianorthodox #orthodoxtewahdo #seifuonebs #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #live #orthodoxmezmur #abugidamedia #ethiopian #abrelohd

Пікірлер: 21

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl17 күн бұрын

    ገላትያ 4:4 ከሴቲቱ "የተወለደ" የሚለውን ግሪኩ ጊኖማይ ነው የሚለው ትርጉሙም የተገኘ ማለት ነው ይህን ቢሰሙ እንዴት አምላክ ከማርያም ይገኛል ይላሉ ሮሜ 1:3ም ስለወለደ የሚለውም ስለተገኘ ነው የሚለው ጉድ በል 😳 ሚገርሙኝ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነውን? ሲባሉ በቀጥታ አዎ ይላሉ እንጂ አይ አይደለም ወልድ እንጂ እግዚአብሔር ስትል አብና መንፈስ ቅዱስን ይጨምራል አይሉም እመቤቴችን ላይ ሲመጡ ግን😩 ሌላ ነገር ያወራሉ ከሃዲያን ናቸው። ሁሌ stroman fallacy ማድረግ ይወዳሉ እኛ ማርያምን አምላክን ወለደች ስንል በስጋ ነው አምላክን ያለስጋ እንዴት ልትወልደው ይወዳሉ አይ እናንተ ኦርቶዶክሳዊያን አምላክን ብቻ ወለደች ትላላችሁ ያ ማነው ስሙ ይጥፋና ቤኪ ነው ማነው ደሞ እግዚአብሔርን እንጂ አምላክን አልወለደችም ትላላችሁ ይላል ጎበዝ ደደብ ነው። እኛ ክርስቲያኖች ማርያም አምላክን ወለደች ስንል በስጋ ነው ቃል በማርያም ማዕጸን ስጋን ከፍሎ ተዋህዶ የራሱ ስጋ አደረገው ስለዚህ የአምላክ ገንዘብ ለስጋ ስለሚነገር እሷ የአምላክ እናት ናት። የጌታ የሚዳሰሰው ስጋ መለኮት ነው ይመለካል። ሲሰገድለትም አምላክ ተብሎ ነው ዮሐ 20:28 ቅዱስ ቶማስ ጌታን ችንካሮቹን ሲዳስሰው ጌታዬ አምላኬ ብሎ የጮኽው ለዛ ነው።

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse477618 күн бұрын

    ሰሙ

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris345717 күн бұрын

    ሲሳይ እውነቱን ነው ጭቅጭቅ ሲበዛ ጆሮ ያማል ለኛም አስቡልን እንጂ እኔ በበኩሌ ጭቅጭቅ ስታበዙ ቶሎ ነው የምወጣው ለማንኛውም አስቡበት

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse477618 күн бұрын

    አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m17 күн бұрын

    ባትከራከሩ ምንአለበት ከነዚህ ካሀዲወች ጋር ቂጣ በቀደደው አፋቸው እመብርሀንን ያምላክን እናት ባያወሱብኝ ምስጢሩን አያቁምኮ አምላካችን ከድንግል ማርያም እንዴት እንደተወለደ ምሰጢሩን እሚያውቅ ነው እሚያውቀው እነዚህ ደናቁርቶች የት ያቃሉ

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m17 күн бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው እያሉ ካለመጮህ ያምላክን እናት ምስጢር የት ያቃሉ ና ምትከራከሩ እንደዚህ የክርስትናን ሀይማኖት እሚያቃልሉኮ የርዳታ ስንዴ እንዳይቀርባቸው ነው

  • @AbrhamAsfaw-o9h
    @AbrhamAsfaw-o9h17 күн бұрын

    ዋይ ጴንጤ

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay638617 күн бұрын

    ሁሉም ጴንጤዎች በጣም የሚገርሙት የሚያመልኩበትን ቦታ ሲጠየቁ ወይ ምን አገባህ ይላሉ ወይ ደሞ ጥያቄው ልክ አይደልም ይላሉ የሚሄዱበት ቦታ ይህን ያህል አሳፋሪ ነው እንዴ?

  • @michaelkesete9201
    @michaelkesete920117 күн бұрын

    Aye Azmera😂

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma252517 күн бұрын

    የክህደት ጥግ

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m17 күн бұрын

    እራሱን እሚቆልል ፓስተር ነኘ እሚል እንዴት ነው እሚበጠርእራሱን ቆለለኮ አሁን ይሄ ታናሽ ፓስተር እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ብሎ ቀርቧል

  • @mulusewmola47
    @mulusewmola4717 күн бұрын

    እምነቱን የማይመክል አሰተምህሮ ከሆነ ጥያቄ አያስነሳም ወይ

  • @HabtamuAbebe-on5hl

    @HabtamuAbebe-on5hl

    17 күн бұрын

    ጴንጤ ሲጀመር እምነቱን የሚወክል አይባልም እኛ ማለት አይችሉም በተቋማቸው ደረጃ እርስ በራሳቸው የተለያያችሁ ናቸው ኦንሊም Protestant ናቸው ይዋጡት

  • @chombechombe8423
    @chombechombe842315 күн бұрын

    ኢየሱስ ለማርያም መድሀኒቷ ነው ለማለት ሰሙ ምነው ጨነቀው ጨመቀው ጨመቀው

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse468117 күн бұрын

    አረ ወደዚያ አስወጣው ጆራችን ታመመ እንደዚ አይነት ሰው በቶሎ ማስወጣት ነው ልጁ ሀይለኛ መንፈስ አለበት አምላክ ነው ለማለት ተናነቀው ከንደነዚሕ አይነት ሰው ጋ ብዙ መቆየት መታመም ነው

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy17 күн бұрын

    ጴንጤዎችም ጂኒ ይሸናባቸዋል ቱቱቱ

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse14 күн бұрын

    ኡኡኡኡኡ ጴንጤ የካዳችሁት አምላክ ከምድረገፅ ያጥፋቹ ውሾች 😫😫😫😫😫😫😫😫😫

  • @bebebi09876
    @bebebi0987617 күн бұрын

    Semu mibal wezgebegeb ,sereat yelelew sew ...he is acting like he knows someting but all is ego

  • @mekedsalemayehu7123

    @mekedsalemayehu7123

    14 күн бұрын

    ዝም በል ክፍታፍ መጀመሪያ አንብብ ተማር ዝም ብለክ አታውራ

  • @bebebi09876

    @bebebi09876

    14 күн бұрын

    @@mekedsalemayehu7123 Yesu temari nesh meselegn , he thought you well

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m17 күн бұрын

    እናንተ እሱን ጅል ፓስተር አሶጡት ሊሳደብ ነው የገባ

Келесі