አውሮፓ ገባን | ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም | ቻው ኢትዮጵያ

Ойын-сауық

አውሮፓ ገባን | ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም | ቻው ኢትዮጵያ
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzread.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzread.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 292

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily5 ай бұрын

    ማማዬ በልደቷ ቀን በዱባይ ሰርፕራይዝ ተደረገች |ማማዬና ፍሬ አለቀሱ kzread.info/dash/bejne/pIxmrparf83eqcY.html

  • @jerusalemtessema

    @jerusalemtessema

    5 ай бұрын

    ደስ የሚል ጊዜ ማማዬ የኔ ፍቅር ፍርዬ የኔ ውድ እህቴ እወዳቹሃለው😘😘😘😘😘😘

  • @martamekonen7455

    @martamekonen7455

    5 ай бұрын

    ብርዱ አልሽ ወይ ፍሬ እኛ ናፍቶን ነው እምናገኘው ሙቀቱን ደሞ ብታይልን 😢

  • @martamekonen7455

    @martamekonen7455

    5 ай бұрын

    እኔ ዱባይን በጣም ነው እምወዳት ኢሮፕ ምንድነው😊

  • @lalaside9094

    @lalaside9094

    5 ай бұрын

    እንኳን በረዶውን አያቹሁልን Winter ላይ ወደ ሥራ ስንሄድ አፍንጫችን ሳይቀር ነው የሚደነዝዘው መልካም Vacation ያድርግላቹሁ

  • @YeshiZenebe

    @YeshiZenebe

    5 ай бұрын

    ❤ቨዠ​@@jerusalemtessema

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j5 ай бұрын

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ የሰዉ ደስታ ዩሚያስደስታቹ በላይክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azbgalweyentiytgray221

    @azbgalweyentiytgray221

    5 ай бұрын

    AMen amen amen❤

  • @hiwel9209
    @hiwel92095 ай бұрын

    እነ ፍሬ ሌላውም እንደ እናንተ እየተመላለሰ እንዲኖር መንገዱን ንገሩን ማሳየት ብቻ ሳይሆን ለሌላውም እንደ እናንተ እድሉን ተጠቃሚ እንዲሆን አስተምሩን ዱባይ ለመመላለስ ያውም ከልጅ ጋር እንዴት ነው ምክንያቱም ሀገራችን ላይ ብዙ ችግር አለ ንግድም ለመነገድም ችግር እንዳለ እንሰማለን የናንተ መንገድ እንዴት ነው ሌላውም ይስራ ነፃ ይሁን መንገድ ለወገናችሁም ክፈቱ ምክንያቱም ብዙዎች በኑሯቸው ግራ የገባቸው አሉና ወገን ለሌላው ህዝባችሁም መንገድ ክፈቱ አደራ በፈጣሪ ስም ህይወት ቀሏችሁ በነፃነት እግዚአብሔርን የምታመሰግኑ ሁሉ ሌላውም ያመስግን

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @meronmeron9834

    @meronmeron9834

    5 ай бұрын

    እደው ምናባቴ ላርግሽ የልቤን ችግሬን ነው የተናገርሽው

  • @LESHETADANGNE

    @LESHETADANGNE

    5 ай бұрын

    ሰልበዉይሆናል

  • @mariyamawit

    @mariyamawit

    5 ай бұрын

    እነሱ ለመጎብኘት ነው የሄዱት ..ዱባይ ለመሄድ የቱሪስት ቪዛ አለ ብር ካለሽ ችግር የለውም ...ከትኬት ኦፊሶች ወይም ቀጥታ ኤርፓርት መረጃ ማግኘት ትችያለሽ ስልካቸውን ፈልገሽ ጠይቂያቸው ትክክለኛውን ኢንፎርሜሽን ከእነሱ ብታገኚ ይሻልሻል

  • @ferehiwottaye9062

    @ferehiwottaye9062

    4 ай бұрын

    ዱባይ ለመሄድ ብር ፖስፖርት የዱባይ የጉብኝት ቢዛ በቃ

  • @user-qm6rd1xj5m
    @user-qm6rd1xj5m5 ай бұрын

    አቦ የቶንዴ ደስታ እራሱ ያስደስታል ...እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጦቹ❤❤❤❤

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji5 ай бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ ሁሌም ሳቁ ❤ ይመቻችሁ

  • @Elbethel167
    @Elbethel1675 ай бұрын

    I love to see tonde happy that's contagious ❤ please don't ever think to leave Ethiopia for Europe or USA.

  • @HanaHailemeskel-xz2vg
    @HanaHailemeskel-xz2vg5 ай бұрын

    አይ ሾንዴ በጣም ነው ያሳክኝ ዘመናችው ይባረክ

  • @ymimi4468
    @ymimi44685 ай бұрын

    Hi, i just subscribed. I enjoy watching you guys. I am having fun along with you!

  • @user-pg5vg3re3v
    @user-pg5vg3re3v5 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሑ በሰላም ተመለሱ

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z5 ай бұрын

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile1965 ай бұрын

    ማማዬ እንኳን ተወለድሽ 🎉

  • @semiramohaned
    @semiramohaned5 ай бұрын

    ያሳዘነኝ ነገር የቶንዴ ጭንቅላት kkkkk ማማዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ በሀብት በጤና ያሳድግሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n5 ай бұрын

    መልካም ልደት ማሚቶ Happy birtday mamaye🌷❤

  • @konjonesh
    @konjonesh4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላቸው ❤❤❤

  • @lidiyalid5756
    @lidiyalid57565 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ተዝናናችሁ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10595 ай бұрын

    ማማዬ አሪፍ youtber እየሆነች ነው:: ጎበዝ ልጅ እንኩአን ተወለድሽ::👍🏽👏🏽✊🏽🥰💜

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-tq8ue6bx4o
    @user-tq8ue6bx4o5 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጦቺ❤❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew26935 ай бұрын

    Kkkkkkk Frey yeny konjo saku betam.anche fertesh mamay ferash alshat baby Girle demo alfwrahum alech

  • @geemayle7969
    @geemayle79694 ай бұрын

    2young sweet girls from dubai❤❤usch positiv energi 🎉🎉🎉🥳🥳🥳

  • @ElfneshDessalgn
    @ElfneshDessalgn5 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋረሰ ይሁን ለእኛም መንገድ ፈልጉልን

  • @samritube645
    @samritube6455 ай бұрын

    *ምርጦችዬ ፈታ በሉልኝ ከቅመምነት ስላቀቅ ከዋለሁ የማቀው በስም ነው እስካሁን ማሚቶዬ ዘና በይልኝ የኔ ጣፋጭ❤*

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w5 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ናፍቃችሁኝ ነበር ❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10595 ай бұрын

    You guys you are having so much fun.👍🏽 I am happy for you.👍🏽

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m5 ай бұрын

    ይመቻችሁ አበሻ ገንዘብ ኖሮትም ሀገር ማየትን እንደ ስራ ፈትነት ነው የሚቆጥረው ግን መለመድ ያለበትና በጣም ደስ የሚል ልምድ ነው

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma7095 ай бұрын

    ዋዉ ማማዬ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @firdosahmed9167
    @firdosahmed91675 ай бұрын

    Iam sure it's not the real snow like Europe because its all really end snowing

  • @hessaalmarar4570
    @hessaalmarar45705 ай бұрын

    ይሄን ጨዋታ ተጫውቻለሁ በጣም ነው የሚበርደው የምር ዱባይ እኮ ትመቻለች ማማዬ የኔ ልዩ ልጅ እወድሻለሁ የምወድሽ ደግሞ የልጅ አዋቂ ነሽ ማር 😘

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2335 ай бұрын

    ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u5 ай бұрын

    ስታምሩ❤❤❤❤ማማዬ እድግ በይ❤❤❤🎉

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha13885 ай бұрын

    Is it real snow? You guys enjoy your time❤

  • @user-oy9fm7bw3h
    @user-oy9fm7bw3h4 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ ነው የመተሉት ሌላ ልከከዑለን

  • @hani6647
    @hani66475 ай бұрын

    ማማዬ ቆንጆ በድጋሜ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤👝👝🎂🍥🍥🍨🍨🍡🍟🍟🍬🍬🍨ፍርዬ ግን ተቀይሜሻለሁ

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede98915 ай бұрын

    አብሬአችሁ በጣም ነው የሳኩት 😁 የቶንዴ ንግግርና ሳቅ ባጠቃላይ በጣም አዝናንታችሁሁናል👌🏾 ሁሌም በቤታችሁ ደስታ ይሁን❤️❤️❤️

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u5 ай бұрын

    ወይኔ ፍሬ አይበርድሽም እንዴ እኔ ምንም አልችልም ብርድ እንዴት ቻልሽው በሸሚዝ አደንቅሻለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ግዜ

  • @directeroffice
    @directeroffice5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጦቹ❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @haregmak1519
    @haregmak15195 ай бұрын

    ማሚቶ አንበሳ ናት አትፈራም👏👏የቶልዴ ደስታ ይጋባል😊

  • @user-gs7tm7yp2w
    @user-gs7tm7yp2w5 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂🎉❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤ ወይኔ ደስ ስትሉ አላህየ እኛንም ሹፈን

  • @yonasteshome6720
    @yonasteshome67204 ай бұрын

    ይመቻችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @saradezi8588
    @saradezi85884 ай бұрын

    ማማዬ የኔ ቆንጆ ፍቅሮች ሰላማችሁ ይብዛ 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AsterWeldeyes
    @AsterWeldeyes5 ай бұрын

    እግዝአብሕር ይጠብቅችሁ

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki5 ай бұрын

    ማነው ግን ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንደኔ ሚወዳቼው 🙌🙌🙌ለሁላችንም እንደዝህ ፍቅር፣ ስኬት የሞላበት በተሰብ ሳቅና ደስታ ይስጠን ሁላቹህም አሜን በሉ ❤

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    5 ай бұрын

    አሜን መታደል ነው

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    @@zemenaybaye7457 ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    @@zemenaybaye7457 ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @tigistigebremariam1581

    @tigistigebremariam1581

    5 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Cookie17554
    @Cookie175544 ай бұрын

    እናንተ ናችሁ የተዝናናችሁበት እናቴ እኛ በራችን ላይ ሆኖ ወተን አንዝናናበትም በመስኮት ነው የምናየው ግን በጣም ደስ ይላል የስኖ ጊዜ

  • @sabberhan3177
    @sabberhan31775 ай бұрын

    Vist Germany 🇩🇪 Well come God bless all

  • @dgmgmmgjg935
    @dgmgmmgjg9355 ай бұрын

    ዋዉ ነዉ🎉

  • @meram123
    @meram1235 ай бұрын

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን

  • @mimige8483
    @mimige84835 ай бұрын

    Yes, it is doubia

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak12885 ай бұрын

    ማማዬ ስወድሽ 😍😍😍

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @tringotri6479
    @tringotri64795 ай бұрын

    ዋው❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @astertamiru3963
    @astertamiru39635 ай бұрын

    ይመቻችሁ ውዶች ❤❤❤

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret5265 ай бұрын

    ዘመናችሁ የደስታ ይሁን ስወዳችሁ

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @rosaaahmed6252
    @rosaaahmed62525 ай бұрын

    ማሻአላህደስስትሉሁሌሳቁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ይመቻችሁማሻአላህየኔዉዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @serkeeshete
    @serkeeshete5 ай бұрын

    አሜን

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c5 ай бұрын

    ዋው የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu29785 ай бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍሬ ሻይ ቀንሽ ስትንቀሳቀሺ ትንፋሽሽ ይቆራረጣል ለልብሽ 😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉

  • @user-ni9xw4eu2l
    @user-ni9xw4eu2l5 ай бұрын

    ማማዬ❤❤❤❤❤

  • @ZeanbZeanb-hs7bu
    @ZeanbZeanb-hs7bu5 ай бұрын

    Wow setamro 🙏👌👌👌❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz4 ай бұрын

    ደስታችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛዉ

  • @hiwottegisut5943
    @hiwottegisut59435 ай бұрын

    Wow so amazing 🤩 ❤

  • @user-pg8ze7if5v
    @user-pg8ze7if5v5 ай бұрын

    Waw betam desssss sitiluuuuuuuu!!!!!!!!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6405 ай бұрын

    ❤❤❤🎉ሰላም ፍቅራቹ ይብዛ ይመቻቹ

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37515 ай бұрын

    እኛ ብርድ ሰልችቶናል ኢሮፕ መልኳም ጊዜ በድባዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa25635 ай бұрын

    ይመቻቹ

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @hayatmohammed9907
    @hayatmohammed99075 ай бұрын

    Happy family

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube96485 ай бұрын

    egzaber yexabeqachu dase setelu❤❤❤❤❤

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k5 ай бұрын

    ፍቅር ናችሁ እኮ ማሻ አላህ ድቡሽየን ሳሙልኝ እኔ እምገባዉ እሧን እያልኩ ነዉ አላህ ያሳድጋት እቁም ነገር ድርስ ትበል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-ck4fx3kg3k

    @user-ck4fx3kg3k

    5 ай бұрын

    መርሀባ ያገሬ ልጆች​@@AddisFamily23

  • @user-ck4fx3kg3k

    @user-ck4fx3kg3k

    5 ай бұрын

    ​@@AddisFamily23ከጎበኘሁ ቆይቻለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temabrand3382
    @temabrand33825 ай бұрын

    ደስትላላቹ ልጅቱግን እደለኛናት በጣም እድለኛናት ይመቻቹ❤❤❤❤

  • @yegudkeaymeshim9804

    @yegudkeaymeshim9804

    4 ай бұрын

    Besuwa new yih hulu ewkina yemetaw😊

  • @bztd6813
    @bztd68134 ай бұрын

    ፍርዬ ከዱባይ ሙሉ ቀሚስ አምጭልኝ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx5 ай бұрын

    ደጊዬ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤እወዳችለሁ ምርጥ ቤትሰብ❤❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-il2xx4jr4s
    @user-il2xx4jr4s5 ай бұрын

    Yemer eyayenachehu tekeyeracehu dese yelal ❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed33005 ай бұрын

    ወዉመታደልነው

  • @fikrkashew1393
    @fikrkashew13935 ай бұрын

    ዱባይ ነው በጣም ያምራል

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos18944 ай бұрын

    You guys are funny!❤

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse12745 ай бұрын

    Enatuna abatu mahale hono mane yefaral tode dasetawuna feratu tkalakelobeetale

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema5 ай бұрын

    ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w4 ай бұрын

    Ere endatetamemu lebesu. ❤

  • @respondtoday2038
    @respondtoday20385 ай бұрын

    Way mama 😂😂😂❤❤❤serach

  • @hanibee2831
    @hanibee28315 ай бұрын

    Congra

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @alexabel1138
    @alexabel11385 ай бұрын

    Omg, I used to live behind mall of emirates and thanks guys for taking me back to my amazing memories in al barsha …❤❤❤ enjoy n keep sharing your videos 😊

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru23235 ай бұрын

    Yena wendochy 😮😮😮🎉🎉wedddd

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily78145 ай бұрын

    ዋው ስታምሩ ❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @mimiadmasu9071
    @mimiadmasu90715 ай бұрын

    መልካም መዝናናት ይሁንላችሁ

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z5 ай бұрын

    የማሚቶ ድፍረት ይደንቃል❤❤❤

  • @aishamohammed7874
    @aishamohammed78745 ай бұрын

    Yetonde saqe nw yemeyaseqegn emecheh mamaye weded

  • @kelemchane4483
    @kelemchane44835 ай бұрын

    የማማ ደስታዋ ሲያስደስት

  • @user-dy8zl7zb4h
    @user-dy8zl7zb4h5 ай бұрын

    ያሥ ሙል ነው

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede66135 ай бұрын

    የስደት ማስታውቂያ ነው?

  • @saradezi8588
    @saradezi85884 ай бұрын

    አይ ፍርዬ አሁን ቀጥታ እታለም ቤት ነበር መግባት አለች ማን እንደናት ቢከፋን እምታፆናናን ቢርበን እምታጏርሰን ቢበርደን ሽፍንፍን አርጋ ሙቀት እምትሰጠን ልክ ነሽ ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-ge2uo6ne5h
    @user-ge2uo6ne5h5 ай бұрын

    እንዴት እንዳማረባችሁ ውድ ቤተስቦቼ መልካም የመዝናኛ ግዜ ።

  • @rahelaynalem1510
    @rahelaynalem15105 ай бұрын

    Ferye telgram enbi alghn imo wye viber yelshm ferye?

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu59325 ай бұрын

    Artificial snow come America 🇺🇸 guys

  • @aminataminat766
    @aminataminat7665 ай бұрын

    ብር ደጉ የትም የሽከረክራል

  • @hanna9502
    @hanna95025 ай бұрын

    ያለው ማማሩ ዱባይ ከመጣችው ቦታውን እዩ ትላለህ እረ ስንት ሀሳብ እና ጭንቅ ባለበት ዘመን ለፌክ በረዶ ስራ አያዝናናኝም

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse80865 ай бұрын

    መልካም ቫካንሰ በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ።

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n5 ай бұрын

    ኔቸርም ጎብኘት አድርጉ ቶንዴም ውጭ ደኖረ ሰው አይደለም እንዴ ስንት ዲግሪ ነው ደስታችሁን ከፍጻሜ ያድርስላችሁ

  • @user-ps6bh8fo2n
    @user-ps6bh8fo2n5 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @amermobile3442
    @amermobile34425 ай бұрын

    ማማየን የኔ ቅመም አንችን ባረገኝ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @emoydseta2899
    @emoydseta28995 ай бұрын

    😢እኔ፡ለማማየ፡ነው፡የፈራሁት፡አይርላይ፡በሆናችሁ😢ሰአት፡ደሰ፡የሜል፡ግዜ፡ነበራችሁ❤❤❤🥰🥰😍🙏🤲🥰❣💞💋🙏💙💛❤🙏💞

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-nc8db7wx3r
    @user-nc8db7wx3r5 ай бұрын

    የትግስትን ቁጥር የሚያቅ በጌታ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede98915 ай бұрын

    ፍሬዬ ብርዱን ተጠንቀቂ ለማንኛውም ሳሳ ያለ ጃኬት መያዝ ያስፍልጋል. ያው የህትነት ምህሬ ነው❤️

  • @AddisFamily23

    @AddisFamily23

    5 ай бұрын

    ውዶቼ ቤታችንን ጎብኙልን🙏

  • @user-oy9fm7bw3h
    @user-oy9fm7bw3h5 ай бұрын

    ማማየን አስደሰታቹሃት እኮ

Келесі