ሪያዱ አስ-ሷሊሒን |ክፍል አንድ| በኡስታዝ አብዱልዋሲዕ (አቡ የህያ) | መግቢያ

ይህ ቻናል በአቡ የህያ ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ የሚሰጡ ደርሶች ፣ ሙሐደራዎች እንዲሁም ኹጥባዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው!!
ይሄን ኸይር ስራ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲደርስ በቻላቹት አቅም በማሰራጨትና በመርዳት የዚህ ኸይር ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ!!!
ሪያዱ አስ-ሷሊሂን የተሰኘው የኢማሙ ነወዊው ኪታብን ከደሊሉ አልፋሊሂን ከተሰኘው የሪያዱ አስ ሷሊሒን ሸርህ ተዕሊቅ በማድረግ የሚቀርብ ይሆናል!!
ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ኦፊሻል ©
‪@TewhideFirst‬ ‪@nesihatv‬ ‪@ሀቅቲዩብ‬

Пікірлер: 6

  • @mekeyajemal2219
    @mekeyajemal221925 күн бұрын

    ያ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን እድሜክን በኸይር ነገር ያርዝምልን ያረብ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን በጣም ደስ የሚል ዳእዋ አላህ ይቀበልክ መልካም ስራክን🤲🤲

  • @AlwaleedKaka
    @AlwaleedKaka18 күн бұрын

    ማሻ አላህ ፣አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩሙላሁ ከይረን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j21 күн бұрын

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስተዘችን

  • @user-sy3tu1pp6d
    @user-sy3tu1pp6d25 күн бұрын

    Ustaz Allah ychmrlh ywfqeh yjzik aljnaa masha Allah alyk

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan771117 күн бұрын

    ጀዛከላህ ኸይር

Келесі