//ፍሬ ነገር// "ሳም ባዲ ሰይ ሄሎ ሚ ሰይ ዳቦ" 🤣🤣/እሁድን በኢቢኤስ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 518

  • @smms6004
    @smms60043 ай бұрын

    መቅዲ የድራማው ድምቀት🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @madinamadina4406

    @madinamadina4406

    3 ай бұрын

    መቅዲ❤❤😂😂😂😂

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24003 ай бұрын

    አይ መቅዲ አንቺ ባኖሪ ኢቢየስ ባዶ ነው የኢቢየስ ሰራተኞች ሁሉ ም ድንቅ ናችሁ ይመቻችሁ❤

  • @SebelworekMamoGmeskel
    @SebelworekMamoGmeskel3 ай бұрын

    የመቅዲዬ ካራክተር አብዛኛ ኢትዮጵያንን ይወክላል እስቲ እንዲህ ንገሩልን❤❤❤

  • @Lubabayimer-bu6tf

    @Lubabayimer-bu6tf

    3 ай бұрын

    ትክክክል ነሽውደ

  • @tegakasayi1569

    @tegakasayi1569

    3 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እና የድያስፖሮ ኢትዮጵያ ነው የእውነት

  • @eagle4452

    @eagle4452

    3 ай бұрын

    😂😂 መቅዴ ተወነችው እንጅ በ ኖሮዋ ከ ደሀው ጋር አትገናኝም ።። ለልጆ ክርስትና የደገሰችውን ድግስ ደሀ ልጅን ለመዳር እንደዚ አይደግስም ።

  • @user-ju4oz7gp5c

    @user-ju4oz7gp5c

    3 ай бұрын

    እዉነት ነዉ❤❤

  • @Lubabayimer-bu6tf

    @Lubabayimer-bu6tf

    3 ай бұрын

    @@eagle4452 ትወናውነው ነው እኮ ልክነው ያልነው የኔ ቆንጆ

  • @askidesta4271
    @askidesta42713 ай бұрын

    ሀገራችን ሙሉ ለሙሉ በሣቅ ትሞላ አሜን ይመቻችሁ😂😂😂😂😂

  • @merryyosef9727
    @merryyosef97273 ай бұрын

    ወይኔ ሁለቱም ያስቃሉ መቅዲ ግን ወይኔ ገደለችኝ በሳቅ😂😂😂😂

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q3 ай бұрын

    መቅድ አረ ከቃል በላይ ነሺ ሉላም ዋው ❤

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo53 ай бұрын

    መቅዲ የኢትዮጵያ ሕዝብ ናት ሉላ ብልፅግና ነች

  • @yadituluu4574

    @yadituluu4574

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @askask8880

    @askask8880

    3 ай бұрын

    ኧረ በሳቅ ተነሱ የኮምቱ

  • @etsewonde5181

    @etsewonde5181

    3 ай бұрын

    🤣

  • @maayaatantaaffasee3249

    @maayaatantaaffasee3249

    3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @user-ee1fb2mx1i

    @user-ee1fb2mx1i

    3 ай бұрын

    ክክክክክክ ብልፅግና😅😅😅

  • @user-zj9us5hr9b
    @user-zj9us5hr9b3 ай бұрын

    ሉላዬ ባለፈው ፀሀይ ሲመታኝ ዝናብ ሲመታኝ በታክሲ ስሄድ ይሄም ያልፍል ብላ የተተረተረችውን ሴት አስታወሽኝ 😂😂😂😂😂😂መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    3 ай бұрын

    እሷ እኮ ቡሩክታዊት ነች ድሮም አልወዳትም

  • @user-zj9us5hr9b

    @user-zj9us5hr9b

    3 ай бұрын

    @@nefisasemane እኔስ ተተረተረችብንኮ 😂😂😂😅😅

  • @user-cl7wl4cc3r

    @user-cl7wl4cc3r

    3 ай бұрын

    ክክክ ሀበሻ አሽሙረኛ ነው

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @argetoall6484

    @argetoall6484

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Saade_Haseni-Sehami
    @Saade_Haseni-Sehami3 ай бұрын

    ውይ መቅድዬ እና ሉላዬ በሳቅ ጥሀዩ አላለችም ሉላየ አይዞሺ ያልፋል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tshayemareyam1215
    @tshayemareyam12153 ай бұрын

    መቅድዬ የኔ ውድ እውነት የሀገር ቤት እናቶችን ንግግር ስታወራ😊😊

  • @user-lz3ef9gy4r
    @user-lz3ef9gy4r3 ай бұрын

    መቅዲማ ከላይ ለዛ ሰጦሻል ፈጣሪ❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu67872 ай бұрын

    አይ መቅድዬ ችግራችንን ወክለሽ ስለተናገርሽ እናመሰግናለን ገደልሽኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9103 ай бұрын

    ሉላዬ ያማል ቅኔው ፀሀዩ ልክ ነሽ ያቃጥላል መቅዲ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @birtukanbayuh8862
    @birtukanbayuh88623 ай бұрын

    የኢቢኤስ ደምቀት እንኳን ደህና መጣሽ መቅድየ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w3 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለዉ ይቀጥል ይበል ብለናል በሳቅ ነው የገደላችሁን የሁለት አለም ሰዎች ትክክለኛውን ነዉ ያስረዳችሁን

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m3 ай бұрын

    ሉሉየ ወላሂ እግሊዘኛ ስታወሪ ደስ ትይኛለሽ

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma55393 ай бұрын

    Lulaye, very best actress❤

  • @SelihomSelihom-hn9yq

    @SelihomSelihom-hn9yq

    3 ай бұрын

    What about mekdi 😊😊😊

  • @user-om3lr1pi4p

    @user-om3lr1pi4p

    3 ай бұрын

    Mekydi she's always best

  • @bettyyilma5539

    @bettyyilma5539

    3 ай бұрын

    Of course, Mekdi is great

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c3 ай бұрын

    መቅዲ የebs ዲምቀት ነሽ ሳይሽ ፈታኖ የምታሪግን ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o3 ай бұрын

    እንዴ አንቺ ልቡ የጠገበ ፍራሽ አለ አይይ መቅድ❤❤😂😂😂

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50082 ай бұрын

    እንደ ሉላ አይነት የሚዝናኑብን በጣም ብዙ አሉ።

  • @solocmc
    @solocmc3 ай бұрын

    የኛን ጩሀት የናንተ ግንብ ይመልሰዋል ጥሩ አባባል

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed25792 ай бұрын

    መቅዲ 100%የኢትዮጵያ ህዝብ ትወክላለቺ ❤ሎላ ብልፅግናን ወገለሺ መሆን አለበት😂😂😂😂😂😂

  • @HaroonKhan-wk1ew

    @HaroonKhan-wk1ew

    2 ай бұрын

    😊😊

  • @Alexman123.
    @Alexman123.3 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡ ሁላችሁም ማር ናችሁ፡መቅዲ ግን ልትገለኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h3 ай бұрын

    መቅድዬ የኔ ችጋራም የኢትዮጵያዊያንን የወደፊት እጣ ፈታ ነዉ የተጫወትሽዉ ኑሮዉ በዚሕ ከቀጠለ

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 እኔማ ገና መቅዲህ ሳያት ሳቄ ይመጣል

  • @user-hb9vd4th6h

    @user-hb9vd4th6h

    2 ай бұрын

    @@user-dq4nq4yf6e እኔም👍

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha3 ай бұрын

    😂😂😂😂 መቅዲዬ እንኳን ደና መጣሽ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤

  • @selammamo7693
    @selammamo76933 ай бұрын

    Sadly this is the reality for many Ethiopians the difference between the rich and poor is like night and day ,and so called social media influencers are tone deaf!!!thank you mekdi and lula great job❤❤❤❤

  • @genayal4277
    @genayal42773 ай бұрын

    ሉላዬ ስወድሽ እኮ ስርዓትሽ ትህትናሽ ደስ ይለኛል

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile54063 ай бұрын

    መቅደስ ጎበዝ ነሽ ወደ ድራማው ዝለቂማ

  • @mekdi7550
    @mekdi75503 ай бұрын

    በለው የዛሬው ይለያል ያማል ቅኔው አለች ዘፋኟ...ገብቷቹዋል ግን ዛሬ ያወሩት ኮመታንተሮች 😂😂😂😂

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97953 ай бұрын

    😅 አቤት ስታምሩ 😅 መቅዲ አመጣችው ያ ሰቋን አይደል😂

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam5713 ай бұрын

    ኦ ሉላ ከተሜ 😂😂 ቦሌ መቅድየ ገጠር ትዝታየ❤😂❤😂😂😂😂😂 መኖሪያየ ዘወትር 😅😅😅 ትችላላችሁ

  • @rahmasalihadem3471
    @rahmasalihadem34713 ай бұрын

    ብልፅግና እና የኢትዩ ህዝብ 😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @abebayehumeketa7067
    @abebayehumeketa70673 ай бұрын

    በጣም ትችላላችሁ ደግሞ ዘወትር እንዴት ድምቀት እንደሆነ የትኛውም ፕሮግራም ላይ ዋውውውውውውውውውውው

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h3 ай бұрын

    ሉላ ክክክክ መቅዲ ክክክክ ዘወትር ደሞ ሳቁን ለመደበቅ

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk3 ай бұрын

    መቅዲ በሳቅ ገደልሽን ❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37333 ай бұрын

    የኢቢኤስ ድምቀቶች ስወዳችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace47933 ай бұрын

    ወየው ሉላዬ ሳቅሽ ያስቀኛል❤❤መቅዲ የebs ድምቀት❤❤ዘወትር አልቻለም ሳቁን❤❤❤❤ሁለታችሁም ትለያላችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b3 ай бұрын

    አይመቅድ የሳቄምጭ😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha2 ай бұрын

    በነገራቺላይኮ የመቅድን ንግግር በደብ አድምጡት ትክክል ነገር ነዉ ምታወራዉ የኢትዮ ህዝብና የብልፅግናነገር እደዚነዉ የሆነዉ የኛን ጩኸት ማን ይስማዉ😢😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46453 ай бұрын

    እረ በሳቅ ሞቱኩ 😂😂😂😂😂

  • @user-fu6us5vy5f
    @user-fu6us5vy5f3 ай бұрын

    ወይ ሉላ እና መቅድ አያልቅባችሁ😂😂😂😂

  • @tayba1611
    @tayba16113 ай бұрын

    አይ መቅድ😂😂😂😂😂ውነትሺን ነው ምኑን እናመስግን

  • @workefaris9447
    @workefaris94473 ай бұрын

    በጣም የምወደው ፕሮግራም አንደኛ ናቹው የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂😂እንዳትጠፍብን ትንሽ እንኮን ዘና እንበል ሶስታችም ስወዳች አቦ ኑርልኝ አገሬ እስቲ ደስታሽ ትምጣ 💚💚💛💛❤️❤️👌🏾👌🏾👌🏾👌🏿👌🏿👌🏿💐💐💐💐💐🙏🏿

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd3 ай бұрын

    መቅዲዬ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g3 ай бұрын

    የሉላ ሳቅ እንደኔ ያሳቀው ማነው 😂😂😂😂😂

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko3 ай бұрын

    ምስር ግን ፀሀይ ማናምን ገብቶናል😂😂😂😂መቅድ በሳቅ ገደለችኝ😅😅😅😅

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain6713 ай бұрын

    ሉላ ደስ ስትል

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e3 ай бұрын

    የኔ ውድ መቅዲዬ ሉላዬ 😂😂😂😂

  • @Nejat197
    @Nejat1972 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እና ብልፅግና 😅😅😅😅😅

  • @sparkuser136
    @sparkuser1363 ай бұрын

    ❤❤መቅዲ አንቺ እኮ አተውኚ❤❤

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay92363 ай бұрын

    ኣንዱ ስጠግብ ኣንዱ ስሪቦው ያስተምራል❤

  • @leya3286
    @leya32863 ай бұрын

    መቅዲየ የኔ አዝግ 😂😂😂እንኳን ደህና መጣሽ ሁላችንም እውዳችኋላ❤❤

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube48083 ай бұрын

    እንዴ መቅዲ ፈታ የሚያዴርግ ሠው የለም😅😅😅😅

  • @hanydereje3343
    @hanydereje33433 ай бұрын

    ብሩክታዊት እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲወያይ😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @biruketawitkefelegn8010

    @biruketawitkefelegn8010

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl3 ай бұрын

    አይ ዘወትርየ ተቆጣጠር 😂😂😂😂😂በደንብ ሳቅህን

  • @user-ol5zv4ju7c

    @user-ol5zv4ju7c

    3 ай бұрын

    ስብስክራብ አርጎኝ በማሪያም 150 "ሰው ብቻ ነው የቀረኝ አግዙኝ

  • @user-ol5zv4ju7c

    @user-ol5zv4ju7c

    3 ай бұрын

    ስብስክራብ አርጎኝ በማሪያም 150 "ሰው ብቻ ነው የቀረኝ አግዙኝ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay4653 ай бұрын

    እር በሳቅ ገደላቹ ስንቴ እንዳየዋቹ አታምኑም❤❤❤

  • @nigistzewdu6123
    @nigistzewdu61233 ай бұрын

    መቅዲዬ ትችያለሽ ስወድሽ የ EBS ድምቀት

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn44712 ай бұрын

    ሁሌም ሳቁልኝ 😂😂 በእውነት ደስስይላል ትልቅ መልእከት አለው

  • @adismulugeta9984
    @adismulugeta99843 ай бұрын

    ወይኔ መቅዲ በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu51073 ай бұрын

    ኡፍ የኔ ፍቅር የኔ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽ ስወዳችሁ።አስፍዬ በድጋሚ ነፍስ ይማር የማትረሳ ነህ።

  • @genet21
    @genet212 ай бұрын

    One of the best video I like from ebs

  • @fmayt7975
    @fmayt79753 ай бұрын

    Mekdi is the best local ❤liukaye best international 😂

  • @user-ln6hf2mn5e
    @user-ln6hf2mn5e3 ай бұрын

    ወይኔ መቅዲ በሳቅ ገደልሺኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl2 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ማነው እንደ እኔ መቅዲስ የምታዝናናው😂😂😂😂

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile49003 ай бұрын

    Ebsሶች ይሄ የመግብያ ክላሲካል ከቻላቹ ብትቀይሩት ምክንያቴ ድነገጥ እያደረገኝ ነው አስፋው ስለሚያስታውሰኝ

  • @muluale5889
    @muluale58893 ай бұрын

    መቂዲእና ሉላ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Wegeshatube958
    @Wegeshatube9582 ай бұрын

    የብልጽግና ካድሪና እና የኢትዮጵያ ህዝብ አኗኗር የሚያሳይ ዉይይት

  • @abebechkidana3970
    @abebechkidana39703 ай бұрын

    መቅዲ፣ይመችሺ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemazalie221
    @alemazalie2213 ай бұрын

    ዋውውስታምሩ ዘወትር ግን ለምንድነው ሳቅህ የማያሸንፈክ😂😂😂😂

  • @saratube7323
    @saratube73233 ай бұрын

    የመቅዴ አድናቂወች የት ናችሁ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA77733 ай бұрын

    ይመቻቹ❤❤❤

  • @safaSafa-lg3gi
    @safaSafa-lg3gi3 ай бұрын

    ጉበዙች❤❤❤❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare93362 ай бұрын

    ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ መቅዲ ግን ልዩ ነሽ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye11353 ай бұрын

    You guys are awesome❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv9ti1vr3g
    @user-uv9ti1vr3g3 ай бұрын

    I Love You mekdi ❤

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited99313 ай бұрын

    Mekdi anchi yetemetash ❤😂😂

  • @user-ho7bs3ud7m
    @user-ho7bs3ud7m3 ай бұрын

    አንድ ጋዲያ ልጅ አለች አላላችም አዳናች አብቤ ናት ህዝቡ የምታፈናቅለው😂😂😂😂

  • @Abi-kc6kk

    @Abi-kc6kk

    3 ай бұрын

    የተረገምሽ 😂😂😂😂😂

  • @Monaniz
    @Monaniz3 ай бұрын

    ስወዳችሁ 😍❤️💞

  • @meskubogale4409
    @meskubogale44092 ай бұрын

    አሁን በደንብ አይታችሁታል የአብዛኛውን የኢትዮጵያን ህዝብ የኑሮ ልዩነት /gap

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd43173 ай бұрын

    እረ ወይኔ መቅዲየ። ስራነበርኩ። ግን ማሪምን ትቸዉ። ቁጮ አልኩ😂😂😂❤❤❤❤

  • @natantube-qp7th
    @natantube-qp7th3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 i can't 🤣🤣

  • @alainfef176
    @alainfef1763 ай бұрын

    😂😂😂መቅዲየ.

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h3 ай бұрын

    አይ መቅዲ ሑሌ አለባበሷ አወራሯ ሜካቧ ሑለ ነገሯ ይገርመኛል😂🌹🌹🌹

  • @buonavita4175
    @buonavita41753 ай бұрын

    you don't know how much i love you EBS LOL 💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gx8bf2ii4n
    @user-gx8bf2ii4n3 ай бұрын

    😂😂ረሃብና ጥጋብ ስወያዩ አወያዪስ ብትሉ ዘዉትር ደስአላዉ በዬት ደስ ይበለን

  • @Nebiha574
    @Nebiha5743 ай бұрын

    አይ መቅዲ እደው ይመችሽ👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m3 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkkk ኧር ወይ እነዚህ ልጆች በሳቅ

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv3 ай бұрын

    ወይ መቅዲ በቃ ምርጥ ልጅ

  • @user-gk8ki5ho8c
    @user-gk8ki5ho8c3 ай бұрын

    በናታችሁ ስታምሩ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l3 ай бұрын

    ድምቀት ናችሁኮ መቅዲ&ሉላ❤❤❤❤

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu60223 ай бұрын

    አይ መቅዲ ሁሌም አስቅኝ 😂😂😂 እግዚአብሔር ይጣብቀችሁ

  • @MySamsung-pm7vl
    @MySamsung-pm7vl3 ай бұрын

    🥰🥰🥰mekidiye ena lula feta aregachugn tebareku ufff gin yamal kinew 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @felegnegash4633
    @felegnegash46332 ай бұрын

    Without. Mekdey 😂😂😂 Ebs. Yedeberel ❤❤❤

  • @user-we8pv3nq5d
    @user-we8pv3nq5d3 ай бұрын

    በደንብ ለተርዳውብዙ መልክት አለው

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl3 ай бұрын

    ኧረ መጨረሻው እኔም እንዳንች በሳኩኝ

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem3 ай бұрын

    ሉላዬ ❤ መቅዲ❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd3 ай бұрын

    Wawwww des yilal betam 😂😂😂😂😂😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc3 ай бұрын

    አቦ መቅዲዬ የኔ ቆንጆ😃😃😃

  • @amallalashi-6400
    @amallalashi-64003 ай бұрын

    መቅድየ የኔ መጅኑን ስወድሽእኮ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95303 ай бұрын

    ተይመቅዲ አታስቂ አድክሞኛል የማዳም ስራ😅😅😅

Келесі