“እራሳቸውን_የሾሙ_ራሳቸውን_መሻር_መብታቸው_ነው!" I

Ойын-сауық

“እራሳቸውን_የሾሙ_ራሳቸውን_መሻር_መብታቸው_ነው!" I #መጋቢ_ዳኛቸው_ኃይሉ I #kiyatalkshow I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #abiy_taddele
Subscribe for latest Videos Here;
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiaetbot
KZread (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiamedia
Facebook (ፌስቡክ)፦ profile.php?...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ecclesiamedia?i...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial

Пікірлер: 30

  • @junefirst500
    @junefirst500Ай бұрын

    ተባረኩ፡ ወገኖቼ! እጅግ፡ በጣም፡ አድርጌ፡ እደሰትባችኋለሁ! በከፍተኛ፡ የኑሮ፡ ውድነት፡ ውስጥ፡ ሆናችሁ፡ ስታመልኩ፡ እባረካለሁ!

  • @abel8835
    @abel883518 күн бұрын

    ፓስተር ዳኜ ጀግና ❤

  • @Abayabay814
    @Abayabay814Ай бұрын

    በትክክል! መጀመሪያዉኑ እግዚአብሄር ለአገልግሎት ያልጠራቸው ሰዎች ፓስተር በሉኝ ፣ ነብይ በሉኝ ሌላም በሉኝ በማለት ፀጋዉ ሳይገለጥባቸው ዘመናቸዉን ያቃጥላሉ። ጌታ ይርዳን 🙏

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150Ай бұрын

    "ደሞዝህን ልትሰራ ከፈለከው አታገኘውም" የሚገርም አገላለፅ ነው ! እግዚአብሄር ይከፍላል !! አሜን እያልኩ ነው የሰማሁት ጥያቄና መልስ ብቻ አደለም መንፈስ አለው ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @user-sy3dn9ng9w
    @user-sy3dn9ng9wАй бұрын

    ፓስተር ዳኜ ተባረክ በአምልኮ መንፈስ ውስጥ የገባውት በአንተ ነው ዳውንታሁን በነበራችሁ ግዜ ተባረክ

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561Ай бұрын

    እግዚአብሔር ብድራትን ከፍሎ አይተናል ስሙ ይባረክ

  • @dafimeofficial
    @dafimeofficialАй бұрын

    ኢየሱስ ይመጠል!!!

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @prayforpeaceallthetime7707
    @prayforpeaceallthetime7707Ай бұрын

    ጌታ ሆይ የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቻው

  • @addiszele4182
    @addiszele4182Ай бұрын

    የተባረካችሁ በረከቶቻችን ናችሁ!!!!!! ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282Ай бұрын

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR DAGNACHEW HAILU.

  • @gemechuwoyessa4270
    @gemechuwoyessa4270Ай бұрын

    Your program is very interesting keep up with you

  • @aberaabebayehu9282
    @aberaabebayehu9282Ай бұрын

    እየታነጽን ነው፣ ተባረኩ!

  • @simontadele8261
    @simontadele8261Ай бұрын

    ፓስተር የሚደንቅ የአባትነት መለኪያ ሞዴል በመሆን መታየት ፍቅር በመስጠት ማቅረብ ይብዛልህ

  • @amykussa7270
    @amykussa7270Ай бұрын

    Jesus is lord 🙏

  • @LubabaYez
    @LubabaYezАй бұрын

    Ewedewalehu. GATAN

  • @user-sx6cq8fu9r
    @user-sx6cq8fu9rАй бұрын

    Sound track is a kind of high

  • @junefirst500
    @junefirst500Ай бұрын

    ወገኖቼ፤ መስጠት፡ ጌታ፡ የሰጠኝ፡ ጸጋ፡ ነው! እኔም፡ እጸልያለሁ፡ እናንተም፡ ጸልዩልኝ! ጥሩታ፡ እድሜ፡ ልደርስ፡ ነው፡ ግን፡ ስራ፡ የጉልበት፡ ሰርቼ፡ ወገኖቼን፡ እንድረዳ!!!

  • @yosephmuluneh992
    @yosephmuluneh992Ай бұрын

    ጥሩ፡ ቃለ መጠይቅ ነዉ። መጠነኛ፡ ማስተካከያ የሚፈልገው ኃሳብ፡ ስለ፡ ጵርስቅላና አቂላ፡ ያብራራኸው ተገለባብጧል፡ አቂላ : ባልየው፡ ነው። ቅሶች ተገኝተዋል የሐዋርያት ሥራ 18:2 በወገኑም የጳንጦስ ሰው የሚሆን አቂላ የሚሉትን አንድ አይሁዳዊ አገኘ፤ እርሱም ከጥቂት ጊዜ በፊት ከሚስቱ ከጵርስቅላ ጋር ከኢጣልያ መጥቶ ነበር፥ አይሁድ ከሮሜ ይወጡ ዘንድ ቀላውዴዎስ አዞ ነበርና፤ ወደ እነርሱ ቀረበ፥

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5qАй бұрын

    Tabareku yedro kirestiyanoche ye ahunu tiwolide gin agaligiloten end.sera women endamtadaderya aderagawo naw yemikotirute agiligilote yenfesi wogan sayehone endagili matadadareya ederigaw sera lalmeserate wosenaw kuche bilawal dengayune dabo aderegaw ayente tsalote yemitsalyu tiwolede alhu!!!!! Lezehe twenty saw betame timrte yasefalgachawole

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855Ай бұрын

    ሱራፊል ፀጋዉ ተወስዶል ብላ መልክት ያመጣች የዛሪ 5 አመት ነዉ ፀጋዉ ሲወሰድ ተወስዶብኛል ቢል ይሻለዉ ነበር

  • @WATCHUP-to1mw
    @WATCHUP-to1mwАй бұрын

    y eziabher hig silehone enji y diserve guday aydelem

  • @nageesesamuel
    @nageesesamuelАй бұрын

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች14:33-38 እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው። 34 ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና። 35 ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ። 36 ምን ነው? የእግዚአብሔር ቃል የወጣ ከእናንተ ነውን? ወይስ ወደ እናንተ ብቻ ደርሶአልን? 37 ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስለው ይህች የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ እንደ ሆነች ይወቅ፤ 38 ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ። 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ2:9-15 እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ። 11 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ 12 ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። 13 አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች። 14 የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤ 15 ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።

  • @WATCHUP-to1mw
    @WATCHUP-to1mwАй бұрын

    lihonu yichilalu nw

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032Ай бұрын

    ዛሬም ሙሉ ወንጌል አምስቱኑም ኦፊስ ትሾማለች በተለይ ወንጌላዊ ብላ በብዛት ትሾማለች።

  • @TegegnTesema-gu2sq
    @TegegnTesema-gu2sqАй бұрын

    ሀሰተኛ አቋም የሌሌው።ሰው ማንነት ላይ የክርስቶስ ማንነት ላይ እንኳን ሳያስማሙ ህዝቡን ለማጨብረበር ከሀሰተኞች ጋር ግንባር የፈጠረ።በሀይማኖት ስም ለመግነን የሚሞክር አቋም አልባ ሰው ነው።

Келесі