እራሳችንን እንዴት እንፈልግ?-ራስን መፈለግ-የስኬታማ ህይወት ቀዳሚ እና ዋና ስራ Video-32

የስኬት የመጀመርያ ጉዞ ራስን ፈልጎ ማግኘት በመሆኑ እራሳችንን ለመፈለግ የሚያግዝ ትምህርት አቅርቤልዎታለሁ። እስከ መጨረሻው ይከታተሉት።
Contact:
Email: werotawb@yahoo.com
Follow me on my Facebook page: / dr.werotawbezabih
Follow me on Instagram: invitescon...
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe..

Пікірлер: 116

  • @mskrh640
    @mskrh6402 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን መምህር። ለሽሽሽ...ብሎ በጀርባው ተንጋልሎ የተኛውን እኛነታችንን የሚኮረኩር ፣ ኮርኩሮም የሚያነቃ ምክር ነው የለገሱን። እናመሰግናለን ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    ስለተከታተልከኝ አመሰግናለሁ ።

  • @user-un1bz2db4k
    @user-un1bz2db4k7 ай бұрын

    Be long live Dr Werotaw Bezabih!!!🙏🙏🙏

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    7 ай бұрын

    በጣም አመሰግናሁ።

  • @user-ng2qk8si5h
    @user-ng2qk8si5h2 жыл бұрын

    እውነት ዶ/ር እጅግ ገንቢ የሆነ ሀሳብ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ለሁላቸንም ይሁን።

  • @Birtukan21
    @Birtukan213 жыл бұрын

    እሄ የዛሬ ትምህርት ለኔ ነው ዶክተር እጅግ በጣም አከብሮታለሁ ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @sablekelmwork9945
    @sablekelmwork99452 жыл бұрын

    ዶ/ር እንዴት ነህ ሁሌም በዳምጥህ ሁሌም አዲስ ትሆንብኛልህ እድሜህን ያርዝመው

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @addisken24
    @addisken243 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @mesialayu8947
    @mesialayu89473 жыл бұрын

    Thanks Dr , you are my hero

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Thank you Mesi. Please watch all my videos.

  • @yummybaraki
    @yummybaraki3 жыл бұрын

    Ye Dr helina abat betam amesegenalehu! So powerful, short and precise!

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ።

  • @nahomsisay6906
    @nahomsisay69063 жыл бұрын

    THANKS DR.WE ARE LUCKY TO HAVE YOU, our one resource...

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Thank you very much for watching my video.

  • @shumettigab7538
    @shumettigab75382 жыл бұрын

    በጣም፡አሪፍ፡ነው፡ቀጥልበት

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68852 жыл бұрын

    ሰላምወ ይብዛ ዶክተር ሽ አመት ኑሩልን እናመሰግናለን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ።ረጅም አድሜ ለስራ ለሁላችንም። አሜን።

  • @ambeltour5256
    @ambeltour52562 жыл бұрын

    A wonder & precious advice, encouragement, idea & support providing for the generation & Ethiopia!! THANK YOU DR.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    Thank you very much.

  • @NBI3
    @NBI3 Жыл бұрын

    Dr. Ejig bettam enameseginalen

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    Жыл бұрын

    ስለክትትሉ በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም ሸር እናድርግ።

  • @MarKos657
    @MarKos6573 жыл бұрын

    If you make one separate video about your published books, their content in brief, and how to get them, that would be better. Thank you Dr.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Thank you ver much.I will make summary of my books after two months. Thank you againfor your important second time suggestion.The books can bebought from either book shops or our raining center. Plase call on 0911407753/0969046924.

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 Жыл бұрын

    Thank u

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    Жыл бұрын

    አመሰግ ናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር እናድርግ።

  • @ephremzewdu6729
    @ephremzewdu67292 жыл бұрын

    Dr betam asteway ena yenegeg laza alot

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    እጅግበጣም አመሰግናለሁ ። ሌሎችንመ ቪዲየዎች በደንብ ተከታተላቸዉ።

  • @hayatjemal1492
    @hayatjemal14922 жыл бұрын

    Silagegnehuwot Ejig betam Desitegna negn♡Tebareku

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ።

  • @hayatjemal1492

    @hayatjemal1492

    2 жыл бұрын

    @@dr.werotawbezabih1057 esikahunuwa Seaaat sinkeratet Rasean yalifeleku endiyawu be Egiziabihear Cherinet yeminor Sewu negn. Yiridugn Ebakon ♡

  • @cookingfoodbylozaasmaaaede5777
    @cookingfoodbylozaasmaaaede57773 жыл бұрын

    Dr እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አሜን ።አመሰግናለሁ። እፍዚአብሄር ሁላችንም ያክብረን።

  • @papael416
    @papael4163 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @fasikafasika5148
    @fasikafasika51483 жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል እናመሠግናለን እግዘአብሔር ያክብርልን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @Hailsh12
    @Hailsh123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ dr.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @sisaytolla9615
    @sisaytolla96153 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ዶ/ር ቆንጆ ትምህርት ነው ራጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተልከኝ ነው?

  • @mirarizal3169
    @mirarizal31693 жыл бұрын

    በርታ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ።

  • @user-ud5bn8br7r
    @user-ud5bn8br7r3 жыл бұрын

    እሺ እናመሰግናለን ፀሎት አርጉልኝ እህት ወድሞቼ ሰደተኝዋ ነኝ😢

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ።

  • @merrykormra1419
    @merrykormra14192 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዶክተር ያነሱት ሀሳብ እኔ በጣም የተቸገርኩበት ሀሳብ ነዉ ትልቅ ህልም አለኝ ግን መክሊቴን ማግኘት አልቻልኩም ያገኘሁትን ስራ ነዉ ምሰራው

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    መልካም ምኞቱ ለሁላችንም ይሁንልን። ሙከራን መቀጠል ይገባል።

  • @merrykormra1419

    @merrykormra1419

    2 жыл бұрын

    @@dr.werotawbezabih1057 አሜን አመሰግናለሁ

  • @mesefanu3513
    @mesefanu35133 жыл бұрын

    Dr በእውነት እናመሰግናለን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @mesefanu3513

    @mesefanu3513

    3 жыл бұрын

    @@dr.werotawbezabih1057 በእውነት መጠቀም አልቸመልኩም ዶክተር ህንዝላልነት ዋዛ ነገር ላይ ሆኗል እይታዬ አመሰግናለሁ። አሁን መከታተል እጀምራለሁ

  • @accayohannes
    @accayohannes3 жыл бұрын

    doctor you are a famous man in the field of business and entrepreneurship! I admire you any more, have a nice time.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Thank you very much! I appreciate you for your appreciation.

  • @falalazekarias3854

    @falalazekarias3854

    3 жыл бұрын

    @Aidan Dash 😂

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg3 жыл бұрын

    አብሮ ይስጥልን ዶክተር ኑሩልን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @zedmeditationandrelaxation769
    @zedmeditationandrelaxation7693 жыл бұрын

    Zemed adregewotalhu 3 bota laye zemed hognalehu dr .

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አመሰግ ናለሁ።

  • @techhd675
    @techhd6753 жыл бұрын

    tnx dr

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Thank you.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @mahiderbizuneh7807
    @mahiderbizuneh78073 жыл бұрын

    D r betam amesgnalew amesgnalew

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Enem amesegenalew.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በድንብ እየተከታተሉኝ ነው?

  • @abebamedia3794
    @abebamedia37943 жыл бұрын

    እኛም ከልብ እናመሰግኖታለን

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @adalemtefera144
    @adalemtefera1443 жыл бұрын

    Yemigerm titan denim edme teenager temegnehu

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Жыл бұрын

    Egiziyabhir edime Tena yadilewet I

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ።ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አንርሳ።

  • @yitayalgashaw7601
    @yitayalgashaw76012 жыл бұрын

    Selam Doctor endat walu silikiwotin mawok feliga new 09

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ። በ 0911407753 ይደዉሉ።

  • @haydernuredin5764
    @haydernuredin57643 жыл бұрын

    ሰላም Dr. ከቻሉ የወደፊት ስራዎት ላይ በቪድዬው ላይ ያሉትን ጽሁፎዎች (quote and unquote sentences) description ላይ ያስቀምጡልን። አመሰግናለሁ!

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    እሺ ስለሀሳብዎ አመሰግናለሁ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ አእየተከታትሉኝ ነው?

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ አየተከታተሉኝ ነው?

  • @genetalemu7092
    @genetalemu70923 жыл бұрын

    በራሳችን ምርት እንኩራ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    አመሰግ ናልሁ= ለራስ ማን እንደራስ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተልሽኝ ነው?

  • @mat.5211
    @mat.52112 жыл бұрын

    That was nice but I can't get my self am not happy Dr ?????

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    Thank you. Continue until you get it.

  • @isabel12359
    @isabel123593 жыл бұрын

    can you please make a video about "law of attraction"

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Ok, i will. Thank you for your suggestion.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ አየተከታተሉኝ ነው?

  • @bitanyatadesse2453
    @bitanyatadesse24533 жыл бұрын

    Selam dr hasabochehn hulem eketatlalhu ena yehe part yenem teyake selhone endew be sefiew bawerawot desyilgnal ena ye west mesmer kalewot?

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    የምክር አገልግሎት ወይም ስልጠና ለማግኘት መመዝገብ ይችላሉ። አድራሻችን ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት 4ተኛ ፎቅ ነው። አመሰግናለሁ።

  • @bitanyatadesse2453

    @bitanyatadesse2453

    3 жыл бұрын

    Ene yalehut bahir dar new

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Online ye mikr agelglot magignet yichlalu. Ebakon be facebook page message bemelak yimezgebu.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተልሽኝ ነው?

  • @hayathayat7598
    @hayathayat75982 жыл бұрын

    እቅረተ ጥየቄአለኝ ስልኮትን እንዴት እነግኝ

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    0911407753 or 0949046924

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 жыл бұрын

    ዶከተር መጽሀፍን እፍልጋለው የት ናው የማገኛው

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ። መጽሀፎቹ አዲስ አበባ ጃፋር ለገሀር ፣ አራት ኪሎ ቡክ ሳይት አሉ።

  • @dessalegntizazu3010
    @dessalegntizazu30103 жыл бұрын

    10Q

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    Thank you.

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየተከታተልከኝ ነው?

  • @mahariShaile
    @mahariShaile3 жыл бұрын

    ሰላም Dr.! በመጀምርያ እኔ ለርሶ ያለኝን ኣክብሮት ልግለጽ 'ና፣ የርሶ ቪድዮዎች ብዙ ግዜ እከታተላለው እንዲሁም ሰብስክራይብ ኣደርጋለው። እና እባክዎትን Dr, ስለ ኣዲስ የስራ ሃሳብ ለማግኘት ምን ምን መጽሃፍ ባነብ ይመክሩኛል?

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    ሁለቱ የኢንተርፕረነርሽፕ መፅሀፎቼን ያንብቡ። 1. ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ 2. በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነው

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    በደንብ እየትከታተሉኝ ነው?

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    ትምህርቶቹን በደንብ እየተከታተሉ ?

  • @cookingfoodbylozaasmaaaede5777
    @cookingfoodbylozaasmaaaede57773 жыл бұрын

    ዶክተር። ቤተሰብ ሆኘሆታለሁ ቤተሰቤ ይሁኑኝ ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    3 жыл бұрын

    I subscribed. Let God bless your efforts.

  • @actioncuttube4174
    @actioncuttube41742 жыл бұрын

    10q

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    2 жыл бұрын

    Thank you very much for watching.

Келесі