Rahel Getu - Chilalech - ራሄል ጌቱ - ችላ-ለች - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Ойын-сауық

Rahel Getu - Chelalech - ራሄል ጌቱ - ችላ-ለች - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
#RahelGetu
#Chilalech
#EbroMedia
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #rahelgetu #eyut #ራሄል_ጌቱ #እዩት #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Пікірлер: 275

  • @techsador
    @techsador4 ай бұрын

    ጠራት 100%፣ ቅንብር 100%፤ ችሎታ 100%። የራሄል ጌቱ አድናቂወች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bamlakabebe712
    @bamlakabebe7124 ай бұрын

    ይሔንን መልእክት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣቹ ፈጣሪ የውስጥ ምኞታችሁን ይስማቹ እሱ በረድኤቱ ሕይወታችሁን በለመለመ መስክ ያኑራቹ ❤❤❤

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw43304 ай бұрын

    አዎ ሴት ልጅ ሁሉንም ትሆናለች 💪🏿💪🏿❤ ግን የኢትዮጵያ ወንዶች ብዙ ይቀራቸዋል ለሴት ያላቸው ግምት ገና ነው 😂ሁሉም እንችላለን💪🏿ግን ሴቶችም አታብዙት ወንዶችም የራሳቸው ድርሻ አላቸው አባት 'ወንድም....❤❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule74604 ай бұрын

    የአለም እናቶች ምሳሌ የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው ምክንያቱም ዘመናዊነት በሌለበት ለፍታና ደክማ እሷ እየራባት ልጇን መግባ የምታድር እናት ነች 😢😢 እናቶቻችንን ፈጣሪ ይባርክልን

  • @gammee12

    @gammee12

    4 ай бұрын

    Ere tew baki ye lela hager enatochis.

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe68464 ай бұрын

    አንች ልጅ ግን ያለሽ ችሎታ እና አቅም ይገርማል በአለም አደባባይ ነግሰሽ የማይበት ቀን እሩቅ አይሁንብኝ እና በርቺ እህቴ !

  • @hcggdd5350

    @hcggdd5350

    4 ай бұрын

    ይች ነቀዝ ምቀኛ ነች😢

  • @milli12354

    @milli12354

    4 ай бұрын

    ​@@hcggdd5350ምን ኣረገችህ😂

  • @user-jv8he1rd6v

    @user-jv8he1rd6v

    4 ай бұрын

    እረ እግዚአብሔርን ትወዷታላችው ግን ብትወዷት ክርስቶስን በመሰከራችላት በነገራችን ላይ በዓለም አደባባይ መንገስ ጠፍ ክብር ነው በእግዚአብሔር አደባባይ መንገስ ግን የዘላለም ነው በዓለም አደባባይ ነግሶ በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ፊት ማፈር ትርጉሙ እኮ ሞት ነው በህዝብ ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው በህዝብ ፊት ለመሰክረልኝ ለምያፈር ግን እኔ በአባቴ ፊት አፋርበታለው ይላላል ቃሉ ክርስትና ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ደግሞ ህይወት ነው ስለዚህ ኖሮችንም ልገልጠው ይገባዎል

  • @user-jv8he1rd6v

    @user-jv8he1rd6v

    4 ай бұрын

    እረ እግዚአብሔርን ትወዷታላችው ግን ብትወዷት ክርስቶስን በመሰከራችላት በነገራችን ላይ በዓለም አደባባይ መንገስ ጠፍ ክብር ነው በእግዚአብሔር አደባባይ መንገስ ግን የዘላለም ነው በዓለም አደባባይ ነግሶ በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ፊት ማፈር ትርጉሙ እኮ ሞት ነው በህዝብ ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው በህዝብ ፊት ለመሰክረልኝ ለምያፈር ግን እኔ በአባቴ ፊት አፋርበታለው ይላላል ቃሉ ክርስትና ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ደግሞ ህይወት ነው ስለዚህ ኖሮችንም ልገልጠው ይገባዎል

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu4 ай бұрын

    ሀለት ጥበበዮች እሱቤ እና ራሄል ብዙ እንጠብቃለን😍👏👏

  • @bineluda7558
    @bineluda75584 ай бұрын

    ትልቅ ክብር እና ምስጋና የሴት ወንድ ሆነው ልጆቻቸውን ለትልቅ ቁም ነገር ላበቁ እና በብዙ ፈተናዎች ላለፉ እያለፉ ላሎ እናቶች እና እህቶች 👍👍

  • @fisehazewedu7283
    @fisehazewedu72834 ай бұрын

    ሪቾዬ በጣም ትችያለሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤ ስወድሽኮ

  • @user-yr4gc5ri6t
    @user-yr4gc5ri6t4 ай бұрын

    በሴቶች ቀን ለሴቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn57192 күн бұрын

    This is my mother. Rahel dont make me cry. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hf2ku8xp2y
    @user-hf2ku8xp2y4 ай бұрын

    ትችያለሽ አቦ 👌

  • @MeekOne-fo1un
    @MeekOne-fo1un4 ай бұрын

    Wowww rahel i hope u deserve grammy u can do it❤❤❤

  • @EdgetMamo
    @EdgetMamo3 ай бұрын

    ራሄልኝ የኔ ቆንጆ ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል በዚህ ስራ ላይ የተባባራችሁ እግዛብሔር ይባርካችሁ በዚህ አጋጣሚ ለሴት ልጅ የሚሆን ዘፈን ገና አልተዘፈነም ለምን ሴት ከማለት እናት እህት ሁሉንም መሆን ስለምትችል አመሰግናለሁ

  • @kalkidan3769
    @kalkidan37694 ай бұрын

    HBD 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 belidetish ken wow rahel I wish u a all the best

  • @Sisiti
    @Sisiti4 ай бұрын

    The best music composer in Ethiopia is right next you!!! Your music is sooooooo gooood❤🎉 we love it!✌️❤❤❤

  • @kinfedebretion2617
    @kinfedebretion26174 ай бұрын

    ክብር ለእናት❤ ለሰት / Good job Rahel keep it up✅✅

  • @Andu7172
    @Andu71724 ай бұрын

    I'm from USA 🇺🇸 and l love Ethiopian song 🇪🇹

  • @matiiyas

    @matiiyas

    4 ай бұрын

    😁😆

  • @peaceselam4562

    @peaceselam4562

    4 ай бұрын

    Dehina Hager yeterah meslohal☹️☹️☹️

  • @tesfufekadu8224

    @tesfufekadu8224

    4 ай бұрын

    ጉረኛ ደና አገር የጠራክ መስሎክ ነው ሴጣኒዝም😂

  • @addisalemayehu7546

    @addisalemayehu7546

    4 ай бұрын

    USA IS A JOKE.

  • @yeshitube5477

    @yeshitube5477

    4 ай бұрын

    ይመችሽ ደህና ሀገር የጠራሽ መስሎሻል ምናምን የሚሉህን ደንቆሮዎች እርሳቸው የአሜሪካ ቪዛ እንስጣቹ ቢባሉ ኩላሊት የሚሸጡ ናቸው

  • @s0lomon150
    @s0lomon1504 ай бұрын

    ሪች ምርጥ ሥራ ነው i love it.❤❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn57192 күн бұрын

    Whenever I listened to this music ,I feel like you sing it to my mother

  • @igo1071
    @igo10714 ай бұрын

    እራሄል ጌቱ በጣም እጅግ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ WOW ተባረኪልን 💚💛❤️🙏👌👍✌️

  • @user-jv8he1rd6v

    @user-jv8he1rd6v

    4 ай бұрын

    ምንም ማለት ነው ግን ተባረኪልን ሆ እግዚአብሔር ዘፋኝ የእግዚአብሔር መንግሥት አይወርሰም ብሎ በዘፋን የሚባርክ አምላክ አይደለም እረ ወገን እግዚአብሔር እንኳን እንፊራው እንጅ

  • @dawitokubazghi6144
    @dawitokubazghi61444 ай бұрын

    Ma mother staying blessed ❤🙏🇪🇷

  • @user-yn5ng6yr4w
    @user-yn5ng6yr4w4 ай бұрын

    እሱቤ የኔ ምርጥ እጅህ እንዳለበት ውስጤ ነግሮኝ ነበር! በርታ እሱባለው ይታየው (የሺ) ሪቾዬ ጎበዝ ልዩ ድምጽ ልዩ ችሎታ በዚሁ ቀጥይ አንደኛ ነሽ

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg4 ай бұрын

    የኔ ልዩ ስራሽ ሁልግዜ ያኮራኛል ካንች ብዙ እንጠብቃለን የኔ ልእልት💋❤😘😘😘

  • @Earthbeatboxfun
    @Earthbeatboxfun4 ай бұрын

    Big up miki jano

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi14 ай бұрын

    ሁሌም ስራዎችሽ ያስደመሙኛል በርች ❤

  • @pomitekle4608
    @pomitekle46084 ай бұрын

    What an empowering song. Thank you Rahel.

  • @TheBex2007
    @TheBex20072 ай бұрын

    Perfect music for today’s Mothers’ day, and as always Rahel you are flawless. Listening for more than ten times in a row. What a charming voice

  • @hailemari
    @hailemari2 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ku9ed6hw4c
    @user-ku9ed6hw4c4 ай бұрын

    ሪቾዬ ሙዚቃን አንቺ ብቻ ተጫወቺያት❤❤❤❤

  • @hcggdd5350

    @hcggdd5350

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @milli12354

    @milli12354

    4 ай бұрын

    ኣሽቃባጭ

  • @petroswondimu6089

    @petroswondimu6089

    4 ай бұрын

    zemdwa nesh ende

  • @ambachewalamrew7101
    @ambachewalamrew71014 ай бұрын

    እንደ ቤርኒካ: ያች ደግሞ: መሰሉ: ነው ማን የምትባለው: ልቅብጥ: ልቅለል: አለማለትሽን: በጣም: ነው : የምወድልሽ!!

  • @AmelewerkAmelewerk
    @AmelewerkAmelewerk2 ай бұрын

    ራሄል ሁሉንም ዘፈንሽን በጣም ነው ምወደው ❤❤❤በተለይ የሀገር ዘፈንሽን

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew58464 ай бұрын

    Wow richo ❤ beautiful song

  • @mishamabera8433
    @mishamabera84333 ай бұрын

    Getaa yebarekesh

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb4 ай бұрын

    እዉነትነዉ ሴትልጅ ጎበዝ ጠንካራ ብልህ ትግስተኛ ፅፌ ልዘልቀዉ አልችልም አልችልም የተለየ ስራነዉ እህቴ ❤❤❤

  • @antenehsileshi7471
    @antenehsileshi74713 ай бұрын

    Wowowow

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth15254 ай бұрын

    Great music!!! 💚💛❤

  • @MakeEthiopiaGreatAgain
    @MakeEthiopiaGreatAgain4 ай бұрын

    Amazing work! Ketiyibet

  • @user-ut5zv8id5i
    @user-ut5zv8id5i4 ай бұрын

    wow wow wow. Thank you so much very nice

  • @ermiasbeyene4547
    @ermiasbeyene45474 ай бұрын

    I loved it, keep it up.

  • @tibebu9117
    @tibebu91174 ай бұрын

    The message behind the words is the voice of heart and your voice is your identity ❤❤❤

  • @user-hb7gk7iw5x
    @user-hb7gk7iw5xАй бұрын

    በጣም ሚገረመኝ ሰው ከድሜው በላይ የበሰለ ሠው እሱባለው ይታየው የሺ ለኔ አደኞ ግጥም ዜማው የሱ ነው ያልተወራለት ጀግና❤

  • @enenegn5719
    @enenegn57194 ай бұрын

    ራሄልዬ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርቺ። አርት ጥሩ ሙያ ነዉ ከህዝብ ጋር ያገናኛል ህዝብ ይቀርፃል በጥሩ ከተጠቀምንበት። ስራዎችሽ ሀሉ ልብ ይነካሉ፣በርቺ የኔ ብርቱ።በምትሰሪያቸዉ ስራዎች ሁሉ ከጎንሽ ሆነዉ ለስራዎችሽ መሳካት የሚደክሙትን ሁሉ እናመሰግናለን። የዘመኑ እቴጌ ጣይቱ ብዬሻለዉ።

  • @Truthmedia473
    @Truthmedia4734 ай бұрын

    I am from Madagascar I love 🇪🇹

  • @kedistke5830
    @kedistke58304 ай бұрын

    Strong women 🔥🔥

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist98214 ай бұрын

    🌹🌹🌹🥰🥰🥰❤️❤️❤️ዋው ዋው በጣም ልዩ ዘፈን ነው

  • @user-vk4vj7ko4o
    @user-vk4vj7ko4o4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @geleelove
    @geleelove4 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤ችላለች እናመስግናልን ሪች

  • @wmm2608
    @wmm26084 ай бұрын

    Richye demetseshin sewdew omg! You have a stunning voice💚💛❤

  • @Gant12443
    @Gant12443Ай бұрын

    ❤️❤️❤️ጏበዝ ዘፋኝ በጣም የላቀች በርቺ

  • @bmbm5564
    @bmbm55644 ай бұрын

    በርችልን

  • @SenayitMekonin
    @SenayitMekonin3 ай бұрын

    ow 😮❤❤❤❤❤ good luck

  • @mahletkenaw5815
    @mahletkenaw58154 ай бұрын

    My Beautiful Ethiopia ❤

  • @user-xu4fx8ij9w
    @user-xu4fx8ij9w4 ай бұрын

    Be lidetsh ken beza lay maech 8 betam getmowal des mil sera new

  • @user-pe2im7hq3b
    @user-pe2im7hq3b4 ай бұрын

    Yene gobz yeset jegna👌👌👌

  • @rashidalawi139
    @rashidalawi1394 ай бұрын

    مرتاح من إثيوبيا لإنهم أخلاق قبل العلم ولإنهم يحبون الحب ❤

  • @user-gq8os1it7w
    @user-gq8os1it7w4 ай бұрын

    Ye ethiopia konjoo ❤❤

  • @aidaabdu3773
    @aidaabdu37733 ай бұрын

    Talent with beauty love love your voice & you have a meaningful A story teller music keep it up young lady ❤

  • @SameyaMohammedAklan
    @SameyaMohammedAklan4 ай бұрын

    Wow beautiful music I like it dismisses strong great god wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @lidet8049
    @lidet80494 ай бұрын

    የድምጽሽ ውበት 😘❤️

  • @user-zh1vf2pi4k
    @user-zh1vf2pi4k4 ай бұрын

    I'm from tigray and i love Ethiopian song

  • @dribakumsa9702

    @dribakumsa9702

    4 ай бұрын

    I’m from oromia country and I love Ethiopian music and Tigray country too 😅😂🎉❤

  • @mahelettadele6459

    @mahelettadele6459

    4 ай бұрын

    Lol😅😅😅😅​@@dribakumsa9702

  • @TirsitAshe

    @TirsitAshe

    4 ай бұрын

    I'm from addis.i like ethiopian music.😜😜😜😜😜

  • @dribakumsa9702

    @dribakumsa9702

    4 ай бұрын

    @@TirsitAshe kkk

  • @ZerihunbezabhHaile
    @ZerihunbezabhHaileАй бұрын

    ዋው ዋው ራሄልዬ ምርጥ ያምራል

  • @keberayellegne1549
    @keberayellegne15494 ай бұрын

    Gobez Richyee❤❤❤

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale98294 ай бұрын

    ዋዉዉ...great song

  • @Hemu-xq1po
    @Hemu-xq1po4 ай бұрын

    yene konjo kal yelegnim 1 gna

  • @AregasheYelfashewa
    @AregasheYelfashewa4 ай бұрын

    Yene wd nurly😢❤

  • @user-ug7fc4vd7i
    @user-ug7fc4vd7i4 ай бұрын

    Thanks and you are greet ; honestly keep up don't allow to get down . From (fill-whea) Sheraton area.

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha80414 ай бұрын

    Rahel this is beautiful 😍😍😍thank you for another female empowering song 🤗🤗🤗 #Chileshal 🌷🌷🌷 Happy Women's Day 💃💃💃

  • @rahel1557
    @rahel15574 ай бұрын

    My number 1❤❤❤ ur voice eko🔥🔥

  • @fatiahassen1384
    @fatiahassen13844 ай бұрын

    Rich great job ❤

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed25764 ай бұрын

    fano King 🎉🎉

  • @girumzewdie1045

    @girumzewdie1045

    4 ай бұрын

    አይ ጃዊሳ !!!

  • @collectionlife558

    @collectionlife558

    4 ай бұрын

    Jawusaa ❤❤❤ Fanonet gena yelemelemal like the old days all Ethiopians are Fanos

  • @sadaahmed2576

    @sadaahmed2576

    4 ай бұрын

    @@collectionlife558 yes i am believed

  • @sadaahmed2576

    @sadaahmed2576

    4 ай бұрын

    @@girumzewdie1045 ጃውሳ ፋኖ ነፍጠኛ አማራ 😘😘😘😘አንድ ኢት

  • @mehemedmurad
    @mehemedmurad4 ай бұрын

    tkklena artist❤❤❤❤

  • @musicology5413
    @musicology54134 ай бұрын

    I love her voice color 🥰🥰✍️😇

  • @fen_et
    @fen_et4 ай бұрын

    Wow rahi❤❤❤

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa6514 ай бұрын

    Best music!!

  • @user-eb6xw4xb9h
    @user-eb6xw4xb9h4 ай бұрын

    ምርጥ ዘፈን 😍

  • @heluhelu7354
    @heluhelu73544 ай бұрын

    Yene konjo

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-20204 ай бұрын

    اثيوبيا الجمال ❤❤🇪🇹

  • @baba30tube
    @baba30tube4 ай бұрын

    Nice wde

  • @yidnekachewhailu2867
    @yidnekachewhailu28674 ай бұрын

    ሪችዬ❤

  • @user-fk1so8oh8n
    @user-fk1so8oh8n4 ай бұрын

    Arrangment 100%

  • @artanasaliyyii
    @artanasaliyyii4 ай бұрын

    Waaw

  • @sebleestifanos5551
    @sebleestifanos55514 ай бұрын

    From🇪🇷😘🇪🇹❤❤❤❤

  • @yonasabera1659
    @yonasabera16594 ай бұрын

    I'm from Jupiter and I love Ethiopian songs

  • @milli12354

    @milli12354

    4 ай бұрын

    አረ ባክህ😂

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2ze4 ай бұрын

    ሪቾ ምርጥ ጉረሮ እኮ ነው ያለሽ

  • @eyubankifle160
    @eyubankifle1604 ай бұрын

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @jhonocbay693
    @jhonocbay6934 ай бұрын

    🎉❤️🌷🌷❤️👍

  • @kida9209
    @kida92094 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @EdenAli-oc5ip
    @EdenAli-oc5ip4 ай бұрын

    ሴት❤❤❤💪

  • @laltube5983
    @laltube59834 ай бұрын

    Miki jano❤❤

  • @demestube27
    @demestube274 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAyele-jr7sv
    @TigistAyele-jr7sv4 ай бұрын

    ኡፍ የኔ ቆንጆ አበረታሽኝ

  • @fekradiskebede7626
    @fekradiskebede76264 ай бұрын

    Chilalech🎉

  • @igo1071
    @igo10714 ай бұрын

    ሴትነት ደግነት::እራሄል እናት የወለዱ ብቻ ሳይሆኑ ✅ ልጅም የሌላቸው የሌላውን ልጅ በፍቅር የሚወዱ የሚያዩ እጅግ በጣም ደጎችም እናትን የሚያስንቁትን ጠቅለል አርገሽ አሞግሽልን !!!ሴትነት ደግነት!

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba21274 ай бұрын

    Bizu yemichlu yayehubet amet ne zendro jegna ehtoch bexam respect 🫡 enkuan aderesachu ❤

  • @helenalamin9762
    @helenalamin97624 ай бұрын

    ተወዳጅ

  • @user-ie9je4rh9z
    @user-ie9je4rh9z4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    የሴት ጀግና ነሽ በርችልን❤

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye56714 ай бұрын

    Sewdshe eko

  • @soladaf9632
    @soladaf96324 ай бұрын

    richo ❤❤❤❤

  • @SINTAYEHUBEDILU
    @SINTAYEHUBEDILU4 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ በተለይ ለኛ ለሴቶች የሚገባ

Келесі