አራዳ ጊዮርጊስ ላይ የማንቂያው ደወል ተደወለ

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa መምህር ምሕረተአብ አሰፋ አራዳ ጊዮርጊስ ላይ የማንቂያው ደወል - 2021
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs pertaining to teach God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history and tradition.
Facebook : / yemankiyadewel.ethiopia
Instagram : / yemankiya_dewel
Flickr : www.flickr.com/people/yemanki...
Website : www.yemankiyadewel.org
Subscribe : / @yemankiya_dewel
#YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021
Subscribe Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 328

  • @meskimeski1519
    @meskimeski15193 жыл бұрын

    ዛሬ እኮ ገብርኤል ነዉ እኮን አደረሳቹ🙏💓🙏💓

  • @user-ub4oh9id3z

    @user-ub4oh9id3z

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ethio-juvenilechannel8116

    @ethio-juvenilechannel8116

    3 жыл бұрын

    Amen enkuan avro aderesen

  • @as-vs8zm

    @as-vs8zm

    3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @faredaathyobi4898

    @faredaathyobi4898

    3 жыл бұрын

    ዐርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው መታደልም ነው ሁፍፍ ታድዬ ተመስገን አምላኬ ሰለመረጥከኝ

  • @bzjshhshshsjjs8317

    @bzjshhshshsjjs8317

    3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @merondubai7959
    @merondubai79593 жыл бұрын

    ውይ መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መኖን

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion58473 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ጉባኤ ነበር ይደገም መምህሬ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ።እምዬ ተዋህዶ ብከዳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm3 жыл бұрын

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው አቤት ፀጋዋ ግርማ ሞገሷ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ኑሪልኝ ለዘሌለም ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @xbdfjggkj1515
    @xbdfjggkj15153 жыл бұрын

    የሳደከኝ ሰማይቱ ጊዮርጊስ ቅድስት ሃገራችንን ከክፉ ነገር ጠብቅልን እኛም በስደት ላይ ያለነውን ልጆቹን ለደጅክ በሰላምና በጤና ያብቃን አሜን።

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r3 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ እልልልልልልልል ይሄስ ቀን እኔስ ናፍቆኛል⛪✝️

  • @user-fy9tu2cr1o
    @user-fy9tu2cr1o3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ የተቀደሰ እለት ለቀዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በአል አደራሳችሁ!

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta13263 жыл бұрын

    በጣም ነው እኮ የምደሰተው የተዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሀል

  • @meskimeski1519
    @meskimeski15193 жыл бұрын

    እልልል💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @saminasgirma851
    @saminasgirma8513 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube3009
    @tube30093 жыл бұрын

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዘማሬ መላክት ያሰማለን የተዋህዶ ሕንኩ አልሰማህም ዳቢሎስ 100%% እንኩን አደርሳችሁ ⛪️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላችሑ ይሰማልን። ተዋሕዶ ኑሪ ዘለአለም ተከበሪ ተዋሕዶ

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክላችሁ የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጆጂ እንደት ደስ ትላላችሁ

  • @meskimeski1519
    @meskimeski15193 жыл бұрын

    መምህር ምህረት አብ እረጅም እድሜ

  • @tigisttg7080

    @tigisttg7080

    3 жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @user-wt2nf7by7r
    @user-wt2nf7by7r3 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @shalomshalom6379
    @shalomshalom63793 жыл бұрын

    ያደኩብህ የልጅነት ቤቴ ሰማዕቱ አራዳው ጊዮርጊስ ገነተ ጽጌ ቤተክርስቲያን ዛሬ ስደት ሆኜ ጉባዔ መጥቼ መባረክ አልቻልኩም ይህን በማየቴ ግን ልቤ ሀሴት አደርገች መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አምላከ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ

  • @fikertadesse7031
    @fikertadesse70313 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን በርታልን ድንግል ከነልጆ ትጠብቅህ!!!

  • @user-uw2qc3hf2l

    @user-uw2qc3hf2l

    3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-uw2qc3hf2l

    @user-uw2qc3hf2l

    3 жыл бұрын

    መምህራ ሺ አመት ይኑሪልን

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    3 жыл бұрын

    Zimara Meliakitini Yasemalini

  • @kidstmelese5412
    @kidstmelese54123 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናን ዝማራ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልል

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael26193 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል

  • @emabetzawde8291
    @emabetzawde82913 жыл бұрын

    መህራችን እንኳን አደረህ በርታ ጀግና መህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y3 жыл бұрын

    ተዋሔድ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልል ወዪ እንዴት ወስጤ በደስታ ተሞላ እልልልልልል

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf2023 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል አይ መታደል ተዋህዶመሆነኮ መመረጥ ነው እንኳን አደረሳችሁ ዛሬኮ ቅዱስ ገብርኤል ነው

  • @shinbiraastatika7959
    @shinbiraastatika79593 жыл бұрын

    አሜን

  • @helenblehu5573
    @helenblehu55733 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ድንግል የአስራት ልጆች ❤ቅዱስ ገብርኤል ከዚህ ጭንቀት አሳዛኝ ግዜ ይሰውረን❤🙏

  • @user-zp7lh9xe4u
    @user-zp7lh9xe4u3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል። እኳን። አደረሳችሁ። የተዋህዶ። ልጆች ለመላኩ ለቅዱስ። ገብሬል

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል

  • @yaniyani8683
    @yaniyani86833 жыл бұрын

    eseye elllllllllllllll zemar melaket yasemalen 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 🙏🙏🙏 👏👏👏👏

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh60913 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን የኦርቶዶክስ ልጆች በስደት ያላችሁ ገብርኤል፣ገብርኤል በሉ

  • @cinnamonbun2015
    @cinnamonbun20153 жыл бұрын

    Elllllllll🙏🙏❤️

  • @tihunyilma1985
    @tihunyilma19853 жыл бұрын

    ምርቴ ከነመምህር ጋር ስላየሁሺ ደስ ብሎኛ ።የአገልግሎት ግዜአችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ እኛም በእናንተ በርከት እናገኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን።

  • @yashigirma4790
    @yashigirma47903 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏

  • @meskimeski1519
    @meskimeski15193 жыл бұрын

    ናፍቃቹኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chaltushume360
    @chaltushume3603 жыл бұрын

    አንኳን አዳራሳቹ ለቅዱስ ገብሬል አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mariyamenat7156
    @mariyamenat71563 жыл бұрын

    Zemare maliket yesmalen Amen .

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d3 жыл бұрын

    መ ምህር የወንጌል ስብከትህን ከቻልክ ጫንልን በየቤተክርስቲያኑ ያደረከውን እናመሰግናለን!

  • @adisadis5198
    @adisadis51983 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ገብሬል በያለንበት ጠብቆ ያመት ሰው ይበለን ለሀገራችን ምህረቱን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @user-ck4gk2wd3g
    @user-ck4gk2wd3g3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል 💐🌾💐🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእዉነት ደስስስስስስስ ሲል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ

  • @Alem464
    @Alem4643 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስምልን🙏❤🙏

  • @user-wx3cn8kn7w
    @user-wx3cn8kn7w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶለዘለአለም ትኑር ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @user-wo4bt3mz7d
    @user-wo4bt3mz7d3 жыл бұрын

    እእእእእእእእልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro88843 жыл бұрын

    Amen3 Egziabher ymesgen Zemari melaketin yasemalen

  • @ephremasmaman3815
    @ephremasmaman38153 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ዝማሬመልአክት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg70803 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏⛪️✝️🙏❤💛💚

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune38213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏🙏🙏elelelelel ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌

  • @FENTEtigist
    @FENTEtigist3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @yashigirma4790
    @yashigirma47903 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael90363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን❤️🙏አሜን❤️🙏አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd65733 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ገና እንበዛለን ልቤ በደስታ ሞላ እኳን ለታላቁ መላአክት ቅዱስ ገብሬኤል አመታዊ ክብርባአል አደርሳችሁ አደርሠን ቅዱስገብሬል የተዋህዶን ጥላት ከግራችን በታች ይጣልልን ትዋህዶ ለዘላለም ትኑርርርርርርርር ተመስገን አምላኬ በባአድ አገር ያለነዉንም ተቀላቅለን ለመዘመር ያብቃን አሜን

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን እልልል 🤲👏❤️🙏አሜን

  • @mesiethiodubaimesidubai3726
    @mesiethiodubaimesidubai37263 жыл бұрын

    Amen amen amen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o3 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ማህተሜን አልበጥስም ትኖራለች እልልልልልልልል 💒💒💒💒መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ተዋህዶ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏽🤲🏽👏🏽🤲🏽👏🏽🤲🏽👏🏽🤲🏽👏🏽🤲🏽👏🏽

  • @user-ss8ln5cx1l
    @user-ss8ln5cx1l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የልዕል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22783 жыл бұрын

    Tewahedo lezelalem tenur 🤲❤❤❤

  • @user-ub4oh9id3z
    @user-ub4oh9id3z3 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማለን አሜን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😘😘😘😘😘

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z3 жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተዋህዶ ለዛላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89943 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔረ ይመስገን ተዋህዶ ላደረከኝ ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x3 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብሬኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዚያ አቤሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @mohha9977
    @mohha99773 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @yashiayano3646
    @yashiayano36463 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬመላእክትይሰማልንሀገሬሠላምሸያብዛልንለዘላለም🥰🥰🥰

  • @fikrfikirakalu8122
    @fikrfikirakalu81223 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል እንካን በሰላም አደረሰን

  • @somposompo1836
    @somposompo18363 жыл бұрын

    እልልልልልልል እንኳን አደረሰን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84693 жыл бұрын

    አልልልልልልል 👏👏👏🙏🙏🙏🙏 🌹🌹🌹💞🌹🌹🌹

  • @warkyaqa8682
    @warkyaqa86823 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችሁም ደስስስስስስ ስትሉ

  • @ephremasmaman3815
    @ephremasmaman38153 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye67463 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጅች

  • @astergebreyesus1253
    @astergebreyesus12533 жыл бұрын

    እልልልልልልእልልልልልልእልልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን 🇪🇷🇪🇷💐💐

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l3 жыл бұрын

    እግዚአቢሔር የጠፉትን ሁሉ ይመልስልን

  • @digitechcell856
    @digitechcell8563 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu50803 жыл бұрын

    Enqan Aderesachihu lemelakt kdus gebriall🙏🙏🙏

  • @hay5360
    @hay53603 жыл бұрын

    ተዋህዶ በመሆነ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እምዬ ኦርቶዶክስ ለዛላለም ኑሪልን

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ዕንቁዎች

  • @imabetalmuu5009
    @imabetalmuu50093 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b3 жыл бұрын

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ጀግና

  • @mflhalguhni9329
    @mflhalguhni93293 жыл бұрын

    በእዉነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእዉነቱ እደት ደስስስስስስእደምትሉ በስደት ያለንን ለሀገራችን ያብቃን እግዚአብሔር አሜን👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻💐💐💐

  • @jmcell8727
    @jmcell87273 жыл бұрын

    Elelelelelelelelele Zimari maleyiktin yasemalin🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @fasika1321
    @fasika13213 жыл бұрын

    እልልልልል አልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ኦርቶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ ስላደረከኝ ለደጂህ አብቃን በስደት ያለነውን እደዚ እድነሰበሰብ እርዳን ለንሳሀ ሞት አብቃን

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn3 жыл бұрын

    አልሰማህም ጠላቴአልሰማህም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት.ያሰማልን .የኛእቁ.መምህራችን.ሽአመትኑሩልን

  • @almazyesuneh3016
    @almazyesuneh30163 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen zimare melkatin yasemalin wid ye tewahdo lijoch subscribe argugn thank you!

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ኑርልኝ ሁላቹም በርቱልን

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde32073 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ተወዳጆች ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-wy8up9dy5m
    @user-wy8up9dy5m3 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ደስ ይላል ጥላት እርርርርርርርርርርርርርር ይበል

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll zemare melakit yasemalin

  • @user-uz8go2lq7h
    @user-uz8go2lq7h3 жыл бұрын

    እልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ

  • @yeksyelij7658
    @yeksyelij76583 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ወገኖቼ የተዋህዶ ልጆች እ.ር ይባርካቹ።

  • @chaltushume360
    @chaltushume3603 жыл бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💠💠ውድ የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለአመታዊ ክብረ በአል ለቅዱስ ገብርኤል አሜን በያለንበት ጥበቃው አይለዬን አሜን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera75323 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳንስ የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ መታደለ ነው

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu18302 жыл бұрын

    Egzaber hoy besalem weda agare ethio enem mache naw dajik kome yemiamaseginaw

  • @danieltekle5146
    @danieltekle51463 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmarei melaekt yasemalen.

  • @ananfiker6800
    @ananfiker68003 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏 zemari melaeketen yasemaln elellllllllllllllllllllllllllllllll ye amet sew yebeln egnanen le hagerachin be selam yasegeban

  • @zinasheweldeamnaly5114
    @zinasheweldeamnaly51143 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን

  • @asnakudaba6504
    @asnakudaba65043 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል💖💖💖💖💗💗💗💗

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን😍😍

  • @user-bf5bd9lz7v
    @user-bf5bd9lz7v3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

Келесі