አውራ ዶሮ ድመትና የአይጥ ግልገል

ይህ ግጥም ቀርበን ስላላወቅናቸው ነገሮች በሩቁ ገምቶ መፍረድ የሚያስከትለውን ጉዳት የሚያስረዳ ታሪክ ሲሆን ከቤት ወታ የማታውቅ አንዲት የአይጥ ግልገል ለመጀምሪያ ግዜ ከቤት ወታ ባየችው ፍጥረታት ስትገረምና ስትደነቅ እንዲሁም በድመት መልክ ተማርካ አደጋ ውስጥ ከመግባት በፈራችው በአውራዶሮ ድምጽ ምክንያት የተረፈች የአይጥ ግልገል በእናትዋ ስትመከር የሚተርክ አሰደናቂ ታሪክ ነው።
A beautiful story of a baby rat who went outside for the first time wondering the beauty of the world. in the mean time she was about to play with a cat impressing by his beauty and grace; but before she reached to the cat, she run away because of the crowing of a rooster around. while she get back to her home, her mother give her a good advice about the relationship between the cats and rats

Пікірлер: 5

  • @ZeyaMan-iz2rw
    @ZeyaMan-iz2rw3 ай бұрын

    Wow

  • @Enat363
    @Enat3633 ай бұрын

    ❤❤❤😘😘😘😍😍

  • @TomasArarso-hn2rs
    @TomasArarso-hn2rs7 ай бұрын

    👏👏👏👏

  • @MekesTube-jm9ec
    @MekesTube-jm9ec7 ай бұрын

    የሚገረም አገላለፅ በርቺ

  • @Selamstories

    @Selamstories

    7 ай бұрын

    thank you bini 🙏

Келесі