ראיון עם צגה המלא (חדש ) חוק פלילים -( አዲስ) -ከክነሴት አባል ዶ/ር ፀጋ መላኩ ጋር ስላቀረበችው ህግ የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ראיון עם צגה מלקו חוק פלילים - 04.07.2024 - ከክነሴት አባል ዶ/ር ፀጋ መላኩ ጋር ስላቀረበችው ህግ የተደረገ ቃለ መጠይቅ
www.ietv140channel.com/he/als...

Пікірлер: 7

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf9 күн бұрын

    ብዙ ቃለ መጠየቅ ሲደረግልሽ እከታተለሁ ፡በማንነትሽ የማትደራደሪ ብርቱ ሴት ነሽ፡ለእውነት ና ለሀቅ ያለሽ ትልቅ ቦታ ልዩ ያደርግሻል፡ዳሩ ግን ፖለቲካ ማለት እኔ ነኝ፡ እኔ ነኝ የሚለው ይበዛ ና ለእውነት የሚሰሩትን ሰዎች ሲፈታተናቸው ይታያል።በርችልን። ‏‪

  • @user-md2wr8dh9x
    @user-md2wr8dh9x9 күн бұрын

    በርች እህታችን

  • @bateldamte
    @bateldamte4 күн бұрын

    በእውነት አንች በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በርች ❤❤❤

  • @user-md2wr8dh9x
    @user-md2wr8dh9x9 күн бұрын

    አሜን ነፍስ ይማር

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v9 күн бұрын

    እውነት ለመናገር የኛ የኢትዮጵያ ልጆች ባልገዋል ጬቤ ይዘው ነው የሚዞሩ ዛሬውን ካልተቀጡ ነገ ሰው ይገላሉ

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche8 күн бұрын

    እሰራኤል ከመጣ አንድ አመት የሆነውን ወደ ጦርነት መላክ አይከብድም ምኑን ሰልጥነው ነው ሰንት አመት ጠብቆ መቶ እሰካሁን ዘመድወቼ

  • @TehtenaMuche

    @TehtenaMuche

    8 күн бұрын

    አልነገሩኝም እግዛብሔር ለነዚህ ለወታደሮች ሲል ጦርነቱን ያሰቁመው እሱ ነው ማቆም የሚችለው

Келесі