ርዕዮት ተረክ | Maebel ማእበል | የአብዮት ዋዜማ | ረዥም ልብወለድ ትረካ ከብርሃኑ ዘሪሁን ከክፍል 1 እስከ10

Ойын-сауық

#Maebel #EthiopianNarration #BerhanuZerihun #EthiopianStories

Пікірлер: 12

  • @grmbyn1
    @grmbyn12 жыл бұрын

    ሱራፌል ተካ በጣም ጥሩ አድርገህ ተርከኸዋል። ጎበዝ። ድርሰቱ የዚያን ወቅት (የአብዮቱን ዋዜማ) የሃገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ታሪካዊ ድርሰት ነው።

  • @BinyameKidane
    @BinyameKidane6 ай бұрын

    Thanks

  • @user-jv7wi7ib6r
    @user-jv7wi7ib6r3 жыл бұрын

    እናመስግባለን ምርጥ ትረካ በርታልን

  • @woldugeberemeskel7969
    @woldugeberemeskel79694 жыл бұрын

    እናመሰግናለን:: ሱሬ ቆንጆ ተርከህልናል::

  • @utopia796
    @utopia7967 ай бұрын

    ይሄ መፅሐፍ የንጉሱን ዘመን የአብዮቱን ዋዜማ ሳይሆን የ"ብልፅግናን" የአሁኑን ዘመን ፍንትው አድርጎ የተረከ ነው። ታሪክ ራሱን ሲደግም ቆመን እያየን ይመስላል።💔

  • @Sole89909
    @Sole89909 Жыл бұрын

    great read and narration. Good job!

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb90509 ай бұрын

    የደጉን ዘመን ከመፃህፍት አለም ምሽትና ሰኞ ወደትምህትቤት ስንሄድ በየታክሲው በየመንገዱ በየሻይቤቱ ሬድዩ ሲተረክ ህዝቡ በአንድላይ አንድ መፀሀፍ እያነበበ ሀሳቡ ለተወሰነ ሰአት አንድ አይነት ሆኖ አንድ ላይ ይቆይ ነበር እንደ ዛሬው በአንድ ቤት የሚኖሩ ሰወች ሁሉም በየራሳቸው አለምእንደሚኖሩ ሁሉ በአካል አንድ ቤት ቢሆኑም Thank you

  • @aynalemgebire2671
    @aynalemgebire2671 Жыл бұрын

    ታሪኩን ልታወጣልኝ ትችላለህ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    ቴዲያችን አትሮኖስን(የአሌክስን ታሪክ) ልክ እንደዚህ ከክፍል 13 ጀምሮ ያለውን በአንድ ላይ ልቀቅልን እና እንመሰጥበት😘 እናመሰግናለን💚💛❤

  • @yanetube7087

    @yanetube7087

    2 жыл бұрын

    የሰው

  • @asmarekebede225
    @asmarekebede2254 жыл бұрын

    የብሔር ጋብቻ እና መዘዙ kzread.info/dash/bejne/dIGkmph7oc-0qag.html

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma59714 жыл бұрын

    Thanks

Келесі