አርአያ ሰብ(የቢላል ሐበሻዉ ዘጋቢ ፊልም) Who is Who Season 5 Ep 7 Belale Habeshaw

Ойын-сауық

Пікірлер: 133

  • @amiti5809
    @amiti58096 жыл бұрын

    ebs ና የእስልምና ሙምሁራን ምርጥ ኘሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @coredbekele4189
    @coredbekele41896 жыл бұрын

    እኔ ክርስቲነኝ ግን ታሪካችንን እዳውቅ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ አረቦች እደዚህ አይሞላቀቁብኝም ተግዲህ 😍😍😍🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @melatabera1397

    @melatabera1397

    6 жыл бұрын

    Cored Bekele የለጠፍሽውን ባንዲራ አስተካክይ ታሪክ ማወቅሽ ጥሩ ነው

  • @melatabera1397

    @melatabera1397

    6 жыл бұрын

    Cored Bekele 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኛ ባንዲራ ይሄ ነው

  • @user-sn6dz6ve2t

    @user-sn6dz6ve2t

    6 жыл бұрын

    Cored Bekele kkkkkkkk እድህ በደብ ያቃሉ ውድ መሆኗን ግን አሁን እኛላይ ይጨማለቃሉ

  • @coredbekele4189

    @coredbekele4189

    6 жыл бұрын

    melat abera እሽ ይቅርታ ባለማስተዋል ነው አመሰግናለሁ

  • @EmanALI-jw2fh
    @EmanALI-jw2fh6 жыл бұрын

    በርግጥም ጌታችን አንድ ነው አልሀምዱሊላህ! @አላሁ አክብር@ እናመሠግናለን

  • @ikn3685
    @ikn36856 жыл бұрын

    እስልምናየ ውዱ ሀይማኖቴ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy6 жыл бұрын

    ምርጥ ብሮግራም ነው አዘጋዣ ስወድሺ የኔ ማር

  • @DesDes12
    @DesDes126 жыл бұрын

    Thank you ebs for airing this wonderful Documentary, We are rich in history...........Long Live Emama Ethiopia

  • @mayamayamaya5982
    @mayamayamaya59826 жыл бұрын

    በተለይ ሙስልን ላደረግ አላህምዱልላ አይኔን ላስከፍተኝ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ነው የመራኝ ሁላችሁንም ልክ እደኔ አይናችሁን ልባችሁን ይክፍትላችሁ። እናመሰግናለን እደኔ ያለው እንድህ ያለውን ስሰማ ደስ ይለኛል እንካንም የቢላል ዘር አደረገን

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos6 жыл бұрын

    Arebic people saied Bilala was has a good voice. They respect and like him. Bilal habesha proud person

  • @user-ti3cp8rm3f
    @user-ti3cp8rm3f6 жыл бұрын

    አበሻዊ ነኝ ያዉም የቢላል ዘር አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም

  • @almaz5999
    @almaz59996 жыл бұрын

    በልዩነቶቻችን አነድነታችን ሲያምር ኢ ቢ ኤስ እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @emaewedshalhu4888
    @emaewedshalhu48886 жыл бұрын

    ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወ ነፍሲ ያረሱለላህ እንዳለቀስኩ ጨረስኩት

  • @SA-kp8kx
    @SA-kp8kx6 жыл бұрын

    እውነት እላችሀላው አላህ ከስጠን ትልቁ ስጦታ አንዱ እስልምና ነው አላሀምዱሊላ ያአላህ በእስልምና አኑረክ በዛው በእስልምና ግደለን

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n6 жыл бұрын

    ያአላህ በተግባረ የምናሳይ ሙስሊም አድረገን ጌታዬ

  • @tlmn8612
    @tlmn86126 жыл бұрын

    ማሻ አላህ. Ebs ሀቂቃበጣም እምትደነቁ ሁናችሁል በሀሬ ኮራሁ መሰሎችችሁ ያብዥዛል አላህ ሆይ አተሂድያ ስጠን አጅማኢን

  • @zinetmohammed5912
    @zinetmohammed59126 жыл бұрын

    አልሀምዱሊሏህ እንኳን ሙስሊም አደረከኝ ያረብ የቢላል ዘርነኝ

  • @abdumohammed5914
    @abdumohammed59146 жыл бұрын

    EBS Thank You! The best channel always. You guys are a lesson for everyone, very diverse and moderate channel. That why you have the most subscribers than Ethiopian channels. The business platform needs equal opportunity for all. you are proven the modern world practice Thank you again.

  • @zuzubintislam6581
    @zuzubintislam65816 жыл бұрын

    ሁሴኖ የኛውድ አላህ ይጠብቅህ የ በበ

  • @temrgetachew3624
    @temrgetachew36246 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አላህ የኛንም ልብ በእምነታችን ያፅናለን

  • @ruki_ya_natwatube6968
    @ruki_ya_natwatube69686 жыл бұрын

    የቢላል ዘር መሆን መታደል ነው እናመሠግናለን ebs

  • @user-ux8uw7yc2r
    @user-ux8uw7yc2r6 жыл бұрын

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እደዚህ ይልመድባቹ ሚዲያወቻችን

  • @mamafeqr5498
    @mamafeqr54986 жыл бұрын

    ማሻአላ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @mustafatube8417
    @mustafatube84176 жыл бұрын

    Allhamedulilha. ሙስሊም በማሆኔ ደስታኛ ናኝ።

  • @user-ig7jx2nb9f
    @user-ig7jx2nb9f6 жыл бұрын

    ቢላል አል'ሀባሻ ሲወሳ ሁሌም እንኮራለን ምክንቱም ለአለማቱ ጌታ የተገዛ አለምን ያወቀው ሀባሻ እንቁ ነው። ቢላል ረዲላህ አንሁ አላህ ይዘንለት።

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-2116 жыл бұрын

    Alhamdulillah ❤️ yazelalem desta nw ❤️

  • @user-fb3nq8np1g
    @user-fb3nq8np1g6 жыл бұрын

    እንኳን ለኢደል አልዳሀ ፍጥር በሰላም።አደረሳችሁ

  • @user-kz7dx6ut8v
    @user-kz7dx6ut8v6 жыл бұрын

    ህሊና የኔ ምርጥ ስወድሽ አሪፍ ፖሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @user-tu6cd3ph8c
    @user-tu6cd3ph8c6 жыл бұрын

    እስላም ነው ህይወቴ alhamdulilah የቢላል ዘር በመሆኔ

  • @sameriatube16
    @sameriatube166 жыл бұрын

    እንዲ ሆኑ ነበር ዲናችን ትግል ዛሬ ማንም ጡሃራ ሣያረግ በዲን ይቀልዳል ሥንት መስዋት የተከፈለበት

  • @user-xn2pt9jh7v
    @user-xn2pt9jh7v6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ebs እናመሰግናለን እስዋት የተከፈለበት ነው ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj95256 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናአለን ebs ስወዳችሁ

  • @zuzunegyabatelij5647
    @zuzunegyabatelij56476 жыл бұрын

    allahu akeber allahu akeber allahu akeber allahu akeber

  • @user-ek4dj3db1l
    @user-ek4dj3db1l6 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም ሰለምኩ

  • @zinetmohammed5912

    @zinetmohammed5912

    6 жыл бұрын

    ለአላህ ብለን እንዋደድ የኔማር መብሩክ ኢድ ውውውውድ

  • @user-xq6xk9gt6f
    @user-xq6xk9gt6f6 жыл бұрын

    ህሊናዬ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal78876 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ። እስላም ላረገኚ ጌታ

  • @hayathayat5166
    @hayathayat51666 жыл бұрын

    Allah akuber

  • @user-vl1qq8ti6k
    @user-vl1qq8ti6k6 жыл бұрын

    Wooooow ebs. Allah yechmerachwe

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal78876 жыл бұрын

    የኔ ሴትዮ የቢላል ዘር ሀበሻ እያለች ነጋ ታነሳለች ስቶደን ጀግነ ነችሁ እኮ ትላለች

  • @user-rv5dg9du7s
    @user-rv5dg9du7s6 жыл бұрын

    *ህሊናዬ በጣም እነመሰግነለን* *አሀዱን አሀድ*

  • @Ali-df7hf
    @Ali-df7hf6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሙስሊም.ላደረከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይገባህ አልፍ አልሀምዱሊላህ. ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ህሊና እናመሰግናለን ቀጥይበት ሌላው ጋዜጠኛ ወንድማችን ሁሴን ከድር አቀራረብህ ማሻ አላህ ነው እንደውም መጨረሻ ላይ አለቀስኩ ግን በአል ፊል ምእራፍ ላይ የተጠቀሰውን ታሪክ ግልጽ አድርገኸው ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር. ምክንያቱም ታሪኩን ማያውቁ ሰውች ሲሰሙት የአላህ ተእምር ግልጽ ሆኖ እንድገባቸው. እርሱም ሙሉው 1 ሙሀመድ ሆይ በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ ምን እንደሰራ አላወክምን 2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን? አድርጓል 3. በእነሱም ላይ መንጎች የሆኑን ወፎች ላከ 4. ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጊያ የምትወረውርባቸውን የሆነችን አእዋፍ 5. ቅጠሉ እንደተበላ አዝመራም አደረጋቸው አላሁ አክበር

  • @abdulhamid-uj5ji
    @abdulhamid-uj5ji6 жыл бұрын

    አልሀምዲሊላሂ ሙስልም ላረገኝ ጌታ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው

  • @omarayalew308
    @omarayalew3086 жыл бұрын

    Wwwwww maschealahe tebarekelahe betam new des ymelew wlahe Astemare

  • @rahmamurada7890
    @rahmamurada78906 жыл бұрын

    ማሻአላህ እናመሰግናለን ebs

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi28966 жыл бұрын

    ምርጥ ነው አብሮነት ማለት ይህ ነው

  • @user-wq1zh2yz1d
    @user-wq1zh2yz1d6 жыл бұрын

    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እናመሰግናለን

  • @waalooromo960
    @waalooromo9606 жыл бұрын

    ቤጠም ደስ የሚል ነው ኑሩሊን

  • @alhamdulillahalhamdulillah462
    @alhamdulillahalhamdulillah4626 жыл бұрын

    mashaa Allhaah ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-in7mu3sl6x
    @user-in7mu3sl6x6 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ኢቢኤሶች

  • @MuhammadMuhammad-mi2wu
    @MuhammadMuhammad-mi2wu6 жыл бұрын

    አልሀምድሊላህ ረቢል አለሚን ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s6 жыл бұрын

    በስደት ያላቹ እህቶች ወንድሞች እንካን አደረሳቹ

  • @khadejajaz8109
    @khadejajaz81096 жыл бұрын

    Maashaa Allah ebs bertu desilal

  • @madeena9689
    @madeena96896 жыл бұрын

    ውይይይ የመሀመድ አወል ሳላህ ነሽዳ ስወደው

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal69486 жыл бұрын

    Thank you so much ebs the best

  • @ziadah9152
    @ziadah91526 жыл бұрын

    ፊዳከ አቢ ኡሚ ያረሱላልህ S A W

  • @user-zg2ht8dy1r
    @user-zg2ht8dy1r6 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj95256 жыл бұрын

    ወሰይኔ ሁሴን ከድር አልቅሠህ አስለቀስከኝ እኔም ምንግዜም ሳላለቅስ የማልፈው ፖርት ነው ቢስሚላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወለፍሲ ያሀቢብ አላህ

  • @user-xf2hm1xg5h
    @user-xf2hm1xg5h6 жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለን ህሊና። እውነት ነው

  • @hehhhehhehehdh1471
    @hehhhehhehehdh14716 жыл бұрын

    ያአሏህ አልሀምዱሊላ

  • @user-ig7jx2nb9f
    @user-ig7jx2nb9f6 жыл бұрын

    እስልምና እምነት ብዙ መፃወት የተከፈለለት እምነት ነች።

  • @rahmaomar1037
    @rahmaomar10376 жыл бұрын

    በመጀመርያ እካን በስላም አደረሳቹሁ ኢደል ሙባረክ ብያለሁ ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ፆምን አላህ ይቀበለን ሲቀጥል ኢቢኤሶች እና ክቡር ደኩተር አበይ አህመድ እናመስግናለን ተደብቆ ተጨቁኖ የነበረውን ታሪክ ታፍኖ የነበረውን አሁን ስላወጣችሁት ግን ዋናው ይህ ነው እስልምና መስዋእትነት ተከፍሎበት ነው እዚህ የደረስው ጥርት ያለ ሀይማኖት ምንም እማይሻረክ ነው አልሀምዱሊላህ እስላም ላደረገኝ ጌታ እና ገና ያብባል እስልምናችን በምድረ ወያነ ታፍኖ የነበረው ገና እስልምና ይጨምራል ቀጥሉበት አሁን ብቻ ሳይሆን ከዚህ የበለጠ አሳውቁ ለህዝቡ ኢብኤሶች እናመስግናለን

  • @user-cy9ik5pb5j
    @user-cy9ik5pb5j4 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @Mobile-ig2jp
    @Mobile-ig2jp6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube56686 жыл бұрын

    አላህ አክበር ሀቅ ነው አልህምዱሊላህ እስልምናን ለመረጠልን አላህ

  • @KsaKsa-tp5zt
    @KsaKsa-tp5zt6 жыл бұрын

    አው.ኢብኤሶች♥♥♥♥.ልቤነቹው.ይመቻቹው.ውድድድድድድ

  • @ioananica9995
    @ioananica99956 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ሙስሊም እህቶቼ ወንድሞቼ Ed mubarik ብያለው

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl6 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ እህትና ወንድሞቼ

  • @mylifeisislam9778
    @mylifeisislam97786 жыл бұрын

    እስልምናችን ከስጋችንና ከደማችን በላይ ውድ ነው ሙስሊም መሆን መታደል ነው

  • @Sa-bp5hz
    @Sa-bp5hz6 жыл бұрын

    እስልምና ወድ ወድ ከምንከማንም ከስጋና ከደም በላይ ነው አላሀምዱሊላህ

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m6 жыл бұрын

    የቢላል ዘራ ነኛ የሀበሻ ጀግና አልሀምዲ ሊላሂ ኤቢሳች አናመስግናልን ቅጠሉበት

  • @fatumaseid4244
    @fatumaseid42446 жыл бұрын

    ማሻአላህ ቀጥሉበት

  • @user-uj4px9rj1v
    @user-uj4px9rj1v6 жыл бұрын

    አለሁ አክበር አሀዱ አሀዱ አለህሂለህ እለለ አሹዱ አነ መሀመደለ ሱረለህ ሶ አ ው

  • @hehhhehhehehdh1471
    @hehhhehhehehdh14716 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ሣላደረገኝ ጌታ

  • @ziadah9152
    @ziadah91526 жыл бұрын

    ይህ መልክት ለኢሀዲገ አተትላቹ አሥረዱት አሁን ኢሥላም በአኔ አላይም ያል መሥዲድ ያቃጣለ እዲሁም ቁራአን ቢመያቃጥልዉ ወያኔ አተትን ብሉሉኝ እሥላም እዴት መሥዋት መክፈል መክፈል ከመጀሜሬ ጀምሮ አሁንም አለ ይቀጥላል ትግሉ ኢስላም ነዉ ሂወቼ

  • @rahamarahama4780
    @rahamarahama47806 жыл бұрын

    Alhamdulillah

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi28966 жыл бұрын

    ጎበዝ ህሊና

  • @NnNn-wt1pm
    @NnNn-wt1pm6 жыл бұрын

    Yaresulellah (selellahu aileyhi weselam)

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal69486 жыл бұрын

    I love ebs

  • @mamafeqr5498
    @mamafeqr54986 жыл бұрын

    አልቅሼ ልሞት አይይይ

  • @user-jx9vp4ni4e
    @user-jx9vp4ni4e6 жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ማሻ አላህ

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas19196 жыл бұрын

    ebsoch enamesegnalen arif nw prog?

  • @Mobile-ig2jp
    @Mobile-ig2jp6 жыл бұрын

    እህት ወንድሞች ኢድ ሙባረክ

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg92086 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @aliabdu9006
    @aliabdu90066 жыл бұрын

    #ህሊ ምርጤ Thank you

  • @semirayimer8334
    @semirayimer83346 жыл бұрын

    ሄሉ እናመሰግናለን

  • @mekasaed6001
    @mekasaed60016 жыл бұрын

    አሪፊፕሮግራምነውጀዛኩሞላህኽያረ

  • @zuzubintislam6581
    @zuzubintislam65816 жыл бұрын

    Belali bduneya eyala ba jenati kotew yatasamew yahabashew jagena kuratachen yahabasha lije yarasuli wadaji😭😭

  • @zuzubintislam6581
    @zuzubintislam65816 жыл бұрын

    Fideka bi waium wanafisi ya rasuli allah

  • @user-cz3nl2yo9e
    @user-cz3nl2yo9e6 жыл бұрын

    ጥሩ መልክት

  • @alayushkesaudialayush3846
    @alayushkesaudialayush38466 жыл бұрын

    betam desi ylal ftsa ketlbet

  • @hayatyoutubeh938
    @hayatyoutubeh9386 жыл бұрын

    الحمد الله እስልምናየ ኩራቴ

  • @simbootube6806
    @simbootube68066 жыл бұрын

    Alhaamduliillaah dinal.islamin yesateng getaa misgana leante yigabal

  • @hananabdi6412
    @hananabdi64126 жыл бұрын

    Eufff ehenen tarik sesema hule aleksalehu eslemenan endet mesewat honew new legna yaderesut helinaye wub enamesegenalen

  • @user-ok8dp2ji6p
    @user-ok8dp2ji6p6 жыл бұрын

    ya allahh yhe program endikerb hasabu yakerebew ene eht ህሊና mn endemlachu kalat atahu bcha sle hulum neger msganaye yelake new. Bilal al habesha(ibnu reba) wste new. hlinaye anchim wste nesh eshi ketyibet eshi wedshalehu

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b6 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላ

  • @waalooromo960
    @waalooromo9606 жыл бұрын

    مشاالله احسنت قصص

  • @user-jg2kd9mx3o
    @user-jg2kd9mx3o6 жыл бұрын

    አልሀምዱ ሊላህ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer95776 жыл бұрын

    አላሁ አክበር

  • @sityislamnewhiwetemashaall6276
    @sityislamnewhiwetemashaall62766 жыл бұрын

    Yekoye New

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan52216 жыл бұрын

    አላህ ዋክበር

  • @hayatehayate92
    @hayatehayate926 жыл бұрын

    aselamu aleyikum werehemetu lahi weberekatu wede ye islame lejoche alehamedulilahe endate dese yilale mashallahe beyalew bedinachin tenekara yemenehone allahe yaregen amin allahunme amin yarebele alemin

  • @zuzuimissyoumamaandrima8685

    @zuzuimissyoumamaandrima8685

    6 жыл бұрын

    hayate hayate amen yerab

  • @user-ok8dp2ji6p
    @user-ok8dp2ji6p6 жыл бұрын

    bilal ibnu reba allah endemeraw anchinm ymrash

Келесі