#አርቲስት_ማዲቱ_ወዳይ_ዋርካው_ምሬ_ወዳጆ

Ойындар

Пікірлер: 85

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Жыл бұрын

    አየ ሰዉ ከቱ እኔ ዛሬም የሞቱት ሁሉ ጀግኖች በቅጭላቴ ተቀርፀዉ ሣላነባ ዉየ አላዉቅም እስኪ በቃ ብሎን እናተ በሰላም ኑሩልን

  • @fatumaseid7189

    @fatumaseid7189

    Жыл бұрын

    ህይወት ይቀጥላል። እንደዚህ ነው

  • @user-vo5ux1bz9d

    @user-vo5ux1bz9d

    Жыл бұрын

    ሀሉም ደስተኛ ሁነዉ እዳይመስልሺ ጠላት ደስ አይበለዉ እያሉጂ

  • @semira6773

    @semira6773

    Жыл бұрын

    ዘናይበሉደሜዋ፡ምቀኛይቃጠል

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Жыл бұрын

    መከላከያችን ና ፍኖችን እድህ ባድ መጨፍር እደት ደስ ይላል ሲሞቱ ብቻ ሳይሆን ሲደሰቱም መከላከያና ፍኖ አንድ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hussendessal8259

    @hussendessal8259

    Жыл бұрын

    አዳነች ይደርሳታል ብየ አስባለሁ

  • @seddamohammed5376

    @seddamohammed5376

    Жыл бұрын

    ፋኖ እኮ ፍቅር ናቸዉ ለጋላ ፍቅር አይገብዉም እጂ

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Жыл бұрын

    በእውነት የሌላ ብሔር ብሆን ኖሮ በቅናት አሞት ነበረ አማራዬ ❤❤❤❤ከ

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Жыл бұрын

    ወለጋ ይህ ሁላ ህዝብ እያለቀ አሁን ጭፈራ ምን ይሉታል. ድርባቹህ ሰላም ስለሆነ ብቻ ሁሉም ሰላም ሆነ ማለት ነው

  • @user-yx2zb7wg6u
    @user-yx2zb7wg6u Жыл бұрын

    ምሬ የራያው አንበሳ ፋኖ መከታችን ልዩሀይል አይናችን መከላከያ ጠባቂያችን በጣም ነው የምወዳችሁ ሙቼ ነው የምወድዳችሁ ደሞቼአማራዬ ከፍነውበቃ❤❤

  • @abdumohaed4571
    @abdumohaed4571 Жыл бұрын

    ያምራል ያምራል እኔም በቅረቡ እቀላቀላቸኋለሁ የወሎ ጀግኖች👈💚💛❤👈👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abduhassen1181
    @abduhassen1181 Жыл бұрын

    መከላከያ ኩራታችን! ፋኖ መከታችን!

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ስትሉ 👍👍👌 i love yuo maditu and fano🔥🔥🔥

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና አማራ ፋኖዬ ምንም ስቃያችን ሀዘናችን በዝቶ ልባችን ቢደማም መቼም አገታችንን አደፋም ሳቃችንም ገና ይጨምራል ❤️ያነግሳታልጂ ደሙን እያዘራ❣️ አፍርሷት አያዉቅም ኢትዮን🇪🇹 አማራ ፋኖ የአማራ 💚💛❤️🇪🇹ኩራት ፋኖ ምሬን ለማየት እዴት እደምሳሳለት

  • @abby8509
    @abby8509 Жыл бұрын

    ሰው የእውነት ሰው ክብርን አብሮ መኖርን ሳይነኩት አለመንካትን ስርአት ያለው ጀግና ጠፈፍ ያለህዝብ አማራ እከንየለውም

  • @ahmedyassen4658
    @ahmedyassen4658 Жыл бұрын

    ፋኖ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Жыл бұрын

    ዋው🥰🥰🥰😀😀😀😀😀😀🥰😀😀ያዝ ራዬ ራዬማ🥰🥰🥰🥰🤔🤔

  • @hssensukhr3406
    @hssensukhr3406 Жыл бұрын

    ዋይ ፈኖ አለህ ከናታቹ ገ ይህን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹 አማራዎች ያእትዮጵያ ጀግኖች አብሽሩ 💪💪🇪🇹🇪🇹 መዲቱ አመሰግናለሃ ከልቤ💚💛❤💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @abdumohaed4571
    @abdumohaed4571 Жыл бұрын

    አይዟቹሁ የወሎ ፋኖ አብሽሩ 👍👍👍🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-nj9lu5mf4o
    @user-nj9lu5mf4o Жыл бұрын

    አላህ ወንድሞቻችንን ደሞቻችን ፋኖየን ጠብቅልን ከጧትእሰከማታ ከጎናቸዉ ሁንልን የመኖራችን ሚስጥሮች ላዉን ጥላ ታቹን ጫማ ሁኖይጠብቃችሁ የሞቱትንም ከደጋጎች ጎን ያድርግልን እነወዳችሁአለን ፋኖኖኖኖኖየጀግኖቻችንንን💪💪💪💪💪💪

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Жыл бұрын

    የኛጀግኖች የኛመልከመልካም ኑሩልን በዴስታ

  • @gujjjhjk5004
    @gujjjhjk5004 Жыл бұрын

    ክብር ለጀግና መከላከያ ና ፋኖ እኛ እንድንኖር እናተ ሞታችሁ ምን ለኛ ያልሁናች አለ አማራየየ

  • @hadyahmohammed1177
    @hadyahmohammed1177 Жыл бұрын

    ራያየ ሰላማችሁ ይብዛ ጀግ ኖቻችን 🥰🥰🥰 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vwАй бұрын

    ፋኖየ ፋኖየ. የኛኩራት❤❤❤❤

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እህት ወንድሞች🙏🙏🙏

  • @user-qw4kl8wl2c
    @user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын

    ጉድ አይ ቲርቲሮች እዚህ ትጨፍራላችሁ ወይኔ ተማም አለህ ግን አላህ ይጠብቅህ የሀገሬ ልጅ ከዚህ ከጭፈራ ረቢል ነጃ ያውጣህ

  • @muhamedyimam4503
    @muhamedyimam4503 Жыл бұрын

    ድል ለአማራ💪💪💪💪

  • @y.5206
    @y.5206 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏የሞተ ተጎዳ😭😭💔 ምንም እንዳልተፈጠረ ሁልግዜ ጭፈራምኑ ነዉ ደስ የሚያስብለዉ አሁንም የወገንጭፍጨፋደሁ አላቋረጠም😭

  • @zekiyoutub2537

    @zekiyoutub2537

    Жыл бұрын

    Binalekisim yiwu new teyichewu bizu sikayi yisalefu nachewu eshi atitachewun kesikisewu new lezariyitu ken yederesuti bebekuli des bilognal 💚💛❤👏👏👏👏👏

  • @user-vw1ho2he5x
    @user-vw1ho2he5x Жыл бұрын

    አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው ጪፈራ አታብዙ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ ወድምችን እንኳን በሰላም መጣህ 👍👍 እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ⛪ ለምለሚቱ እራያ ሰላምሽ የብዛ አገሬ 😍😍😍🇪🇹🇪🇹

  • @user-xf1qx4gf4j
    @user-xf1qx4gf4j14 сағат бұрын

    አብሺርአማራየድሉለኛነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamila5537
    @jamila5537 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወድሞቸ💛💚❤💛💚❤

  • @aminaejic2790
    @aminaejic279011 ай бұрын

    ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @Tarekegngebre1919
    @Tarekegngebre1919 Жыл бұрын

    አማራ እኮ እራሱን የቻለ ወርቅ ሀገር መሆን የሚችል ህዝብ ነው። ማዲቱ የአማራ አምባሳደር ትሁን።

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Жыл бұрын

    የኔ ማሮች

  • @y.a8320
    @y.a8320 Жыл бұрын

    ምን እንሁን አላችሁ እሳ እህት ወንድሞቸ ቢነግሯችሁ ቢነግሯችሁ መቸ ነው የሚገባችሁ ስንቱን አጥተናል ስንት ጎሎብናል ትልቅ ህመምም አሞናል ስለዚህ ጭፈራ መጨፈርም ማየትም አንፈልግም rip rip rip

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Жыл бұрын

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ በመስከርም ወራት አይጠፋም አበባ እኔስ ለራያልጅ የት አባቴ ልግባ 🌻ራዩዩዩዩዩዩዩዩማማማማማማማማ ሰብ ሰብ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын

    👍👍👍💚💛❤🙏🙏

  • @abayenehgirma8036
    @abayenehgirma8036 Жыл бұрын

    ፍኖችን መከታችን

  • @user-ui1zo2uh1d
    @user-ui1zo2uh1d Жыл бұрын

    ከአይንያዉጣችሁ'ከነዝህአዉሬወች'እባብ'መንግሰት'አላህይጠብቃችሁ

  • @bektalk8783
    @bektalk8783 Жыл бұрын

    ደሰ የሚል ዝግጅት ነበር ከድሮ

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq Жыл бұрын

    Fano love ❤️ forever Ethiopia Live forever

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 Жыл бұрын

    የኔዉቦቺ 🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💘

  • @Sara-sk3xp
    @Sara-sk3xp Жыл бұрын

    እግዚአብሄርይጠብቃችሁ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Жыл бұрын

    ማድቶ ወሎ የጀግኖች ሀገር መሆኑን አትርሽ ቆጆቆጆ አትበይ የሊሎችንም ዝፈኝ የቆጆ ብቻ ሀገር አይደለም የጀግኖች ሀገርምነዉ

  • @taiba0035
    @taiba0035 Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹👍👍

  • @bilage6119
    @bilage6119 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @hussendessal8259
    @hussendessal8259 Жыл бұрын

    አዳነችን ጋብዙልኝ

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Жыл бұрын

    ሁለየም ሳቁልን ጀግኖቻችን

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @kalkal7549
    @kalkal7549 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilage6119
    @bilage6119 Жыл бұрын

    🌷💐⚘🇪🇹

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ደስይላለ ውይ አገሬ

  • @bilage6119
    @bilage6119 Жыл бұрын

    💚💛❤

  • @bilage6119
    @bilage6119 Жыл бұрын

    🌷💐⚘🌹💚💛❤

  • @danielabraham7491
    @danielabraham7491 Жыл бұрын

    👑🇪🇹🇪🇷💞👑🙏🇪🇹🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇷💞

  • @bilage6119
    @bilage6119 Жыл бұрын

    🌷💐⚘🌾🌾🌾⚘🌻

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin720511 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪😘

  • @mengeshadesye7085
    @mengeshadesye7085 Жыл бұрын

    ወይ ግዜ ያ ሁሉ የሞተው ተረሳ

  • @seadyinam6474
    @seadyinam6474 Жыл бұрын

    የኔ ወርቆች

  • @user-xt8gw1oq1l
    @user-xt8gw1oq1l Жыл бұрын

    aselamaalyikum worahmetolahi woberkathu selam lezih bet yihun alah agrachinem selam adirgo hulunem beye betachew yasgbachew

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 Жыл бұрын

    Yebaden mensia hula

  • @b.6015
    @b.60159 күн бұрын

    ይከን ፍቅር ነው አብይ ወደ ጠላትነት ባደየ የቀየረው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አማራየ እደመሸ አይቀርም

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Жыл бұрын

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪👏👏👍😁😁😁😁💐💐💐💐💐🌹🌹🌷🌷👍👍👏

  • @Tesfuab12
    @Tesfuab12 Жыл бұрын

    አይ ወሎዬዬ አፈር ልብላላችሁ አንጀቴን በላችሁት ክፉ አይንካችሁ አቦ

  • @bayush8799
    @bayush8799 Жыл бұрын

    Warkawnurln enwedhalen

  • @seddamohammed5376
    @seddamohammed5376 Жыл бұрын

    ግን እደት ፋኖ ፅፈኛ ይላሉ መከለካያ ጋር ጎን ናቸዉ ፋኖ ፍቅር ናቸዉ ጋላ አይገባዉ ፍቅር

  • @user-tx2kv3hv2w
    @user-tx2kv3hv2w Жыл бұрын

    Sentu watate alko kazhe tadarsa aye fatrey men ala yan hulu jagena batsecharseben Asuya yhane betey men ala Ara sentu jagenochd Affff ager esat

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 Жыл бұрын

    Ager eyasosedu chefera

  • @gtgt6477
    @gtgt64772 ай бұрын

    መሬዋ ያይንች ብሌን

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Жыл бұрын

    Ayyy weyane , yehn yemesel hizb ketigray gar telat aregechew. Kezam kezim lemotut nebs yimar.

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 Жыл бұрын

    Aye amhara gelu gena gudu syalke chefera

  • @titimulatu5426
    @titimulatu542610 ай бұрын

    እነዚህ ፋኖዎች ጭፈራውንም ትኮሰውንም ነው እንዴ የሚችሉት የታደሉ ናቸው ባካችሁ ሲያስቀኑ የኔ ባይሆኑ ይቆጨኝ ነበር: ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይላሉ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @yohnnest7233
    @yohnnest7233 Жыл бұрын

    አየ ሰው አየ ከቱ ከቱ ከቱ

  • @user-mv8pk4hl1y
    @user-mv8pk4hl1y Жыл бұрын

    ች ወደዛ ወደቂ

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Жыл бұрын

    የኛጀግኖች የኛመልከመልካም ኑሩልን በዴስታ

  • @New-to5zd
    @New-to5zd Жыл бұрын

    የኔ ማሮች

Келесі