አርቲስት ዶ/ር ትዕግስት በቀድሞ የእህቷ ባል በጥይት ተመታ ህይወቷ አለፈ!
Ойын-сауық
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
Пікірлер: 206
ወይ ጉድ ዘንድሮ ጆሮአችን አፍ አውጥቶ ሊጮህ ነው መልካሙን ቀን ያምጣልን።
@AfariMadSleuthsExportingSalt
Ай бұрын
አንቺ ቀውስ ውሻ አንቺ ብትደፊ ይሻል ነበር፡፡
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
ሳልወድ አሳቅሽኝ
ነፍስ ይማር አማሟታችን አሳምርልን ለንስሐ ሞት አብቃን😢
@user-ew7eh3tm6x
Ай бұрын
አሚን
@lindaedom3515
Ай бұрын
አሜን
@EyzakAbrham-vb7hh
Ай бұрын
Amen
@helenokubay5488
Ай бұрын
Amen
@alemkebede5848
Ай бұрын
አሜን።
ውይ አረ የኢትዮጵይ ህዝብ በሰበብ አስባቡ አለቀ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እባክህ😭
ነብስ ይማር በያላችሁበት እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ
ነፍስ ይማር.. ሰሞኑን በባህር ዳር ላይ በነፍሰ ገዳዮች የተገደለችውን ዶክተር ለምን አልተዘገበላትም ???? ሀገር ውስጥ ያሉት ዶክተሮች በነፍሰ ገዳዮች ሲገደሉ ዝም .... መዘገብ ያስቀጣ ይሆን?????? So Sad!!!!
@senaittesfamichael3635
Ай бұрын
እውነት ነው
@user-ok8em3fl2x
Ай бұрын
እሷ ዐማራ ስለሆነች ማን ይናገርላታል? መርጦ አልቃሾች ናቸው።
@user-wv9tl8zo4t
Ай бұрын
እኔስየሚገርመኝ እሱአደል እናተንብሎ ጋዜጠኛ መርጦ አልቃሽ
@ShowMeYourGlory77
Ай бұрын
@@user-ok8em3fl2x- "እሷ ዐማራ ስለሆነች ማን ይናገርላታል።" እህህህ ... በአትላንታ የተገደለችውስ ዐማራ አይደለችምን? እሺ ጉራጌ ወይም አገው ትሁን እንበል : ኢትዮጵያዊ አይደለችም?
@user-ok8em3fl2x
Ай бұрын
አሁንም መልሼ እላለሁ ዐማራ በመሆኗ ማንም ሚድያ አይናገርላትም ይህ አያስደንቀኝም ለመኖር ብለው እውነትን ለመናገር አፋቸው የተሸበበ ነው፣ እና ዐማራ ወገኔ እንዲጠፋ በአረመኔዋ ወያኔ፣ በኦህዴዳውያን፣ በኦነጋውያን፣ በሙታኑ በብአዴን እና በሆዳም የዐማራ ጠላቶች የተካደ ዘር ብሔር ነው። ነገር ግን የዐማራ ፋኖ ያሸንፋል፣ ከሌሎች ወገኖቹ ጋራ ሀገሩን ይመራል ጊዜው የእግዚአብሔር ነው፣ እንደ ድንጋይ የተኮለኮሉት የፓርላማ ሀውልቶች ይወገዳሉ፣ በፓርላማ አንድ የሀገር መሪ ነኝ የሚል አእምሮው የተዛባ በበታችነት የጦዘ እብድ ውሻ በአዲስ አበባ የሆነ ብሔር ጠል አለ ብሎ የተናገረበት ፓርላማ በእውነተኞች የመላው ኢትዮጵያውያን የሕዝ ተወካይ ይቀየራል፣ መቼም ይሁን አይቀርም። ለሞተችው ነፍስ ይማር፣ አሜሪካን ስለምትኖር ይወራላታል፣ ወላሂ ሁለተኛ ዐማራ አልሆንም አትግደሉኝ ያለቸውን የ5 ዓመቷን ህፃን ምነው አላወራችሀላት? ፍርዱ አይቀርም፣ ዐማራ ፋኖ ያሸንፋል💪 ኦሮሙማ ገዳይ፣ አራጅ፣ ቀደምት ነገሮችን ቅርሶችን የሀገር ባህል ወጎችን ልማዶችን እሴቶቻችንን የሚያውደመው ይወድማታል። እቡይ አህመድ ከነኮተቶቹ፣ ለፍርድ የሚቀርቡበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️ ድል ለተገፋው ለታረደው ለተሰደደው ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ለተፈረደበት የዐማራ ሕዝብ💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ነፍስሽ በስላም ትረፍ!!ህይወት እንደሽክላ ነው ድንገት ነው የሚሰበረው እናማ ተወዳጆች ነገ ንስሀ እንገባለን የለም ነገ የእኛ አይደለም ዛሬ ን ነው የምንኖረው ስለዚህ ዛሬ ሳይመሽ ድንገት ሳንሰበር ወደ አምላካችን እንመለስ ግዜው እንዲህ ነው እንግዲህ በምን ህይወታችን እንደሚጠናቀቅ አናውቅም ሳይመሽብን ወደ መርከቡ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንፍለስ እሱ ብቻ ነው አስተማማኝ ሁሉ አላፊ ነው !!
ነፍሷን በአፀደ ገነት ይኑር ፈጣሪ ለቤተሰቦቿና ወዳጇቿ በሙሉ መፅና ናትን ይላክላቸው እግዚአብሔር በጣም አሳዛኝ ነው ።
በጣም ያማል ምንአይነት ጭካኔ ዘመን ላይ ደረሰን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር😢😢😢
@Buy-wg3qk
Ай бұрын
For all those horrific things is, Ethiopian women left their husbands on the street after they came to USA just for money and materials! So some angry hasband did this on them but it is not wright.
በጣም ታሳዝናለች ነፍሷን ይማር እግዚአብሔር
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑረው ለወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ይስጥልን።
ነብስ ይማር ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው😭
ነፍስ ይማር ምን ጉድ ነዉ ሰዉ ተጨካነ ምን ያተርፋሉ በመሞቷ ቅናተኛ ሰዎች ጥፋት የዛገ አምሮ አላቸዉ
ነብስ ይማር 😢😢😢እረ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ምን ጉድ የምንሰማው ሰው ሰውን መግደል ጽድቅ መሰላቸው እንዴ እግዚአብሔር ፉርዱን ይስጥ
እግዚአብሔር ነፍስዋ በአጸደ ገነቱ ያሳፍራት🙏🙏🙏
አላህ መጨረሻችንአሳምርልን
@TruthEz
Ай бұрын
ነገር ግን ፥ ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ፤ ይላል (ዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፩ ቁ. ፳፭)። 👉🏾📖🤔
ነፍስ ይማር😢😢😢
ነፍስ ይማርልን
እግዚአብሔር ነፍስ ይማር እጅግ በጣም ያሳዝናል
ነፍስ ይማር
ያገራችን እልበቃ ብሎን ደሞ እዚይህም
@MesiMesi-jy2rt
Ай бұрын
የእህቶ ባል ነው የገደላት
እግዚኦ ነብስ ይማር😢😢😢
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማርልን 🙏🙏🙏
😢😢😢 ነፍስ ይማር
ምን ጉድ ነው እግዚኦ ጌታ ሆይ የፈጠርከው ህዝብህ አለቀ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው
አይ ይቺ አለም ከንቱ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ዴቫ የኔ መልካም ያንተም የሁለታችሁም ሞት ያማል ነፍሳችሁን ይማር ምን ይባላል
ነብስ ይማር !
የተማረና ደግ ሰዉ 😢መኖር አልቻለም ክፉ ሰዉ ግን😢😢😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር።
ነፍስ የማር
አቤቱ ፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢
ነብስ የማር
ነብስ ይማር
ነብስዋን ይማር
ነፍስ ይማር 💔💔💔
ነፍሰይማርልን😭😭
Rip የምንሰማው ነገር ሁሉ ያሳዝናል ለቤተሱብ መፅናናትን ይስጣቸው
እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው 👐👐
በጣም ያሳዝናል😢😢ነብስ ይማር
ነብስ ይማር 😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
ትዕግስት ከዳዊት ልጅ የላትም አንዳንድ የተሳሳተ መርጃ ለምን እንደሚደርስሽ አላውቅም ዳዊት ከሌላ ሚስቱ ሁለት ልጅ አለው
ነብሥ.ይማርቲጅበጀነትያኑርሽ.የኢ.ትዮ.ብርቅ😢😢😢
ለቤተሰብ መፅናናትን ይሰጥ
ነፍስን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ ለመላው ቤተሰብሽ መፅናናትን እንመኛለን ያማል በጣም በየቀኑ አሰቃቂ ነገር መስማት ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን አሰማን
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም ያሳዝናል፡፡ ነፍስ ይማር!
😭😭😭ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ! ምንድንነው ጉድ!
ነብሰ ይማር
ሰላምሽ ይብዛ መሰዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሷን ይማር
😢😢😢😢😢ነብሰ ይማረ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ነፍስ ይማር
ነፍስሽን ይማርልን እንደዉ ያሳዝናል የኛ ነገር መጨካከናችን በዛ እግዚአብሔር ስ እንዴት ይቅር ይበለን እንዴትስ ሰላም እንሁን በቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂ
ነብስይማር😢😢😢
ነፍሷን ይማር 💔😭😭
So sad
Amenn Amenn Amennn
ነፍስ ይማር አምላከ እስራኤል የገዳዮችን እጅ ያዝልን 🙏
ተረግመናል😭💔
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ነብሲ ይምሓር 😭😭🕯
I remember this woman on seifu show she said with the picture she diagnosed people problems. Which university she went to get her medical degree.
Uufff 😭 😭😭😭
ያሳዝናል😢😢😢😢 ኢትዮጵያውያን ሃዘናችን በዛ, መተዛዘናችን ደበዘዘ! አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🙏
Painful
ቤተሰባችንም መጥናናትን ይስጣችህ
😢😢😢ነፍስ ይማር😢😢😢😢
ነብሰ ይማር እግዚአብሔር ሰላም ሰላሙን ያመጣልን 😢😢😢
ምነው እኛ ኢትዮጵያኖች ላይ መከራው በዛብን? እረ የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቃቹ በለን,ታረቀን። ነፍሷን ይማርልን።
Rip😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Rip
😢😢😢
Rip 😭😭😭😭💔💔💔
😢😢😢😢
RIP😢😢😢
ወይኔ እንዴትያሳዝናል /ሕግ በአለበት አገር የሰው ልጅ በግፍ ሲገደል ነፍስ ይማር እህታችን 😥😥😥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭
በጣም ልብ ሰባሪ ነው 😢😢😢😢😢አበሻው እዚህም እርስ በርስ እየተላለቀ ነው 😢😢😢😢😢
so sad I'm sorry for her and her family😗😗😙😌😉🥀🥀🥀🥀
ምነው ወገኔ ሀገር ውስጥም በሰው ሀገር የተሻለ ኑሮ ብለ ስትጣጣር መጨረሻዋ ሞት አልነበረም እሬ ተው ወንዶች ሙትቸዎች አፈር ብሉ ጨካኞች
😢😭😭😭😭😭😭😭😭 yasazenale
@TruthEz
Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@LiyaTesfaye-yl5ds
Ай бұрын
@@TruthEz Nice 👍
😭😭
Nefes yimare 😭😭😭😭😭😭💔💔
😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
ሜዲካል ዶር አይደለችም እስቲ ኢንተርኔት ፈልጊና እይ ድንገት ፒኤችዲ በሌላ ፍልድ ከሰራች ዶር ይባላል ግን ሀኪም አይደለችም
@PurimPurim-ye8of
Ай бұрын
ነብሷ እነጂ ዶክትሬቷ ምን ይሁን ቀሽም
R.I.P
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Nefsyemar😥😥
ይቀኑባአት ይሆናአል
Rest in peace so Sod
nefs yemar 🙏🏾🙏🏾
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
ቲጂዬ አሳዘንሽኝ የኔ ወዳጅ!!!!
Neges yemar 🙏🙏🙏
ነብስ ይማር ዶክተር ፣ ኢንጅነር ፣ ሳይንቲስት ፣ ፓይለት በምንም ተጠራ ሁላችን ከሞት በታች ነን ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን !
Abetu geta hoye ante tebeken may her soul rest in peace 🙏 😢
@TruthEz
Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሳራ lb
@abuhaile6517
Ай бұрын
ሁሉ ሰው የፊደል ኪቦርድ የለውም እኮ!
@Sara-lb6zy
Ай бұрын
Your name is Truth and you think that's Amharic word 😂
ኢትዮጲያኖች ሀገራቸዉም ካሀገራቸዉ ዉጪ እየሞቱ ነዉ ምህረቱን ያምጣል