ምርጡ ሰርፕራይዝ
#dinklijoch #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #donkey
#dinklijoch #donkey #fridaynightfunkin
#dinklijoch #donkey #ebstvworldwide
#dinklijoch #donkey #fridaynightfunkin #dinklijoch #donkey #fridaynightfunkin #ethiopian #viral #donkey #fridaynightfunkin #alex #dinklijoch #ebstvworldwide #ebs #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #ethiopian #viral #donkey #fridaynightfunkin #alex #dinklijoch #ebstv ወዳጅ ዘመዶት ሼር ያድርጉት🙏
Пікірлер: 287
ማነዉ እንደኔ መላጣቸዉን አይቶ ከቲክታክ የመጣ😂 የመቻቹ❤❤❤❤❤
@user-xc9zx5tp7w
3 ай бұрын
Metoo
@samerabiru8628
3 ай бұрын
😂😂😂እኔ
@tsiondagnachew7403
3 ай бұрын
Enem alewlsh😂
@user-jp2uu6un4g
3 ай бұрын
እኔ
@muluzelalem2434
3 ай бұрын
እኔ ደግጨ እስካየዉ ቸኩየ ሳየዉ ተናደድኩ😂😂😂
ወይኔ ደስ ሲሉ ግን ከምር ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የወጣትነታችሁን እድሜ ይባርክላችሁ ይጠብቃችሁ ክፉ አይካችሁ በእውነት 🤲 ግን እናተ ቤት መብራት ቢጠፋም ባይጠፋም አያሳስብም 😅አዲስ ቆርቆሮ መስላችሁ የለ አብረቀረቃችሁ እኮ
ፋም ይሉሀል እሄ ነዉ እዉነት ለመናገር ሳቅ እና ቀልድ ከራስ ይጀምራል ለቤተሰበሰ እንደዚ ዘና ካረገ ለህዝብ ደሞ በጣም ነዉ ሚዝናና እኔ እስከመጨረሻዉ ሳየዉ መሳቅ እስኪያቅተኝ ድረስ ነዉ የሳኩ በጣም ወድጀዋለዉ በርቱበት ቤተሰብ በጣም ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ቤተሰብ ትለያላቹ ##1## ቤተሰብ ነዉ የሳቄ ምንጮች
😮በሁነቱ በጣምነዉ የዘናናቸኝ!ግን ለቡሄ ብታደርጉት በታም ደስይለነበር.👌👌👌
አምላኬ ሆይ መቀመጫ ነው በለኝ😅😅
@user-mf4il6cx1f
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
Ere beza tadleshal ymechachu fikrachun yabzawu❤❤❤❤
Welcome yene wedoch❤ kalebe naw yaznanachug😂😂😂
ወይኔ🥺😂😂😂😂😂አሁንም ውብ ናችሁ friday🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂የምር ጨካኝ ናችሁ😂😂😂
አረ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂 አምሮባችኋል
ሄናዬ በጣም አምሮብሀል
Wwww ያምራል
በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን ወበታቹ መጣ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
መላጣ ሆናችሁ እራሱ ስታምሩ😍
Tiktok ly ayche barucha new wode yutub yematahut😂❤❤
Yebezi ሳቅ😂😂
ፍቅራችሁ ❤❤ ደስ ሲል
አራ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አምሮባችወል😅😅😅
ሳቃቹ ይጋባል my brothers 🥰🥰🥰 but why y’all wanna get bold? 😂😂😂
Yamrebachewal wedoche😂😂😂😂yesak menchoche yemechachu ❤❤❤
ዎውው ያምርባቹሃል 🥰🥰
ቆንጆ ቆርጠን የተቆረጣችሁት ጎበዞች 😅😅😅
አቦ ይመቸቹ ምርጦች
Wow dese setlu yameral ❤❤❤❤❤
ወዮ😂😂😂
እር ኑ😊
ወይኔ 😂😂😂😂😂 ፈነዳሁ በሳቅ❤❤❤❤
ደሞ እየተያዩ በመላጣቸው ይስቃሉ የተመታችሁ😂😂😂😂😂😮😅
O M G
ወይወገኔ ❤የጅጉርቴ ገንፎ መስላችሁ
ወዮዮዮዮ😂😂😂😂
የሄኒ እና የሚኪ ጭንቅላት ሲክስ ፓክ አለው😂😂😂❤❤
@lube_tube65
3 ай бұрын
Ere gef 😅😅😅😅
Karta alew wey 😂😂😂 Adanech abibe endatafersew
😂😂😂😂rachuu fidii
ምድነው ጉዱ ምን አጋተማችሁ መቼስ ቅጣት ነው አትሉኝም 🤭🤭ሆግን ዘና አረጋቹኝ በ $$$ ማይመነዘር ደስታና ሳቅ የምር
የሚኪ አበለጨለጨ መላጣው😂😂😂
የምር የመላጣ ወረርሽኝ ነው የምትመስሉት😂😂😂😂
ወይኔ Smart ያን መሳይ ፀጉርክን😢😢😅😅😅😅😅
መጋ ቅል እራስ ሁሉ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
Ye Indian tawot amelakiwoch meselachu 😂😂😂😂 gene yamerebachuale👏👏👌👌👌
ወዛችሁ ተመለሰ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤
አሁን አዳነች አበቤ ተመለጠ መሬት አለ ብላ ኮዶምኔን እዳስራብስቹ ቶሎ አሳድጉት😂😂😂
Hahaha adekemachugn ...des sitlu abo
እናተ የምር አናደዳችዉኝ ምነዉ ዉበታቺዉ እኮ ነዉ ፀጉራችዉ ስታስፈሩ 🙄🙄😂😂😂
የምር የሁላችሁም ቅል ያምራል👌🙂
አሎሎ እራሶች ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 uffff staznanu eko
በጣምነውምወዳቸው ስነስርአታቸውን❤❤❤የኔመላጦችየ❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye hena yamerale tomas gan😂
Ye beza sak nw yhen situation bedenb meglets yemichelew
ፀጉር ግን የስንቱን ራስ አስተካክሏል😂😂😂😂😂😂
ምን ሁኖኖኖው አ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ እኔ ተሳቀቀኩ ቲመለጡ
የተሸነሸነ ዳቦ መስሏቹሀል
So funny 🤣
አቦ ትለያላቹ😂😂😂😂😂😊
😂😂😂😂😂😂😂😂ደስስስስስ ሰሉ
ምድረ ባልጩት እራስ ያበደ ነው እውቀት ያለው አናት አሁን ይለያል 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ልትዘምቱ ነው ወይ😂😂😂ተፈሪ ደሞ ሀብታም ባለስልጣን መሰለ😂ሚኪ ቀጫጫው ደሞ የቆሎ ተማሪ😂ሄኖክ ደሞ የእስርቤት ተላላኪ😂😂ሚኪ ግብዳው ደሞ lollipop😂😂ወይኔ ድፍረታቹ papi ግን ያምርብሀል
@HanaHana-dg3kd
3 ай бұрын
😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ አዝጎች 😂😂😂😂
Heni 👌
ፀጉራችሁ ሳያድ እዳትመጡ ወደዚህ😅😅😅
Qoy gin min asibachihu new???🤔🤔 wey zenidiro gimashu erekebot yizo yirotal gimashu yimeletal emayitay yele bicha tenadija neber ahun feta aregachihug😊😊😊
Ar nagative nw tmcetogal ymcacho 😂😂😂❤❤❤😊
ዴት ደሳቁ የኔ ውቦች ትለያላችሁ 😂♥️
😂😂😂😂wow 😂😂😮
ዋውውውውውውው😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ደስ ሲሉ
ግን ጌታን ያምራል
አብደውብን ነው ያዙልኝ😢😅😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀኔን አሳመራቹት ዛሬስ
😂😂😂 የመላጣ ብፌ
አረ ቤዛ ተመቸሽኝ😂😂😂😂
ትመቹኛላቹ❤❤❤
habhab rasoch🤣
እረ ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂
Weyne 😂😂😂😂😂er gode😂😂😂
አረ ኡኡኡ😂😂😂
Yemer mehonune lemaregaget new yemetahut ke TikTok 😮😂😂😂😂
ሚካኤልን ያምርባችኋል😊
Ere ye tomas anat😂😂😂
😂😂😂😂መላጣ
ስትስቁ ምስቀው ነገርስ😂
በፈጣራ 😂😂😂
👌👌🥰🥰🥰
😂😂😂መላጣ ሁሉ 😂😂😂
ምንሆናችሁ ነው😂😂😂😂
Ye hena yamerebetale ye tomas gen😂
Wow😂😂😂😂😂😂😂😂
Alien meslachuwal 😂😂😂kezi emoji kuch
😮😮hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh❤🤭🙆🙆🙆🙆🙆
ወይኔ ነፈርኩ😂😂
❤❤
❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wow
የዲቻውን ማሊያ የለበሰው ልጅ ሲያምር🤪
በህልማቹ መሆን አለበትትትትትትትት😅😅😅😅😅😅
Eyihe nger fashion bihon yabede nber
ምነው ምን ገጠማችሁ ፎረፎር ነው 😂ወይስ ሽጉጥ ደግነውባችሁ ነው😢
My favourite ❤❤❤❤❤❤