ምርጥ የድፍን ምስር ማባያ በሩዝ ባዶውንም እንደሰላጣ መመገብ የምንችለው ጤናማ አሰራር

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የድፍን ምስር ማባያውን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* ድፍን ምስር
* እሩዝ
* ሰላንችሮ(የድንብላል ቅጠል)
* ሽንኩርት
* ነጭ ሽንኩርት
* ኪያር (ኩከንበር)
* ቃርያ
* ሎሚ
* ዘይት
* ቁንዶ በርበሬ
* ጨው
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ድፍንምስር #የድፍንምስርማባያ #የድፍንምስርሰላጣ

Пікірлер: 6

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    የድፍን ምስር ማባያውን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * ድፍን ምስር * እሩዝ * ሰላንችሮ(የድንብላል ቅጠል) * ሽንኩርት * ነጭ ሽንኩርት * ኪያር (ኩከንበር) * ቃርያ * ሎሚ * ዘይት * ቁንዶ በርበሬ * ጨው

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Жыл бұрын

    ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam671311 ай бұрын

    ባለ ሞያ 👌👌👌👌

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Жыл бұрын

    እመቤቴ እጅሽን ትባርከው የሴት እመቤት ነሽ ዘርሽ ይባረክ በርቺ ጎበዚት 💐😍😘👏👏🤝👌🙏

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን ውዴ አመሰግናለው!

  • @haymacookingstyle9533
    @haymacookingstyle9533 Жыл бұрын

    ማሬክ ስብስክራይ አርጊልኝ

Келесі