"እርምጃ የተወሰደብኝ በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ ነው።" ሙሽራውን ደበደቡት

Ойын-сауық

#Ethiopia #Eriteria #Asmera #Adissababa #Abeyahmed #Isayasafewerki

Пікірлер: 209

  • @genetn366
    @genetn36614 күн бұрын

    ማኪ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ኣይድሉም ትግራዮች ናቸው። እዚህ ውጪ በኤርትራውያን ስም መኖሪያ ወረቀት ኣግኝተው ስማችንን ኣያጠፉ ነው።

  • @Ilma_finfinnee

    @Ilma_finfinnee

    13 күн бұрын

    ከኤርትራ የሚሰደድ የለም እያልክ እንዳይሆን ብቻ

  • @GG-lh2yw

    @GG-lh2yw

    13 күн бұрын

    @@Ilma_finfinneeአይደለም በስመ ኤርትራ በጣም ብዙ የትግራይ ሰዎች ወጥተዋል

  • @berhanamichael5519

    @berhanamichael5519

    13 күн бұрын

    ​@@Ilma_finfinnee endeza malet sayhone tekawamiwoch nen bayoch Eritreawyan sayhonu be Eritrea Sim wereket yagegnu new

  • @KT-tm8yu
    @KT-tm8yu14 күн бұрын

    ኤርትራ ተወልደው ያደጉ የትግራይ ተወላጆች ናቸው።ኣንዳንድ የተሳሳቱና ሆድ ኣደር ኣይጠፉም ማለት ኣይደለም

  • @tefonomusicchannel1558

    @tefonomusicchannel1558

    14 күн бұрын

    ሁሉም ኣንድ ናቸው

  • @mehariasmerom2814

    @mehariasmerom2814

    13 күн бұрын

    ምን ለማለት ፈልገሕ ነው ዶንቆሮ

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    13 күн бұрын

    አፈር ብሉ ለማዳ እንስሳ ትግሬ ሰርአት አለው ብላዋ አይተራረድም

  • @maryo-fw9vy
    @maryo-fw9vy14 күн бұрын

    አይ በረከት ስምኦን ቅዠት ላይ ኖት ስለ ኤርትራ ልታውቅ ኣትችልም በሆዱ የተሸጠ ባንዳ የለም

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai14 күн бұрын

    እነኝህ ተቋዋሚ ነን ባዮች ኣሁን ገብቶናል ኣብዛኞቹ ኤርትራውያን ኣይደሉም በኤርትራ ተወልደው ያደጉና በትግራይ የስደተኞች ካምፕ ኤርትራ ሰም ሰርቀው የተሰጡ ናቸው..መቃወም ይቻላል ለውጥም እንፈልጋለን..ውድዋ ኣገራችንና🇪🇷 ህዝባችን መቃወም ግን በፍጹም ኣንቀበልም!!!!

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle204613 күн бұрын

    ማኪ የፍቅር የሰላም ተምሳሌት ፈጣሪ ይሕ ወደር የሌለዉ ባህሪሽ ያዝልቅልሽ ማሬ እንደ መልክሽ ሐሳብሽ ንግግርሽ ድንቅ ለሕሊናሽ የምትኖሪ ኩሩ ኢትዮጵያዊት እሕታችን እድሜ ከጤና ይስጥሽ እኛ ኤርትራዊያኖች ላንቺ ክብር አለን ፈጣሪ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ይባርክ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bz8cl1xl9d
    @user-bz8cl1xl9d13 күн бұрын

    ማኪ እታችን እንኳን ለ33 የ ናጽነት ባኣልላችን ኣደረስሽ ኣንቺ የ ኛ እህት ነሺ ና ኣግዚኣስብሄር ይባርክሽ ከነ በተሰቦትሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel490613 күн бұрын

    መርሓባ ማኪ ከእነት በመቆምሽ እንወድሻለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤ ተባረኪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @azebtekle-gz7lu

    @azebtekle-gz7lu

    12 күн бұрын

    Pls Eritrean Be Wise You Don't Know Their Motives I Was Born & Rise in Ethiopia I Have So Many Friends They Don't want to Say Eritrea is A Country So Pls Pls Don't Trust them. Thank-you I Hope You Know What I Mean.

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru14 күн бұрын

    እግዚአብሔርኤርትራን ኢትዬጵያን ይባርክ:: ማኪ አንቺ የተባረክሽ እህታችን ዘመንሽ ን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክው:: እንዲሁም ወንድሜ በላይ ዘመናችሁ ይባረክ :: የስላም አምባሳደሮች እንወዳችሀለን::

  • @kibreabhabtemariam5386
    @kibreabhabtemariam538614 күн бұрын

    Hi Maki and Belai: we, Eritreans, Love you both and we encourage you both keep the good job up. Ignore some individuals.

  • @azebtekle-gz7lu

    @azebtekle-gz7lu

    12 күн бұрын

    Hi pls Don't Trust This People At The End They Are Ethiopian.Eritrea 🇪🇷 For Eritrean You Can Follow Her But Pls Don't Give Her Too much Credit I hope You Understand Me Thankyou Happy Independence To Us ❤❤

  • @user-qx2id2fr1w
    @user-qx2id2fr1w14 күн бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ ተባረኹ የፍቅር ሰዎች ማኪና & በላይ ። ዘመናቹ ይባረኽ ። በርቱ። 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @amanuelcumbay
    @amanuelcumbay14 күн бұрын

    ሰላም ውዷ እህታችን ማኪ እንውድሻለን እናከብርሻለን ፡መትከል ያለሽ ለባም እህት ነሽ 👉🇪🇷🤝🇪🇹👈

  • @HaraGhirmai
    @HaraGhirmai14 күн бұрын

    ስለ ኤርትራውያን ጨዋናችንና ስራ ወዳጅነታቺን እውነት ስትናገሪ ደስ ያሰኛል..እናመሰግንሻለን❤🇪🇷 ኣምላክ ይባርክሽ🙏🏽🇪🇷😘

  • @gedionmesfin1821
    @gedionmesfin182114 күн бұрын

    My sister you are an ambassador of Ethiopia for Eritreans

  • @azebtekle-gz7lu

    @azebtekle-gz7lu

    12 күн бұрын

    No She Isn't ,You Don't Know Them I Have So Many Ethiopian Friends They Don't want to Mention Eritrea As 🇪🇷 A Country Pls I Was Born & Rise in Ethiopia I Know Exactly Who They Are. Pls You Can Follow Her But Don't Give Her A Chance To Manuplity Us I Hope You Understand Me Very Well❤❤ Thankyou

  • @gedionmesfin1821

    @gedionmesfin1821

    12 күн бұрын

    @@azebtekle-gz7lu you smell weyane

  • @AbdurezakMohammed-pp7iz
    @AbdurezakMohammed-pp7iz13 күн бұрын

    እነዚህ ብጥብጥ የሚያደርጉ ሰዎች በእውነት ትግራይ ና ሌሎች ነጻነታችን የማይዎዱ ያሉት ጉዳይ ነው

  • @user-px7ie5rr1u
    @user-px7ie5rr1u13 күн бұрын

    Amen Amen Amen our sis thank you so much Happy independences day my beloved people Eritrean’s all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯

  • @TibletsTesfamichaelHaile
    @TibletsTesfamichaelHaile14 күн бұрын

    I ame ertria women Iove you my sister I prawed u. Good blesse you 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ plece continu with the turu any time any where stand up or weik up with turue tanks my sister❤❤❤❤❤❤

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile549913 күн бұрын

    እናመሰግናለን የሃሌታ ቤተሰቦች

  • @yeye3503
    @yeye350311 күн бұрын

    እግዝአብሄር ይባርክሽ ዘንድሮ ባትሄጅም የሚቀጥለው አመት እዛ ያገናኘን ከበላይ ጋር እንወዳቹሀለን በማሀላችን ሰይጣን አይግባ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xm2un2sl7e
    @user-xm2un2sl7e14 күн бұрын

    This is Eritreas independence day. no another country 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💝💝💝💝.

  • @edenassefaw4496
    @edenassefaw449614 күн бұрын

    Thank you Makina.

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe759314 күн бұрын

    ማኪ መድሀኔእለም ካንቺ ጋር ይሁን ማን እንዳንቺ እውነተኛ

  • @edent743
    @edent74314 күн бұрын

    Hi mak 👍, good job, keep up.❤❤❤❤

  • @wegz7962
    @wegz796214 күн бұрын

    Make sister we love you and respect and we love you Ethiopian people I am Eritrean from the USA 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹❤️👑🇪🇷❤️👑❤️👑🇪🇷❤️👑🇪🇷

  • @Hagos1971
    @Hagos197114 күн бұрын

    Maki we love you so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @edenassefaw4496
    @edenassefaw449614 күн бұрын

    Maki, I hope to see you again in Eritrea with Belay soon.

  • @sosweet6192
    @sosweet619212 күн бұрын

    Game over. Wedi AFOM HERO Proud of you 🇪🇷. ❤

  • @abebamckay7126
    @abebamckay712614 күн бұрын

    I love u Makiye 💓 tebaraki long live beautiful ❤

  • @AzyebMisiel
    @AzyebMisiel14 күн бұрын

    Maki shikor ewnetegna sew nesh.❤

  • @Meyish
    @Meyish14 күн бұрын

    ማኪ የኣምና የነጻነት በዓል የተቀረጻቹት ነው ያ ተኩላ ደሳለኝ ነበረ እኔን እንጃ ምን እንደምል ኣላቅም ኤርትራን መውጋት መሞከሩ ግን ሳይገርመኝ ኣልቀረም መቃብሩ ኣስቀድሞ መቆፈር ኣለበት እናንተ ግን እግዚኣብሄር ይባርካቹ መልካም የነጻነት በዓል ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beleri9119
    @beleri911914 күн бұрын

    Selam Maki Htachen fkr Nesh Eritrea and Eritrean people we have one!!!!Bemnm Tamr Litalu Aychlum Enezih Tigray Nchew Yemrebshu Asmera Yteldu &Ydegu🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🕊️🌹🙏🏾

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes103613 күн бұрын

    Makina Belai Egiziabher Yebarkachu 🙏🙏🙏

  • @benzem8058
    @benzem805814 күн бұрын

    Hello Maki, could you kindly provide us with an update on the situation of Tadi? We appreciate your time.

  • @meronhaile3452

    @meronhaile3452

    14 күн бұрын

    Haaaaaa seb koynus tedi yihtetelu alo.😂😂😂😂😂😂

  • @benzem8058

    @benzem8058

    14 күн бұрын

    @@meronhaile3452 I guess your mum gave you Eritrean name cos she might have worked in Eritrea as a maid. 🤣🤣

  • @meronhaile3452

    @meronhaile3452

    14 күн бұрын

    @@benzem8058 haaaaaa sirah kulu kubur eyu. Tedi ezi halay keman yiserh yikewin.

  • @meronhaile3452

    @meronhaile3452

    14 күн бұрын

    @@benzem8058 aboy tedi halay keylebemu moytom yikonu

  • @sunshinefuture318

    @sunshinefuture318

    13 күн бұрын

    ​@@meronhaile3452 ቆንዳፍ አጋመ ❗❗🤣

  • @buonavita4175
    @buonavita417514 күн бұрын

    Sewedesh eko

  • @ametesegid7213
    @ametesegid721314 күн бұрын

    ማኪ ኣብዛኝች ው የትግራይ ሰዎች ናቸው. ስደባደቡ የሚመጡ.

  • @sosweet6192

    @sosweet6192

    12 күн бұрын

    Mdreleba qursusat Aklabat adwa slehonu

  • @senbetumelake6127
    @senbetumelake612714 күн бұрын

    ማኪ አንቺም ፈቅር ትህትና ያደለሽ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ ጌታ። ህዝባችን አፈረካችን በሰላም በፈቅር በምህረት ይባረክልን🙏🌹❤❤🙏❤❤🙏🌹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @azmarina
    @azmarina13 күн бұрын

    ዛረ ኣመት ወደ አርትራ ትሀዳላችሁ በጣም ነው ማከብራችሁ

  • @user-ex8lr7wg7s
    @user-ex8lr7wg7s14 күн бұрын

    You are a real person and you always present good things about Eritrea and Ethiopia and I admire you very much

  • @lettetecle4258
    @lettetecle425814 күн бұрын

    Rehus Nazenet beal🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazberhe2978

    @almazberhe2978

    14 күн бұрын

    Moki

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle236814 күн бұрын

    it’s every were our hope is payer no one should not take our freedom it’s sad 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rishane9576
    @rishane957614 күн бұрын

    ሰላም ማኪ ውድዋ እህታችን ሰላም ላቺ ይሁን ሲቀጥል በዚ በሰርጉ ገብተው ብጥብጥ የፈጠሩ እና በመላ ኣለም የሚበጠብጡ ያሉ በብዛት ኤርትራውያን ኣይደሉም በስመ ኤርትራውያን ግን በእጀ ዙር ሃገሬ መንግስቴ የሚል ኤርትራዊ ሰላም እያሳጡት ነው እንጂ ተቃውሞ ቢኖራቸው እንካን ሰው እየገደሉ ነው እንዴ ኣይደለም ግን ልገድሉ ከመጡ ደሞ ሌላው እጁ ኣጣምሮ ኣያየውምና ፈጣሪ ይፍረዳቸው ኤርትራዊ በሰላም እንዳይኖር በወያኔ ተልከው ሚበጠብጡ ያሉ ግን ደህና ለሁሉም ግዜ ኣለው የትም ኣይደርሱም ምድረ ከንቱ ናቸው ያሳዝናል

  • @jjcc7950
    @jjcc795013 күн бұрын

    Thank you ,you are a wonderful and beautiful woman,we appreciate,happy Independence Day.i wish you all the best.thank you again.VIVA EE-AA.

  • @CheerfulAurora-qx3qt
    @CheerfulAurora-qx3qt13 күн бұрын

    ማኪ ማኩ ❤❤❤ ኣሁን ነው መደብሽን የተከታተልኩት በጣም ወደድኩት

  • @tedroskahsay1920
    @tedroskahsay192012 күн бұрын

    ማኪ እንወድሻለን ግን ኣደራ እንደበላይ ስሜታዊ እንዳትሆኝ በላይን እንደዚ ኣልጠበቅንም ያሳዝናል

  • @tefonomusicchannel1558
    @tefonomusicchannel155814 күн бұрын

    ፍቅር ነሽ

  • @GirmayGedam5632
    @GirmayGedam563213 күн бұрын

    Thank you 🇪🇷✝️🇪🇹❤

  • @tsehayfisseha9877
    @tsehayfisseha987714 күн бұрын

    Supportable issue for peace ✌️ 🎉

  • @redaghebrat2842
    @redaghebrat284214 күн бұрын

    ክብር ለአክባርው

  • @eri100eritrawit9
    @eri100eritrawit914 күн бұрын

    Sister you an Ethiopian ambassador and good example for peace. I was at that stadium too and it was the happiest day in my life good memories for ever. I wish peace for both countries 🫶🫶🫶🇪🇷🇪🇷

  • @damaeast6551
    @damaeast655114 күн бұрын

    Great show as usual!

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w14 күн бұрын

    Hi Maki konjit! I wish you all the best in your life. Love you cutie!

  • @abrahamtesfay4027
    @abrahamtesfay402714 күн бұрын

    Hi ማኪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣምኖው ይማክብርህ ያለፎው ዓመት ኣስመራ አየሁት ደስኖው የምሎው የሚ ታክርብዮ የክብረኪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-kr4mi1gy6k
    @user-kr4mi1gy6k14 күн бұрын

    Selam Maki na Belay wendmochachn. Nfetwekum ena. Ye Eritra wedajoch nachhu. Maki lbsch endiet des ylaa. Ye heger lbshish.❤🎉❤🎉❤🎉

  • @amand1474
    @amand147414 күн бұрын

    I want to express my appreciation for your efforts as a Peace Ambassador for the Horn of Africa. I encourage you to avoid sharing videos of a few disruptive individuals who are misled by payment to do such a Job with an objective to give a bad image for peace loving nation only. Instead, let your music continue to promote sustainable peace for all of the Horn of Africa, rather than focusing on these few troublemakers.

  • @user-qx2id2fr1w
    @user-qx2id2fr1w14 күн бұрын

    🇪🇷🤝🇪🇹 🇪🇹

  • @AdaRaMs402
    @AdaRaMs40214 күн бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏❤❤❤❤

  • @Eritreamassawaredsea
    @Eritreamassawaredsea14 күн бұрын

    MAKI BETAM NEW YEM8WEDIHI YEMIYAKEBRI KONJUYE TEYNA ENA EDMEN ABZITO YBARKI EHITIYE GOD BLESS YOU 🙌 BEAUTIFUL 😍 🤩 👌 ❣️ ♥️ ❤️

  • @abrehettseggai4988
    @abrehettseggai498814 күн бұрын

    Maki❤

  • @nurkahssay689
    @nurkahssay68914 күн бұрын

    በሠርጉ የተደበደበ የመጀመሪያ ሰው መሆን አለበት,,,,በጣም የሚያሳፍሩ ሰዎች ናቸው,,,,,ይህንን መጠጥ ይሁን ጠላ ጠጥተው መሆን አለበት ራሳቸውን የሣቱት እንጂ በየትኛው አለም ነው ሙሽራ የሚደበደበው,,,,,,ኧረ አላህን ፍሩ,,,,,አሰዳቢ ፍጥረቶች

  • @yonnastsehaye8277
    @yonnastsehaye827713 күн бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰላምሽ ይብዛ!!

  • @user-kf5qh2ph1n
    @user-kf5qh2ph1n13 күн бұрын

    ሚኪ እህቴ አንቺና እንዳአንቺ የመሰሉ ኢትዮጲያኖች ፍቅር ሰላምን አብሪን ለመኖር ዘዴ ለፈለግ ራሳቺ መስረትና ማስብ አለብን። ውድ እህቴ ሚኪ ከውንድምህ ሚኪ Stuttgart.

  • @user-ll3mo8fs7i
    @user-ll3mo8fs7i14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ kanjey makiyyyy

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle236814 күн бұрын

    slam make keep going

  • @alema3754
    @alema375414 күн бұрын

    98% bergednwhamedu Tigray people . Kiros the one in Ethiopia grow up in Eritrea but he is Tigraway

  • @SH-xg2lv
    @SH-xg2lv12 күн бұрын

    Makina shkor tanks ❤❤❤

  • @stighehanaghebreyesus1696
    @stighehanaghebreyesus169613 күн бұрын

    ዝኸበርኪ ማኪ እዚኦም ካብ ምንታይ እዮም መጺኦሙና ይገርመና ድማ ኣብ መርዓ ስለዚ ግዝየ ክትረኽቢ ከለኺ ፈስቲቫል ኤሪትራዊያን ኣብ ኢጣሊያ ቅድሚ ናጽነት ራኣዮ እሞ ስጋዕ 7000 /8000/ህዝቢ የእንግድ ነሩ ኣብ ተንዳ እንዳደቀሱ ባዕሉ መግቡ ባዕሉ ጽርየት ባዕሉ ስነስርዓቱ ዝብኣስ ሰብ ሪኢና ኣንፈልጥን ናሕጂ ግን ኣብ ባዓላትና ብእማን ሽማግለታት ምህራም እንዳ ኣማትካ መርዓ ምርባሽ ምባኣስ ምሕረት የውርድ ኣነ ኣምሓርኛ ኣይክእልን ኢየ ስለ እቲ ኩሉ ተገዲስኪ ተቅርብዮ ልባዊ ምስጋና ይብጻሕኪ ዓወት ንሓፋሽ

  • @daliamri7632
    @daliamri763214 күн бұрын

    በላይና ማኪ ጎበዞች ቀጥሉበት

  • @frewinigirmai1473
    @frewinigirmai147313 күн бұрын

    በኤርትራ ወገን ምንም ምስጢር አይትረክብን ብሕልሚ ጥራይ ኢኻ ምስጢር ትረክብ ።

  • @user-ll3mo8fs7i
    @user-ll3mo8fs7i14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @henokhiyabu9981
    @henokhiyabu998114 күн бұрын

    Thank you Makda,I Wonder why he changed his and his family namn from Mebrahatu to Bereket Simon and his unhidden and his fake ethnic andbthe worst is he take the namn an Eritrean revolutionary Bereket Simon is now in France and is the brother of Tegadalit Ruth and Ambassader Hanna Simon.This man sound strange.

  • @m.j9886
    @m.j988612 күн бұрын

    የኤርትራን እና የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም መኖር ብቻ ነው የሚፈልጉት ሰላም ብቻ 🇪🇷🤝🇪🇹

  • @gabrielashebr9725

    @gabrielashebr9725

    12 күн бұрын

    Denbiya nish ayidel

  • @sabatemanumesgina378
    @sabatemanumesgina37813 күн бұрын

    Amen❤Amen❤Amen

  • @helenamilab6272
    @helenamilab627213 күн бұрын

    Makiye enwedshalen .❤❤❤

  • @michaelandemichael9183
    @michaelandemichael918313 күн бұрын

    ማኪ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ::

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes887313 күн бұрын

    Miki the best.

  • @user-ej4dj6gn1j
    @user-ej4dj6gn1j14 күн бұрын

    Maki fikir❤🎉❤❤

  • @tseggaiweldeslasie8727
    @tseggaiweldeslasie872712 күн бұрын

    ማኪ 🎉የሰላም እናት/ ስራሽ በጣም ያስደስተኛል ።❤ከልብ እናመስግናለን።🎉❤

  • @mariamawit
    @mariamawit12 күн бұрын

    Makiye keep it up 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @gebreted2612
    @gebreted261212 күн бұрын

    ንፈትወኪ ኢና ማኪየ

  • @user-jm4vy1ri7t
    @user-jm4vy1ri7t14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanueltewoldeberhan457
    @amanueltewoldeberhan45713 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሚኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiweteyafewerq7230
    @hiweteyafewerq723013 күн бұрын

    ❤ማክየ የኔ ጨዋ ስወድሽ

  • @briktiwelday9027
    @briktiwelday902712 күн бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንወድሻለን

  • @senaitkidane7460
    @senaitkidane746013 күн бұрын

    Makiye. Min ydereg idme leweyane selam yelem.. Inanintegb.tebareku. Kembachin.gar.iyenorin. Noch.makye xelot adrgulgn. Min Min lemin. Min felgo. now. Izi agame intau zidelyena zelo. .

  • @user-nt9nk7ex3v
    @user-nt9nk7ex3v13 күн бұрын

    Thank you konjoie💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @daliamri7632
    @daliamri76326 күн бұрын

    በላይ ወንድማችን ከጎንሽ ቆሞ ማየቴን በጣም ደስ ብሎኛል

  • @asterhaile3251
    @asterhaile325110 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🇪🇷🇪🇷👍👍👍 tebarki sis

  • @AbdullahAli-ry5ix
    @AbdullahAli-ry5ix13 күн бұрын

    ያም ሆነ ይህ ትግርኛ ተናጋሪዎች አስቸጋሪ ነበሩም ናቸውም የዛ ሁሉ ጦርነት በኢትዮጵያና ኤርትራ መሀል ሰበᎅ እነሱ ናቸዉ ስለዚህ እነሱ እስካሉ ሰላም ሩቅ ነዉ አላህ ይሁነ ን

  • @asefaschbariagaber9093
    @asefaschbariagaber909313 күн бұрын

    ሀይ ማኪ ሰላም ናፋቂ በ መሆንሽ 🌹❤️. በላይ ወንድሜ በአንድና ሁለት የማድርጉተን የማያውቁ በሜያድርጉት ሰተት አትናደድ በአላማ ቁም በይው 🌹🙏❤️

  • @edrisibrahim9530
    @edrisibrahim953014 күн бұрын

    Maki shikor

  • @matikebede2714
    @matikebede271414 күн бұрын

    Ene migermegn ye Ethiopia ameraroch keyet endat'tykegn bezi gze ke president betemengst lihon ychlal endezi aynet were eko 1 tera achberbari miyaweraw eko new endawm security ende ahunu altenekerem ygermal

  • @SimonaAlazar-Elev
    @SimonaAlazar-Elev14 күн бұрын

    Maki ❤

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari701313 күн бұрын

    የ ትግራይ ኽልል ተወላች ሙሽራ ይደበድባሉ! አናታቸው ይደበድባሉ ወራዳዎች ናቸው ያሳዝናል

  • @TigistMlse-ev6zu
    @TigistMlse-ev6zu14 күн бұрын

    ጉድ እኮነው

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus639013 күн бұрын

    🌹🌹🌹🌹

  • @tirhasmebrahtu4891
    @tirhasmebrahtu489113 күн бұрын

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta266313 күн бұрын

    ሰላም ማኪቲ ቆንጆ ፕሮግራምሽ ሁሌ ልዩ ነው ኣቶ በረከት ኣንተ ኣሮጌ ዘንዶ ታድያ 27 ኣመት ሙሉ ስትሰርቅ ሰው ስትገድል ስታሳስር ኖረህ ምን ጠብቀህ ኖሯል ሽልማት?? በል እሰይይይ እንኳን ሻብያ ወንድ መሆኑን ኣመንክ ኣየህ ቀን ጠብቆ ባለህበትን እንድትታሰር ካረገህ ጀግንነቱን ራስህ መሰከርክ ድሮም እኮ ታቃቸዋለህ ኣሁንም መሰከርክ ኣንተስ ያሳሰርካቸው የት ይሁኑ ? መንግስት ምህረት ብያደርግልህ ገና የሰማይ ይቀራል የንጽሆች እምባ መች ፈሶ ይቀራል!!

  • @kalidali2547
    @kalidali254713 күн бұрын

    I love you guys enjoy

  • @selamtuquabo-girmazion3068
    @selamtuquabo-girmazion30688 күн бұрын

    ሰላም ማኪ አበባ ይዘው በክብር የተቀበለ ህዝቢ ኤሪትራ እንዴት በላይ መንገሻ ረሳው አሁን ሲሳደብ ከብርጌድ ለሃመዱ ሆኖ ኤርትራ ህዝብ ሲያበሽቅ ስሰማ የብዙ ኤሪትራውያን ተሰምቶናል እባክሽ ይሄ ሰውየው ማለቴ በላይ ብዙ ህዝብ አብሽቆታል ልብ ይስጠው ፈጣሪ

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus639013 күн бұрын

    Selam. ❤❤❤❤❤

  • @Aditse
    @Aditse13 күн бұрын

    ❤❤❤

Келесі