አረ ጉድ ወጣ ``ነብይ ጆሲ የሰረከውን መልስ´´ ተበዳይ ነው እያናገረህ ያለው ጆሲ ጥፋቱ ምንድነው? 11 July 2024

#hi Dear KZread Family, this is our spiritual KZread channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
#Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp

Пікірлер: 80

  • @Shalom77979
    @Shalom7797921 күн бұрын

    ምንም ምያስቅ ነገር የለውም ወንድምህ ሊሳሳት ይችላል ማንም እንደሚሳሳት! አንተ ግን ወንድም ሆነህ መሳቅ መሳለቅ ማሾፍ ከእኛ አይጠበቅም ቢቻል ስረአት ባለው መንፈስ መናገር እንጂ ጌታ የስረአት አምላክ ነውና እሱ ካጠፋ እግዝያብሄር ይፍረድበት እኛ ማነው ፈራጅ ያደረገን?? አረ ተው ክርስቶስን በዚህ አይነት መንገድ እይደለም መግለጥ ያለብን እንዴ ወዴት እየሄድን ነው መካሰስ ከሰይጣን ነው እኮ!! የተፃፈልን እርሱን ክርስቶስን እንድንመስል ነው!!! እግዝያብሄር ልቦና ይስጣችው!!!

  • @ymlove6512
    @ymlove651221 күн бұрын

    በጣም ታስጠላለህ አጋንት በውስጥህ ሆኖ በቅዱሳን ላይ ሲሰቅ የታየኛል ጌታ ይገስፅህ

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi21 күн бұрын

    ጆሲ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ምን አገባህ የሞተለት ጌታ ይወደዋል አማን አያገባህም ጆሲ የተወደደ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።ስለ ጆሲ የተናገርከዉ ክፉ ቃል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተነቀለ ይሁን ሳቅህ ያስጠላል

  • @ahmedseid6929

    @ahmedseid6929

    21 күн бұрын

    Hasetena nebiyatin tidegifiyalesh geta yigesisish

  • @NouhTelecom-bh1qs

    @NouhTelecom-bh1qs

    20 күн бұрын

    ሁሉም የኢየሱስ ናቸው ሁሉም የሚያደርጉት ግን የክርስቶስን ስራ አይደለም የወንጌል እንቅፋቶች ናቸው ያሳፍራል

  • @babaabiy1404
    @babaabiy140421 күн бұрын

    ምንድነው በቃ ይቅርታ ጠየቀ አይደል እንዳ አንተም ንስሀ ግባ እኛን ለቀቅ አድርጉን ስራ አትሁኑብን በኢየሱስ ስም መንፈሳችሁን ወጋሁት

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye203720 күн бұрын

    አንተስ ምን እያረክ ነው ግን መቼ ነው የተጠራህበትን ወንጌል የምትሰራው ሰው በመተቸት ብቻ ዘመንህን ልትጨርስ ነው ። ጌታ ይድረስልህ

  • @geremewmaik304
    @geremewmaik30421 күн бұрын

    አንተ : ልጅ :ስራህ : ሁሉ : የሰጣን :ሆኗል : ቅናተኛ : እና : ምቀኛ : ነህ?ክርስትናን : አሰደብክ ::😢😢😢😢😢😢

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy21 күн бұрын

    እረ ኡ እባካቺሑ ዝም በሉ

  • @sebleworkwoldhanna28
    @sebleworkwoldhanna2821 күн бұрын

    ምን፡ዐይነቶች፡የጌታ፡ቤት፡ጠላቶች፡እየመጡብን፡ነው

  • @user-it8rj9ne2i
    @user-it8rj9ne2i21 күн бұрын

    ጆሲ የጥልቁ ይሁን የክርስቶስ ስራዉ ያዉጣዉ ከህዝብ ልብ ከወጣ ቆዬኮ በጣም ስለዚህ ይሄን ሰዉዬ አታንሱብን አትቀስቅሱብን ሚዲያዎች እባካችሁ!!

  • @selamse2799
    @selamse279921 күн бұрын

    እንደዝህ በለጌ ሰው ነህ

  • @desalegnamele
    @desalegnamele21 күн бұрын

    ዕሥከ መቼ ታለግጣለህ በሠው ውድቀት ታሾፋለህ ደውለህ አውርተኸውሃል ልክ አይደለህም ዓማን ፈራጅ ዓትሁን

  • @azebeshete7665

    @azebeshete7665

    21 күн бұрын

    እናንተ ምን የምታሳፍሩ ናችሁ ረእግዚአብሄርን ፍሩ የስደነግታል

  • @rrrrrr5480
    @rrrrrr548021 күн бұрын

    ሰው አፉን ሲከፍት ጭቅላቱ ይታያል እባክህ በአሮጌቶች ፌዝ እራስህን አታዋርድ።

  • @TsehayZenebe-ip3zc
    @TsehayZenebe-ip3zc17 күн бұрын

    እባክህ እባክህ በጌታ ፍቅር ለህሊናህ እና ለጌታ ስትል ለትውልድ የሚጠቅመዉን የእግዚአብሄር ቃል ጥቅስ አውተህ ፣ ለትውልዱ የእግዚአብሔርን ቃል ስበክ የአገልጋዮችን ነብስ አትብላ አንተ ነብሰ በላ ድካማቸዉን ይቅር የሚል እግዚአብሄር እንጂ አንተ አይደለክም!

  • @eyerusmesfin7342
    @eyerusmesfin734220 күн бұрын

    🎉እኔም ይችን አልተቀበልኩም ወውሸቱነው❤

  • @sebleworkwoldhanna28
    @sebleworkwoldhanna2821 күн бұрын

    ምን፡አገባችሁ፡ምቀኞች፡ፀጋው፡የላችሁም፡ዐይናችሁን፡አያሳየኝ፡፡

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet393321 күн бұрын

    Ebakachew wengal sibeku sile sew dikam atawru hulachinem dikam alen

  • @user-dx5el5vx7h
    @user-dx5el5vx7h21 күн бұрын

    swe bemaweared ber eyeserak new ate lemanm asebek ayedelem

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs20 күн бұрын

    ወንድሞች ግን ወንድሞች ብዬ ስጠራቹ አፍታለሁ ምን አይነት መአት ነው ቤት ውስጥ የገባው ከክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ጌታ ካለው ሰው እንዲህ አይነት የወረደ ማንነት ከሳሹም ተከሳሹም ለወንጌል እንቅፋቶች ናቹ በእናንተ ምክንያት ቀኑን ሙሉ የእግዚአብሔር ስም ይሰደባል ወንጌሉን ባትሰብኩ እንኳን ለወንጌል እንቅፋት ባትሆኑ እላለው ጌታ ቤቱን ያጥራ

  • @biruklagisewu6698
    @biruklagisewu669821 күн бұрын

    Aman shalom Ba nabiy jossylayi Enidezi malegaxi Ba ewuneti fair Ayidelami Amani shalom he don’t have Shame am sorry 😢😢

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited21 күн бұрын

    I knew something was not right with Prophet Jossy. Do not trust people.

  • @rrrrrr5480
    @rrrrrr548021 күн бұрын

    አንተ ማነው ፈራጅ ያደረገህ ስህተት ካለበት ለባለቤቱ ተውለት አንተ መጀመረያ በወድምህ ከማለገጥህ በፊት የራስህን መሰሶ ተመልከት ንሰሐግባ ።

  • @melakumamo7408
    @melakumamo740820 күн бұрын

    ይህ ልጅ ግን ምነ ነካው😂

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese269421 күн бұрын

    የሄን አማን የተባለው ሰውዮ ከማየት ወደት ልህድ ጌታ ሆይ 😡😡

  • @ahmedseid6929

    @ahmedseid6929

    21 күн бұрын

    Ehite getan tekebey

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu212019 күн бұрын

    በቃ አማን ለምን እሱን ትተህ ወንጌል ስበክ።ሳቅህ አንተን አይመጥንህም ለደከመ ብርቱ እሱ ይፀልይ ይላል

  • @TamiratAlemu-c5j
    @TamiratAlemu-c5j20 күн бұрын

    ከመጀመርያም እንዲህ ግልጽነት ብኖር ኖሮ ወንጌል በእውነት የት በደርሳ ነበር?

  • @dawitwondrmu
    @dawitwondrmu21 күн бұрын

    ፓስተር. ድምዕህ. Tik.tok. ላይ. የምንሰማው. አንድ. ብርን. ይመስላል

  • @astergelaw3311
    @astergelaw331121 күн бұрын

    እረ ተው መነቃቀፍ ይብቃ አንዳችሁ በአንዳችሁ ስትሳለቁ ጌታ ሊመጣ ነው አስቡበትት

  • @SisayTadesse-rb6vj
    @SisayTadesse-rb6vj20 күн бұрын

    ሳቅህና ትችትህ የሚገነባ አይደለም ። ክርስትናን የመሰለ ሽታ ቢኖርባችሁ ። ስንቶች በናንተ መፋተግ ወደውጭ 24:08 እንደሚቀሩ ገምታችሁ ይሆን ። ለምን በስልክ አትመክረውም። ደግሞ አንተ የምታውቀው ነገር እንዳለ ከተናገርክ የሥራው ተባባሪ እንደሆንክ ያመላክታል ። ጥሩ የሰራን እየመሰለን የምናጠፋው በዝቷልና እናስተውል ። 23:39

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w21 күн бұрын

    ወንድሜ ከመበሻሸቅ ይልቅ የሠራዉን በደል ንገረን እንጂ ግልፅ አርገዉ ብሽሽቁን ትተህ ተናገር

  • @sarakebede6319
    @sarakebede631920 күн бұрын

    አንተ አማን የተባልክ ልጅ ጉርምስናህ በጣም በዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @felekeborga1209
    @felekeborga120919 күн бұрын

    ምን አገባህ ጌታ ይጠይቃቸዉ ሳቅህ ያስጠላል

  • @piadam2720
    @piadam272021 күн бұрын

    deg aderege tselylt antem yebask nh

  • @amarechwolde658
    @amarechwolde65820 күн бұрын

    ምን እየረክ ነው? አንየምታውቀውጉዳይ ካለ ለምን በውስጥ አትጨርስም። በህግም ከሆነ ማላገጡ እና መፌዙ ምን ማለት ነው።

  • @messeludege6191
    @messeludege619121 күн бұрын

    Eski afehen zega! Wushetam! Ewedehalehu telaleh? Antem eko le birr new afehen yemetkeftew!

  • @kassayehaile8637
    @kassayehaile863720 күн бұрын

    እባካችሁ ዝም ብላችሁ ወንጌልን አስተምሩ

  • @SamSung-ui8dy
    @SamSung-ui8dy20 күн бұрын

    ወይ ቡርቴ ጉድሽ ገና ነው ።

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen914819 күн бұрын

    እዳ ካለበት. ወሬ ከምታወራ. በህግ ጠይቅ. ምድረወሬ

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde241521 күн бұрын

    Why do like this you're brother just try to pray Why judge him

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye129919 күн бұрын

    አንተ ክፍ ስራህ የፈረሰ ይሁን አንተ የቅዶሳን ጠላት

  • @hirbogamo387
    @hirbogamo38720 күн бұрын

    Mesaai yeminidinewu Talatehoyi Desi Ayibelihi biwediqiqi enikoni Enesalehu mmezimuruyi qetilali eqiri yilihi

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx21 күн бұрын

    አትፍረድ ይፈረድብሃል

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube985519 күн бұрын

    አማን አንተ እሱም አንድ ናችሁ

  • @samuelmekonen9148
    @samuelmekonen914819 күн бұрын

    ጆሲ ለነዚህ ተራ ስራ ፈቶች ችላ በላቸው

  • @piadam2720
    @piadam272021 күн бұрын

    slhizbu atasb lrash asb nsha gba sakh ewnet hulum endalut yagannt nw beyesusm ankebelhm

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl21 күн бұрын

    ሃሰተኞች ገና ከዚ በላይ ይዋረዳሉ ጌታ በቂ የንስሃ ጊዜ ሰቷቸው ነበር እነሱ ግን በጣም ፋነኑ ገና ይቀጥላል የእግዚአብሔር እሳት ሊያጠራ ወጥቷል ማንም አያስቆመውም እሱ ፍቅር ነው ግን ደሞ አይዘበትበትም የሚባላ እሳትም ነው የድፍረታችሁን ዋጋ ታጭዳላቹ አታመልጡም በልጆቹ ላይ የሰራችሁዕን ግፍና በደል በስሙ የፈፀማችሁትን የድፍረት ስራ ሊቀጣ መጥቷል ።

  • @bereketeyasu2330
    @bereketeyasu233021 күн бұрын

    ጨርጨር እወድሻለሁ

  • @piadam2720
    @piadam272021 күн бұрын

    mnw anadedeh ewnetun nw atkna ebakh ksuw ga chers atadenkuren wshetam

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde21 күн бұрын

    Ate sejemer manek sewn mtkonnew Ate chatam adelekm ede knategn mkegn nek yastawkbkal

  • @kiraarmy5564
    @kiraarmy556421 күн бұрын

    stupid message ,

  • @milliondunda5494
    @milliondunda549421 күн бұрын

    ሰይጣን እንዳለብህ አስመስክረሃል አንተን ማን ይሉሃል?

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef399421 күн бұрын

    እሔደሞከየት፣የመጣነው፣በስርሐት፣እንደሠውአታወራም፣ማንምአይሰማህም

  • @asteryitbarek1648
    @asteryitbarek164820 күн бұрын

    ኧረተው

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e20 күн бұрын

    ታዳ ምንም ይሖን አምላክ መካድ ምንማለትነዉ😂😂አረ ለኛብሎ ለምንሙስሊም አይሖንም😂😂

  • @AlemayehuNagawo-i4d
    @AlemayehuNagawo-i4d21 күн бұрын

    በቃህ አትንዛዛ

  • @aklilujano4154
    @aklilujano415420 күн бұрын

    Josy is madman..... The who is always with death turmoil...report

  • @azebdesta7375
    @azebdesta737521 күн бұрын

    ሐሰተኞችን ጌታ እየሱስ በሞት ያንሳችሁ። የኢየሱስ ሰም አይዘበትም።

  • @AlfachewTafese
    @AlfachewTafese11 күн бұрын

    በእየስ ስም ጦሱን ውስድ

  • @GetchTesh-t1r
    @GetchTesh-t1r21 күн бұрын

    ተመለሳ ማን ተጎዳ አንተ ከተነበይከው ሲደርሰ ያየሁት የለም

  • @AbebawWondimu
    @AbebawWondimu20 күн бұрын

    ከወደድከው ለምንታሳድደዋለህ ወድምህ አይደለም ሚድያ ላይሳትወጡ መጨረስ አችሉም እቅፋቶች

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta365120 күн бұрын

    Bante laye yemserya kedose yemele seytane egzabhere yegsesehe wendemchene melswe nwe teblo ytesafwe enje sdebwe teblo altesafeme enante Getane badebabye yemtasedebo Geta yeferdebacho yegesesacho

  • @piadam2720
    @piadam272021 күн бұрын

    yante nggr erasu ayanitsm sakh erasu ymnafst nw mnm beka aytimem ymanm teketay aydelhum gn sm bcha yizachihu ysltan shimiya yaleh nw ymimeslw demo yeandsw gudlt lgeta hasabunw zare ykrstnawn hiwot atabelash kemagna nger

  • @user-yc4db1lo2m
    @user-yc4db1lo2m20 күн бұрын

    🎉አንተና አቡናማ የኢሉሚናቲ አባላቶች ናችሁ ማን ፈራጅ አረገህ

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu701220 күн бұрын

    ኣማን ሻሎም የተባልክ ሰውየ ምን ልበልህ በጣም ታስጠላለህ ። ዝምብለህ የሴጣን ፈረስነህ።የወንድሞችህ ውድቀት ኣንተነህ ለካ፡😢😢😢😢😢 ደሞ መጸለይ ና መገሰጽ ትተህ በሚያስጠላ የትእቢት ሳቅ ትመጣለህ፡ ወንጌልን ና ወንድሞችህ በማሳደድ ከጌታ ኣክሊል ምትሽለም ይመስልሃል ? እነሱ ይቅርና እኛን ከኣፍህ በሚወጣ የቆሸሸ ንግግርህ ልባችን በመስበሩ ጌታ ይፈርድሃል፡😢😢😢😢 ብያንስ እሱ ካንተ ይበልጣል፡ በተሰጠው ፡በድካምም ቢሆን ላይቭ ገብቶ ወንጌል ያበስራል። ኣንተና ሌሎች ግብረኣበሮችህ ላይቭ ገብታቹ ገንዘብ ለመሰብሰብ ወንጌልና ወንድሞችህ ታሳድዳለህ። እንደዚ የወረደ ንግግር ከመናገ በተቃራኒ ብትናገ ኣንድ ነፍስ ወደ ጌታ ስትመጣ ቃሉ እንደሚለው በሰማያት ታላቅ ደስታ ነው። እነን ጨምሮ ሁላችን ደካማ ነን ፡ግን እግዚኣብሄር ብርቱነው።ብንወድቅም በሱ ብርታት እንነሳለን ።ስለ ደከሙ ወድሞቻችን ምደገፍና መጸለይ ባንችል፡ እንካን ለመውደቀታቸውና ለመጥፋታቸው ምክንያት ኣንሁን ። እባክህ ልባችን ኣታቅጥለን።

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta365120 күн бұрын

    Asaskhe eraso ytebete nwe tebtegoche demo yeferedebachwale yewaredalo ateferede anteme ande kene yeferedebhale Geta

  • @GenetArega-hw1xu
    @GenetArega-hw1xu20 күн бұрын

    እር ስታስጠላ ክፍት አፍ

  • @milliondunda5494
    @milliondunda549421 күн бұрын

    ከነድካሙም ጆሲ ይሻላል

  • @YalganeshDagne
    @YalganeshDagne20 күн бұрын

    ሳቅህ የትቢት ነዉ

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde21 күн бұрын

    Jossy slemikenubk new mdre mkegn

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh972921 күн бұрын

    Minew delaloch,begenzeb mekefafel tetalachehu.

  • @Kassaye-er2it
    @Kassaye-er2it19 күн бұрын

    Criminals

  • @kefetatube3338
    @kefetatube333813 күн бұрын

    አማን ሻሼ መጀመሪያ የገማ ጥርስህን ቲጠብ ጫትህን ሺሻህን አቁም አንተም ለብር ብለህ አሮጊት አግብተሀል

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte881719 күн бұрын

    Wendeme Geta Endhone Ante Hedge Meneme Ayedeleme Negre Gene Ante Getane Engie Sowe Mene Yasemlkethale 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Geta Lante Lehatiyatena Yemta Nowe

  • @taralatataralataconfrm
    @taralatataralataconfrm21 күн бұрын

    Anta 666

  • @TamiratAlemu-c5j
    @TamiratAlemu-c5j20 күн бұрын

    ከመጀመርያም እንዲህ ግልጽነት ብኖር ኖሮ ወንጌል በእውነት የት በደርሳ ነበር?

Келесі