ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525

Пікірлер: 424

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Жыл бұрын

    ቤተሰብ በጣም እወዳችዋለው ታውቅኛላቹ ለማታቁኝ ሚኪ ነኝ ከ ትግራይ💐

  • @lenselense5519
    @lenselense5519 Жыл бұрын

    6 አመት ሚፈጅ ፍሬ ዘርቻለሁ አሁን 4ኛ አመት ላይ ነኝ እየበቀለ ነው ። የዘራሁትን አንደማጭድ ፀኑ እምነት አለኝ።

  • @behagud359
    @behagud359 Жыл бұрын

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @neimaseid5522
    @neimaseid5522 Жыл бұрын

    ወላሂ ገና አሁን ባሌን ተረዳሁት ሁል ግዜ እደተናደድኩበት ነበር ለምን በአቅሙ አይሰራ እያልኩ ሁልግዜም በመኪና መስራት አላማ አለው መጀመሪያ መኪና ገዛ ሂቃማ የለውም እየስራ እዳውን ከፍሎ ሲጨርስ ትንሽ እንደሰራ ተያዘ ሀገር እደገባ ማንኛችንም አረዳነውም መኪናውን ሽጦ ባጃጅ ገዛ ከዛም ሁለት አመት ሰራ አሁን ተመልሶ መጣ ሲመጣ እኔና እህቱ አነሳነው አሁንም መልሶ መኪና ሲል ሁላችንም ተቃወምነው ነገር ግን እሱ እሱ መኪና ህልሙስለሆነ ብድር ገብቶ ገዛ እኔም ነብሰጡር ነኝ አላገዝኩትም እየሰራ መክፈል ጀምሮል ምንትላላችሁ

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Жыл бұрын

    ከስራ ገብቼ ስልችት ብሎኝ ነበር ቆራጥ መሆን የምትለዋን ብቻ አይቼ ጂይም እየሄድኩ ነው::

  • @paulosmarkospaulosmarkos8969
    @paulosmarkospaulosmarkos8969 Жыл бұрын

    ግን ተስፋ አልቆርጥም ብዙ ጊዜ ሞክርያለው ዳይት መቸም ተስፋ ሳልቆርት እሰራለው

  • @californa6827
    @californa6827

    በአጭሩ ከስራህ አብታም ትሆኖለህ ምክር በዛበት ወጣቱ ዳዊት ጥሩ ነው ግን ምክር ሲበዛ ትደንዛለህ

  • @amey_e
    @amey_e Жыл бұрын

    ህልሜን ሳቀው እኮ ነው የምከተለው

  • @BekaMogese-lj9ho
    @BekaMogese-lj9ho Жыл бұрын

    ህይወቴን ለመቀየር ዞር ብየ ራሴን እንድመለከት ስላገዝከኝ አመሠግናለሁ

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በተለያየ ሱስ ሱሰኛ ሁነው መንገድ ለመገድ ለሚዞሩት ወጣቶች ሰብስባችሁ እንድህ ብታስተምሮቸው ሁሉም ወደ ስኬት ይተጉ ነበር ወጣቱ ብዙ የማይጠቅም ነገሮች እራሳቸውን በዛ ቢዚ ሁነዋል

  • @dbegna
    @dbegna Жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን ዳዊት: ይህን ትውልድ እና የአገራችንን ታሪክ ለመቀየር ለምትደርገው ጥረትና ለዚህ ንጹህ ቅን ልብህ ክብር አለመስጠት: አለማድነቅ እና አንተን አለማመስገን ትልቅ ንፉግነት ነው::

  • @sewasew
    @sewasew Жыл бұрын

    በምሕረቱ እያቆመን

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Жыл бұрын

    ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ነው

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 Жыл бұрын

    ወገኖቼ ካልባሌ ወሬ እኛን አባልተው እነሱ ከሚከብሩ የዋሁን ህዝብ ያዘኑለት መስለው በወሬ ከሚያፈርሱን ሚዲያዋች ወጥተን እሄን የመስለ ወገንን ሚገድል ሳይሆን ተስፋ ስጭ ሚዲያ ተሳተፋ ጭንቅላት ከዘረኝነት ከሐይማኖት ጭቅጭቅ ወጥተን ስለሲኬታችን እንማር ያ ስኬት የለውም ያ ለስው መጠቀምያ ደጋፊ ሁነን ምንም ከማያመጡ ከፋፋዬችን በቃ ብለን ወደራስህ ተመለስ ተስፋ አለ።

  • @user-nq5mq6qx8h
    @user-nq5mq6qx8h

    ማሻአላህ ወላሂ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ቢደው የዚህ የወድም ትምህርይ❤❤❤❤

  • @edenhagos671
    @edenhagos671 Жыл бұрын

    በጣም ነው አምከታትላችሁ አይሰራሁ ምንም ግዜ ነው አምደመጣው ብዙ ትውልድ ጥሩ ሰነ ሓሰብ አያደርጋቸው ነው ❤❤❤❤

  • @user-ke2hy4iz8u
    @user-ke2hy4iz8u Жыл бұрын

    ዳዊቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ስወድሕ እጅግ ድንቅ ነኝ ትልቅ ሕልም አለኝ ሕልሜ በእውነት ይሳካል ።

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን በእውነት

  • @semutigen
    @semutigen Жыл бұрын

    Mashallah 👍👍👍👍 what an amazing motivation!!!!!

  • @fieruzmiki3518
    @fieruzmiki3518 Жыл бұрын

    Thanks So Much ❤❤❤❤ Batam New Madenkh 👏❤

Келесі