ቄስ በሊና በመጨረሻ እውነቱን ተናገሩ "እግዚአብሄር እነዚህ ነብያት ናቸው አላለኝም" ክፍል3 | Ethiopia | Kes Belina Sarka

ቄስ በሊና በመጨረሻ እውነቱን ተናገሩ "እግዚአብሄር እነዚህ ነብያት ናቸው አላለኝም" ክፍል3 | Ethiopia | Kes Belina Sarka
#Ethiopia #Yegna_Tube
Find us on the following links
yegna.abyssiniatechno.net/inde...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 630

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood59994 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክ።በጥበብ እና በእውቀት የሚናገሩ የፍቅር አባት ነዋት ከልጅነቴ ጀምሮ ከእርሶ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ❤️❤️❤️

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane784 жыл бұрын

    ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል በእጄ ስላለ

  • @user-lw5mh9bl4z

    @user-lw5mh9bl4z

    4 жыл бұрын

    ቃሉ በእጃችን ባይኖር እማ ጢባጥቤ ይጫወቱብን ነበር

  • @lilikm900

    @lilikm900

    4 жыл бұрын

    ተባረኪ መሲ የሚያሳዝነው ቃሉ የማያነቡ ልክ እንደ ከብት የሚነዱ ብዙ ናቸው። እግዚኣብሔር ልቦናቸው ይክፈት ። kzread.info/dash/bejne/hWt5lMSin6-zZ5c.html

  • @hallowiegehts477

    @hallowiegehts477

    4 жыл бұрын

    GBU more and more

  • @binideals

    @binideals

    4 жыл бұрын

    Feresawim, seytaanim kaal yawikal iko! Lemenfeskidusim bota sittu isti. Kaal kalnorkibeet, seytaan yashenifehal...fersawyanin timeslalachu..rejim kemis lebasoch.

  • @mesibrhane78

    @mesibrhane78

    4 жыл бұрын

    Anite feresawiyani endaloki meni maregagcha lami egna anite endalekeni sayhoni egziabyeri endalale neni yewusiteni yemimeremiri kini feraji ale besemay ::

  • @marryhabibi7230
    @marryhabibi72303 жыл бұрын

    *ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።* 🤝🏻🤝🏻🤝🏻🤝🏻

  • @elovemee24

    @elovemee24

    Жыл бұрын

    የእግዚዓብሄር የአምላካችን እና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ለሁላቹሀም ይሁን !! !!!! ምንም ቢሆን የዓለምን ዓምላክ ኢየሱስን ክርስቶስን የወለደች ደሞም እናቱን ያላከበር ጌታን እንዲት ያከብራሉ ..... እሷ የዓለም ሁሉ ክብረት እና ብፅት ቅድስ የሆነች ማርያም ነች ። የዓለም ሁሉ ቤዛ የሆነውን አምላክ የወለደች ቅድስት እናቱን የሚንቅ እና .....የሚናናቅ የተዋርደና ውራዳ ነው !!!

  • @alemalemu9939
    @alemalemu99394 жыл бұрын

    ቄስ በሊና ባላውቃቸውም እደእግዛብሔር ሰው አከብራቸዋለሁ ግን በነብያት ምክንያት በሕዝባችን ላይ የሚደርሰውን መከራ ቸል ማላት አግባብ አይደለም ሁሉም ነብያት ከጌታ መሆናቸውን መቀበል ትክክል አይመስለኝም ።

  • @astershewitgebrekidan8876
    @astershewitgebrekidan88763 жыл бұрын

    እውነታቸውን ነወ ያሉት እግዚአብሔር ትልቅ ሰው አያሳጣን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ባዳምጣቸዉ ባዳምጣቸወ አይጠገቡም

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45754 жыл бұрын

    *ቄስ በሊና ጌታ ይባርኮት በጣም ጥሩ መልስ ነው የሰጡት, እኔ በግሌ ተፈፈወሱ ተብለው ሞቱ ሰለተባሉት የግል መስክርነቴን ልሰጥ እወዳለሁ, እንደዛሬ ነብያቶች ባለተገለጡበት ዘመን ታላቅ እሕቴ በፅኑ ታማ በልደታ መካነ እየሱስ ፀሎት ተደርጎላት ብታምን ፈውስ ከእግ/ር ዘንድ እንደመጣላት ተነግሮን ተቀብለን አሜን ብለን ጌታን አመስግነን ሄድን ብዙም ሳይቆይ እሕቴ ሞተች የው አገለጋይ መቶ ጌታ የፈቀደው ነው የሚሆነው ፈውስከጌታ ዘን መቷል ለምን ይሔ እንደሆነ አላውቅም አለ, በዚሕ ጉዳ አንዴት እንደዚሕ ተብላ ሞተች ብለን ክስ አልገባንም እግዚ/ርን በመፍራት የሆነውን ተቀብለናል ለማለት የፈለኩት ድሮም አለ ይሕ ችግር, ገስታውስን በሚመለከት ቄስ እንዳሉት በዲያስፖራ ጥያቄ በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቱን በስፋት ለመስጠት የተደረገ እንደሆነ አውቃለሀ እኔም የዛ ተጠቃሚ ነኝ በዚሁ ይቀጥል, የኛ ትዩብ በጣም የልቤ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል ተባረኩ!*

  • @sebilelove2680

    @sebilelove2680

    4 жыл бұрын

    Kmkkk awo awko yetegna bekeseksut aysemam le min metekem bicha sayhon e zawe nure medan felgachu sayhon alem felgachu new wedeza church methadut

  • @deboradawite4527
    @deboradawite45274 жыл бұрын

    መንሹ በእጁ የሆነው ጌታ ለሁሉም እንደ ስራው ይከፍለናል። አቤት ምህረትህ ይብዛልን

  • @olilegassa797

    @olilegassa797

    4 жыл бұрын

    when God come most of the gate oppene r(not prophet) will be kneeled down

  • @dawitnecha8181
    @dawitnecha81814 жыл бұрын

    ያሳዝናሉ በጣም

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97384 жыл бұрын

    ሚዛኑን የጠበቀ የ አባትነት... የአስተዋይነት.. የተረጋጋ መልስ ለእኝህ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣችው እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጣችው ልብ ያለው ልብ ይበል ልብ ያለ እኝህን አባት ያዳምጥ አቤት ቺ አለም... ስንቱን ጉድ ችለሻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birukefenie9423
    @birukefenie94234 жыл бұрын

    The most constructive lesson I got from priest Belina Sarka.

  • @yoditseyoum1920
    @yoditseyoum19204 жыл бұрын

    አባት አይጥፋ! እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቄስ ቢሊና አመሰግንሃለሁ

  • @rutht9104
    @rutht91044 жыл бұрын

    “ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።” - ያዕቆብ 5፥14

  • @fiyorienbaba1938

    @fiyorienbaba1938

    4 жыл бұрын

    He doesn’t seem to know the Bible well. Just arrogance and stubborn emotionalism.

  • @khadijadadaye620

    @khadijadadaye620

    4 жыл бұрын

    እወነት ነው ተበራክ

  • @olilegassa797

    @olilegassa797

    4 жыл бұрын

    the price of an oniont is increasing

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw65034 жыл бұрын

    Wonderful interview. God bless you honorable Kes Belina. I also like the journalist. He asked the right questions.

  • @tegestketema2520
    @tegestketema25204 жыл бұрын

    Wow! Watching this has been an extraordinary experience. Thank you kes Belina, God bless you sir. thank you all yegna TV .

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl4 жыл бұрын

    ሚዛን የጠበቀየአባትነት ፀጋ ከሚያንፅ ምክር ጋር ረጋና ሰከን ብሎ እርሶን ለሰማ በብዙ ያተርፋል እግ/ር ቀሪ ዘመኖን ይባርክ።

  • @jossidave3951
    @jossidave39512 жыл бұрын

    ቄስ በሊና ብዥታዬን አጠሩልኝ በተለይም ከፍሬያቸው ታውቁአቸዋላቹ ያሉአት ነጥብ በጣም ገብቶኛል ጌታ ይባርኮት

  • @burtukankassaa2924
    @burtukankassaa29244 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed3 жыл бұрын

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤

  • @wojogirma
    @wojogirma4 жыл бұрын

    በእርስዎና በመጋቢ ዳንኤል መኮንን (ሐዋሪያ ነኝ ብለው ራሳቸውን መሰዬም የጀመሩት) እግዚአብሔር እንደ አዕማድ ተጠቅሞ ኢት/ያን በብዙ መንፈሳዊ በረከት እንደባረካት ሁሉ አሁን ደግሞ የኢትጵያ ወንጌላዊያን አማኞች ለገቡበት መንፈሳዊ ቀውስና ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልምምዶች ጅማረና እስካሁን ድረስ የእናንቴን ድጋፍና ሽፋን እያገኙ መስቀሉን ለሚያንኳስሱና የቃሉን ስልጣን ለተው ማፊያዎች መስፋፋት በተለይ እርስዎና ጋሼ በቀለ ሐላፍነት ልትወስዱና እግዚአብሔርንና ቤ/ያንን በይፋ ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባል፡፡

  • @birtukan.ye..ethiopian1000

    @birtukan.ye..ethiopian1000

    4 жыл бұрын

    Ame

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu86684 жыл бұрын

    thank you yegna tv for interviewing Kes Belina. God bless you .

  • @wojogirma
    @wojogirma4 жыл бұрын

    ደግሞስ ቃሉስ ምን ይላል ? የሚቀባን እግዚአብሔር እንጂ እርስዎ እንዴት እየዞሩ ይቀባሉ ? (1ቆሮ 1፡21-22) በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥… 1ዮሐ 2፥2፥27 እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት …

  • @Genet-kz8ct

    @Genet-kz8ct

    2 жыл бұрын

    ባለስልጣን የሚሾመው በመንግስት ነው ቄስን ቅስና እደጨረሰ እውቅና ይሰጠዋል በቤተክርስቲያን ነብያትንና ሃዋርያንም የተሰጠውን ፀጋ ይቀባል ከየሱስ መሆናቸው ይታወቃል ይለያል

  • @asnakechmuktar2887

    @asnakechmuktar2887

    Жыл бұрын

    ዳዊትን የቀባው ነብይ ነው።

  • @samueltewolde3705
    @samueltewolde37054 жыл бұрын

    የነዚህ ሰዎች በጣም የሚገርመን እግዚአብሔር ነገረን የሚሉት እነማን ስለሆኑ ነው ቀጣፌዎች አታላዬች ናቹ

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh90054 жыл бұрын

    ዋው ምን መታደል ነው አሥተዋይ የተረጋጋ ነው የምልስ ምት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u4 жыл бұрын

    እውነተኛ አስተዋይ ሰው እንደ እርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን አባቶች እንደ እርሶ ማስተዋል ቢችሉ ኖሮ ዛሬ ምድራችን በተባረከች ነበር ወንጌልም ሰፍቶ ህዝባችንም በወንጌል ባመኑ ነበር

  • @ameyemerbesher659

    @ameyemerbesher659

    4 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @lilygebreselassie8344
    @lilygebreselassie83444 жыл бұрын

    አንዳንድ ነብያቶች እኮ ህዝቡ ጌታን ሳይሆን ራሳቸውን እንዲቀበሉ ነው ያደረጉት

  • @saminahom7501

    @saminahom7501

    4 жыл бұрын

    Sijemer mamilek getan inji nebyatin amilku yetbalebet yelemina yerasu mirchana yerasu sinfina new

  • @saminahom7501

    @saminahom7501

    4 жыл бұрын

    insu bilush anchi Lemin fiqadeyina honish?

  • @yenayena8676
    @yenayena86764 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና. በጎችህን ከተኩላዎች ጠብቅ

  • @mesibrhane78

    @mesibrhane78

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @tesfaysunemait6488

    @tesfaysunemait6488

    4 жыл бұрын

    AMEN AMEN hmmm

  • @mariamabrahim6059

    @mariamabrahim6059

    4 жыл бұрын

    አሜንንን ማራናታ--

  • @JemmFam-ww4bd

    @JemmFam-ww4bd

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Жыл бұрын

    ደስ የሚልና የሚያሸስተምር ነው።

  • @netsanetl8529
    @netsanetl85294 жыл бұрын

    ውይይይ ስውዶት ክርሶ አገልጋዬች መማር አለባቸው አንዱ አንዱ ላይ እጃቸውን ከመጠቆማቸው በፍት: ተባረኩ አባቴ እድሜዎትን ጌታ ያርዝመው::

  • @astershewitgebrekidan8876
    @astershewitgebrekidan88763 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @fikirtea.9256
    @fikirtea.92564 жыл бұрын

    Yegna tube ,you got a right person for this paricular case!!!!!!

  • @kibrethailemicheal9930

    @kibrethailemicheal9930

    4 жыл бұрын

    ቄስ እውነት ነው እየተናገሩ ያሉት?? ዕሊናዎ ይፍረድቦት አንድ እውነትን ከማውቀው ልጠይቆት ከእርሶ እና ከወንጌላዊ መኮንን ነገራ በኋላ የመጣ ሀዋርያ እና ነብያት ዳንኤል እና ዘላለም ጌታቸው ናቸው??? እውነት እውነት እነ ገብሩ ወልዱ፣እነ ወንጌላዊ ታሪኩ ፣እነ ቶማስ ምትኩ፣ መካኒሳ መካነ የሱስ የነ መኮንን፣ዘሪሁን፣አበበ አልነበሩም ወይስ አውቀው በበሉበት ብቻ እየጮሁ ባናምንበትም በሀዋርያነቱ በኢትዮጵያ ሀዋርያ ነኝ ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነሳ ዘውዴ ገብረስላሴንስ አያውቁትም?? ሲናገሩ እውነት ይመስላል?? ጅብ በማያውቀት አገር አሉ!!! ከርእሱ እራሱ ስንጀምር ተመልካች እንዲያገኙ ርህሱ ሌላ የሚያወሩት አይኖ ላይ ያብለጨለጨቦት መብራት ኮከብ ብለው አረፉት ወደ ልቦናዎ ጌታ ይመልሶ

  • @nenannoo154
    @nenannoo1543 жыл бұрын

    ዑፉፉፉ ጌታ እግ/ር አሁንም ዕድመ ይጨምረሎት ተባርኩ

  • @saronhaile5178
    @saronhaile51784 жыл бұрын

    Ufffaaaድንቅ አባት ዘመናቸው ይለምልም።

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew2154 жыл бұрын

    ይቅታ እርእስ አመራረጥ ትክክል አይደለም ።ቄስ እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንወትን ይባርክ።

  • @betolitnegashe5835
    @betolitnegashe58354 жыл бұрын

    ይህ አሁን ቆንጆ መልስ ነው ጌታ ይቅር ይበላቹህ

  • @kibirhunmishamo8602
    @kibirhunmishamo86024 жыл бұрын

    ቄስ በልና ስለ ነብያቶች እውነ ት ተነገሩ የምትሉት ምን አሉ ? ነብያቶች አይደሉም ብሏዋሉ የምትሉም አላችሁ; ነገዴዎች አሉ? ምኖች አሉ እስክ እስከመጫረሻ ሥሙት ምን እንደሉት ትረዳለችሁ!

  • @deboradawite4527
    @deboradawite45274 жыл бұрын

    ጌታ ፈውሶሀል ተብለው የሚሞቱትስ ????? ጌታ ካለ እንዴት ነው የዛ ሰው ስላላመነ ነው የሚባለው ????? ጌታ ከተናገረ በእርግጥ የእኛ ማመን ያለማመን ፈውሳችንን አያስቀረውም ምክንያቱም ጌታ ፈውሶሀል ከተባለ

  • @brukmark7675
    @brukmark76754 жыл бұрын

    ኣባባ፡ በያዕቆብ የተጻፈው ኮ ለታመሙ ነው የተባለ እንጂ ለኣገልጋዮች ኣላለም! የኣዲስ ኪዳን ትምህርት ኣይደለም።

  • @enough1754

    @enough1754

    4 жыл бұрын

    ብቻ።

  • @mergadaba4191

    @mergadaba4191

    4 жыл бұрын

    tebareku mirt melikt

  • @deboradawite4527
    @deboradawite45274 жыл бұрын

    በእግዚአብሄር ቃል መፈተሽና መመርመ ያስፈልገናል። ጌታን እየሸፈነ እራሱን የሚያጎላ ፣ ክብር ለራሳቸው የሚወስዱ ፣ ቃሉን የማያውቁ የማያስተምሩ ፣ እግዚአብሄርን የማይፈሩ በቅድስና የማይኖሩ ፣ ተፈውሰሀል/ሻል ብለው ያ ሰው ሲሞት ከእግዚአብሔር አልሰሙም ማለት ነው። እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን ቅዱሳን ከጌታ ጋር በግላችን ህብረት እናድርግ

  • @samuelsammue9555
    @samuelsammue95554 жыл бұрын

    ተዋህዶ አንድናት መቼም እንደዚህ አትሆንም ምክንያቱም የተሰራችው በእየሱስ ቤዛነት እና ተከታዮቿም የሚኖሩት በሷ አማላጅነት ነውና።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Жыл бұрын

    በጣም ለእነሱ ያደላሉ እንደእግዚአብሄር ቃል ከሌሎች አባቶችጋ ቢነጋገሩ ቢወያዩ ጥሩ ነበር

  • @munguubeakeyakee1006
    @munguubeakeyakee10064 жыл бұрын

    God bless you more!!

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha4 жыл бұрын

    በአሁኑ ሰአት እኔ ለምሳሌ ናትናኤል ሞላልኝ የሚባል ፓስተር ነኝ የሚል 20 አመት ኖረን አራት ልጆች ወልደን የምንኖ ሚስቴን ባልሽ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል በላይሽ ላይ ሌላ ሴት ይዟል ብሎ በጣም ደስተኛ የሆነውን ቤታችንን አፍርሷል... በአሁኑ ሰአት ልጆቼ ትምህርታቸውን መማር አልቻሉም ... እጇ ላይ ያለውን 90000 ብር ገስትሀውስ ብሎ አስገብቶ ከተቀበላት በኃላ መኖርያ ቦታ በሚስቴ ስም የገዛሁትን ቤት አሸጣት ግን ግንዘቡን ወስዳ ሳትሰጠው አሁን ድርድር ላይ ነን... መድህኒያለም ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃችሁ...እኔ ጠንቋይ የሚለው ስም በራሱ የሚገርመኝ ሰው ነኝ ..

  • @feker7350

    @feker7350

    4 жыл бұрын

    Betam yasazenale, balebetek wede lebo endetemeles be shemagle asemekrate. Geta beteseb afreso church ayeseram

  • @Ashenafichacha

    @Ashenafichacha

    4 жыл бұрын

    Feker ብዙ ሞከርኩ ... ከአእምሮዬ በላይ ነው

  • @lake3176
    @lake31764 жыл бұрын

    "ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው።" ኦሪት ዘዳግም 18 22

  • @genagena8548

    @genagena8548

    4 жыл бұрын

    Wa Bela amen!!

  • @hanahanac2749
    @hanahanac27494 жыл бұрын

    ዋውጌታይባርኮት የቀሮትንዘመን እነዚንአገልጋዮችሰብስበው አወያዩፀጋይብዛላቹ🙏🙏🙏🙏

  • @saramamo2373
    @saramamo23734 жыл бұрын

    በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኞች ነብያትና ሀሰተኞች ክርስቶሶች ይነሳሉ አይደል የተባለ፡፡ ደግሞም እኮ ገንዘብን በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል ብሎ ቅዱስ ጻውሎስ ጽፎልናል እናም እረባችሁብን ማለት ነው የትንቢት መፈፀሚያ ናችሁ፡፡

  • @dhaile8772
    @dhaile87724 жыл бұрын

    I'm a protestant myself. He still defending those thieves! They became millionaires! He should talk the truth! Stop defending those who steal from poor!

  • @rahelgermiy3709

    @rahelgermiy3709

    4 жыл бұрын

    Coz of money

  • @robelwelday4171

    @robelwelday4171

    4 жыл бұрын

    I think he is the big thieves B/C he sapport them clearly

  • @helenh6930
    @helenh69304 жыл бұрын

    የመንግስት ፈቃድ ቢናር ታዲያ ህዝብ እየተረዘረፈ ሞናርእለበት እኔ ምንም እልወደድኩትም ውሽት ነው እራሳቸውንም ጭምር ለመሽፈንነው ያወሩት

  • @nikolazana7559
    @nikolazana75594 жыл бұрын

    ጌታ እግዚኣብሔር ዘመናቸው ና ዘመኔን ይባረክልን

  • @tegegne62
    @tegegne622 жыл бұрын

    እውነት ነው ጴንጤ ጴንጤን አይከስም ( ሌባን ሌባ አይከስም ) ማፈርያዎች ፈጣሪን ፍሩ በዚህ እድሜ መቀባጠር

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola58874 жыл бұрын

    አሜን አባቴ ሰይጣን ተቃጠለ ክብር ለጌታ መስተካከል ያለበት ይስተካከል።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu30124 жыл бұрын

    ጌታ ይገፅሳቹ አቦ አሁን እነ እዩጩፍ የወንጌል አገልጋይናቸው እያሉነውቱ አበስኩ ገበርኩ

  • @Shalom77979

    @Shalom77979

    4 жыл бұрын

    Adanech Firadu alalum asetewelsh semi

  • @lemin100

    @lemin100

    4 жыл бұрын

    Yes they are prophet

  • @mickyastekele6145
    @mickyastekele61454 жыл бұрын

    በእድሜ ትልቅ ስለሆኑ ብቻ እንጂ አባት የሚባሉት እውነት ማስተዋል ከሳቸው እርቋል

  • @almazhafte8187

    @almazhafte8187

    4 жыл бұрын

    Mickyas, please don't say duch words. God bless you

  • @margeeyesuusif6832
    @margeeyesuusif68324 жыл бұрын

    Geta Yesus Abzito yibark Zemnhn yibark Tabarek Kes Balina❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalenegase6891

    @amsalenegase6891

    4 жыл бұрын

    ተባረኩ እውነት ነው

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z4 жыл бұрын

    አገልግሎ አገልግሎ መወርወር በጣም ነው የሚያሳዝነው ቄስ በሊና የሚያዋጣው የዘላለም ሕይወት ነው እርሶ የሌቦች ተባባሪ ኖት ።

  • @munguubeakeyakee1006

    @munguubeakeyakee1006

    4 жыл бұрын

    ማስተዋል ጌትነት ማስተዋል ጌትነት be respect full

  • @lemin100

    @lemin100

    4 жыл бұрын

    Mastewal, why do not see your mistakes first?

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen20304 жыл бұрын

    I just want be pure a child of God

  • @abufahad4993
    @abufahad49934 жыл бұрын

    Ameen Ewunat New Qes.Tebarek Le Mikiri Abat Neh

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu86684 жыл бұрын

    God bless you Kes Belina. You are a real man of God. The other pastors should have done what you are doing. Most Prophets are true and Holy Spirit is using through them. Lots of people are coming to Christ and set free from their evil because God is using through them. I am amazed at how most evangelical people are against them while Orthodox and Muslim come to their church to be set free. Kes Belina you are true man of God.

  • @danaitsamuel3043

    @danaitsamuel3043

    Жыл бұрын

    My sister I'm Christian and definitley agree with u but the point is why are not they preaching the gospel of Christ instead of the gospel of prosperity( like you will get whatever you want but Gods word says not your will but his. Why they are making the Christians coming to church for their needs and wishes of becoming rich and successful instead of coming to know and learn his words and love. This is the truth and I'm telling you this based on his word “bible” , it's my opinion for your comment. Sister advice 🥰

  • @deboradawite4527
    @deboradawite45274 жыл бұрын

    ቄስ በሊና እንወዶታለን

  • @yenayena8676
    @yenayena86764 жыл бұрын

    አይ አባቴ በጌታ እግር ስር እድሜን መጨረስ መታደል ነው ለምን እውነተኛውን ከሀሰተኛው ሳይለዩ ይቀባሉ ጥቅመኞቹንስ መቼ ገሰፁ ይሄን ሁሉ መንጋ በእርሶ ምስክርነት ሲንከራተት ነብይ ፈውስ ተአምር ፍለጋ አዝናለሁ እየሱስ ይመጣል

  • @ma777m

    @ma777m

    4 жыл бұрын

    You're right mare

  • @mulugetanigatu8386

    @mulugetanigatu8386

    4 жыл бұрын

    Sew egzihabhern wys tikmin feligo indemiketelew lemeleyet yifetenal . Tikmin yemifelg yata besew be egzihabher yakorfal... ዘዳግም 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ በፍጹምም ነፍሳችሁ ትወድዱት እንደ ሆነ ያውቅ ዘንድ አምላካችሁ እግዚአብሔር ሊፈትናችሁ ነውና የዚያን ነቢይ ቃል ወይም ያን ሕልም አላሚ አትስማ። ⁴ አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH14 жыл бұрын

    ቄስ በሊና ፥ በትክል ወደሰው ልብ ሊገባ የሚችል ንግግር ስለመከሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታዊ ንግግር ስለሰጡን እናመሰግናለን ።

  • @tamratgebriamriam1361
    @tamratgebriamriam13614 жыл бұрын

    I am very impressed he is very intelligent & wise human being he see thing by big picture good job sir i think that country need this kind of more bright people period!!

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim60594 жыл бұрын

    ማራናታ ጌታሆይ።ቶለና

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal43494 жыл бұрын

    እሰይ ገና ምድርን ይሞልዋታል እየሱስ ጌታ ነው

  • @user-ku2kh4bg6y
    @user-ku2kh4bg6y4 жыл бұрын

    Be tikikil tebareki kes belina 🍇👌🍇👌🍇👌💚💛❤👍👍👍👍

  • @hei7956
    @hei79564 жыл бұрын

    Ewnetegan sew nachew, and hakegna protestant Des yyeml ewnet yehoone ababal, Tebareku kerew zemenot ybarek. Ewnetegna Astemari Abbat🙏🏽

  • @LetinaHai
    @LetinaHai3 ай бұрын

    God bless you

  • @PP-qo6uq
    @PP-qo6uq4 жыл бұрын

    አነዚህ ሐዋርያት ነን ባዮች ቀጥታ ወደ ሲኦል ያመሩ ናቸው፣እንደነዚህ ዓይነቶች እንደሚመጡም እየሱስ አስቀድሞ ተኔናግረዋል፣ስለዚህ ህዝቦች ተጠንቀቁ ።

  • @hannahanna826
    @hannahanna8263 жыл бұрын

    አሰይ ጌታ ይባረክ ጌታ ይባርኩት አባቴ

  • @helenh6930
    @helenh69304 жыл бұрын

    እሳቸው ምን እላቸው እስቲ ጠይቃቸው መቸም በጣም ሀብታምመሆን እለባቸው

  • @marryhabibi7230
    @marryhabibi72303 жыл бұрын

    woow እግዚአብሔር ይባርካቸው ማዘናቸው ይባርክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @melatmelat9491
    @melatmelat94914 жыл бұрын

    Oh my god Kes BELINA you are a true man god God with a lot Of truth and wisdom.i absolutely dot call 4 people at the same Time

  • @matewosmisgana8578
    @matewosmisgana85784 жыл бұрын

    God bless you, I wish you long life Qes.

  • @saminahom7501
    @saminahom75014 жыл бұрын

    Waaaaaaaw ewunet new qesi belina geta yobarekot

  • @Darartudg
    @Darartudg3 жыл бұрын

    Long live kes Balinna. Nuuf jiraadhu, nuuf baayadhu

  • @senaitnegash6113
    @senaitnegash61134 жыл бұрын

    tebareku

  • @meseretbogalekere9262
    @meseretbogalekere92624 жыл бұрын

    God bless you mane of God you are a father of nations God bless you

  • @abategidebo9881
    @abategidebo98814 жыл бұрын

    እዉነት ነው የእግዚአብሔር ሰው ልቤን የደከመኝ ጉዳይ ነው የሰዉን ስም ስለተገጠላ ብቻ 30 ደቅቃ በዝመሬ ሰዓትን መግደል ብሸሸል

  • @jonaswubetu8853
    @jonaswubetu88534 жыл бұрын

    ***ከአጋንንት የሰማችሁትን ድምፅ ለሰዎች አታስተላልፉ።የጌታን ቃል ብቻ***

  • @asiratbu7985
    @asiratbu79854 жыл бұрын

    Eyesusi besira layi inesum yegeta wotaderochim besira layi nachu telate gin beshibir layi new 👍⛪️❤️👍⛪️ Nebiyatoch ayinekum ayilekum❤️

  • @alemtesema1057
    @alemtesema10574 жыл бұрын

    Kes Belina zemenoten Egzabher yebark, le teweld mekari ewunetegna abat bezemen yayehut sew not.

  • @ninifiseha3065
    @ninifiseha30654 жыл бұрын

    እርግጥ ነው እኛ እዚ ለማስተርም ሐላፊነት አለብን እዛ እየገቡ የሚጠፉትን ዝም ብለን አናይም ማስተማር አለብን::

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie90164 жыл бұрын

    Bless you

  • @aberanegash3020
    @aberanegash30204 жыл бұрын

    God bless you Dada!!!

  • @asssefayohannes6220
    @asssefayohannes62204 жыл бұрын

    ማራናታ፦ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!! እኔ አደረግሁ የምል በዛ

  • @awekesee3900
    @awekesee39004 жыл бұрын

    ትልቅ ሰው ውሉን አይረሳም🙏ወደአባቴ ቤት ለማረፍ ብሄድ አገልጋዩ አሳደደኝ😭😭😭

  • @rutht9104
    @rutht91044 жыл бұрын

    ነብሳትን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ከመግባት እንቅፋት አትሁኑ።

  • @tesemaberhanueromoberhanut2244
    @tesemaberhanueromoberhanut22444 жыл бұрын

    አንድም የእግዚአብሔር ፍቃድ አይደልም ለማተየት ብቻ ነው የሁድሆች በኢየሱስ ስም ይዚግ

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe2234 жыл бұрын

    ቀባለሁ ቀባ ተብያለሁ የሚሉት ቄስ በሊና በአዲስ ኪዳን አገልግሎት ውስጥ ቀቢው ማን ሆኖ ነው?

  • @Luna23official

    @Luna23official

    4 жыл бұрын

    ዳዊት አበበ እኔም ገርሞኛል በአዲስ ኪዳን ቀቢም ተቀቢም የለም የተቀባው አንድ ነው እሱም ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ ይባላል ይሄንን አዳኙን ንጉሥ እንደ አዳኙ የተቀበለው ሁሉ የአዳኙ ቅባት ውስጡ አለ አለቀ

  • @wendyaassefakene8888
    @wendyaassefakene88883 жыл бұрын

    የሚገርመኝ ተቸግረው ማለት አይገባኝም ምክኒያቱም በተደላደለ ሁኔታ ብቻ ማገልገል የስጋ ፍቃድ እንጂ በማይመች ሁኔታም አገልግሎት ማድረግ ይቻላል

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu26702 жыл бұрын

    Menw. Eyhadu. Ybareku Albeem?

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim60594 жыл бұрын

    አልጋይን ተሸክመህ ሂድ የሚለውን ገልብጣችሁ አልጋ ያዙ እረ ምህረት ያድርግልን

  • @seadaseid4995

    @seadaseid4995

    4 жыл бұрын

    Hahaha

  • @binideals
    @binideals4 жыл бұрын

    Weey abbesha iwurineetu! Lwka lezih neew, yallalefelin iskezarie! Igzabhier seytanin iyechefechefu yaluut hawaryaat inna neebiatin yibarik! Kes belinaam, unkuaan dees alachuu. Yereviavial xelot mels, igzabhier reviaval seteen.

  • @thankyoujesus5878
    @thankyoujesus58784 жыл бұрын

    Taberaku

  • @user-ic1wo4kg3f
    @user-ic1wo4kg3f3 жыл бұрын

    ተባረክልን !!!

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter84 жыл бұрын

    ክክክክክ እግዚአብሔር ነግሮኛል ወይጉድ

  • @kukuniguse4910
    @kukuniguse49104 жыл бұрын

    God bless you yes

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45754 жыл бұрын

    *"ጌታ ነብይ ነው አላለኝም" በሚለው ሐሣብ ላይ ጥያቄ ያለባቸው ከሜንቶች አየሁና ያለኝን ለማካፈል ተገደድኩ, ለማለት የፈለጉት እሳቸው በነብይነት አልሾምኩም ጌታ እንዳዘዛኝ ቀባሁ ነው የሚሉት, ይሕ መፅሐፍ ቅዱሣዊ ነው በ1.ሣሙኤል 16 ላይ እግዚ/ር ሣሙኤልን ወደ እሴይ ቤት ሔደሕ ቀባልኝ ሲል እንመለከታለን, እዛም ደርሶ እግዚ/ር እንዳዘዘው ዳዊትን ቀባ, ቃሉ ሰናገር ከዚያ ቀን በሗላ የእግዚ/ር መንፈስ በሐይል በዳዊት ላይ እንደመጣ እንማራለን, አሁን እነዚሕ ወጣቶች ከጌታ ጥሪ ተቀብለው ወተዋል ያንን ፀጋቸውን አክቲቭ ለማድረግ ልክ እንደሣሙኤል ቄስ ሔደው እንዲቀቡ ታዘዙ, ልብ ብለን ከሆነ ሣሙኤል ሔዶ ቀባ እንጂ ንጉስ እነደሚሆን ለማንም አልተናገረም ነገር ግን የተቀባው ቅባት ወደታሠበለት ንግስና አድርሶታል, ሌላው የሐዋርያነት ስልጣን የሰጡበት ምክንያት ከነብይነት ባለፈ ቤተክርስትያንን እየተከሉ ስለሔዱ ነው ይሕም መፅሐፍ ቅዱሣዊ ነው, ለጠቅላላ እውቀት!*

  • @fetsumkidanne9679

    @fetsumkidanne9679

    4 жыл бұрын

    Liyu agelaletse asteway!!!🙏

  • @isaacakalu647

    @isaacakalu647

    4 жыл бұрын

    Exelent anderstanding i applicatie

  • @isaacakalu647

    @isaacakalu647

    4 жыл бұрын

    memkerna mastemar tchiyalesh keeping going

  • @winniewinnie4575

    @winniewinnie4575

    4 жыл бұрын

    @@isaacakalu647 Thank u darling!

  • @user-tj5nl5iq2e
    @user-tj5nl5iq2e4 жыл бұрын

    ግዜየ ን አጠፋው አንድ ቁም ነገር ሳትናገር

  • @yosefahmedin5843
    @yosefahmedin58434 жыл бұрын

    አሁን ካለው ስግብግብነትና በምድር ላይ እንደአሸን ከፈሉ ነብይ ነን ባዮች ተኩላዎች ግርግር አንጻር የቄስ በሊናን አስተያየቶች ሚዛናውና መጽሓፍ ቅዱሳዊ መስሎ አልታየኝም ።ይህንን የሚለው ለቄስ በሊና ካለኝ አክብሮት ነው።

  • @hannibeze4133
    @hannibeze41333 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі