ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 26 ከሆዴ እባብ ወጥቷል "ኑ" ግዴታችን እንወጣ ሼር እንድታደርጉ ሰንል በፍቅር እንጋብዛችኋለን ።

Ойын-сауық

ውድ የንቁ ሚዲያ ቤተሰቦች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ወዴ ዩቱዩብ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 26 ከሆዴ እባብ ወጥቷል ዛሬ እናቅርብላችሁ ሌሎችን በቀጣይ ክፍል ይዘን እንቀርባለን የእመቤታችን ተዓምሯ ተነግሮ አያልቅም ሁላችንንም ለደጇ ታብቃን አሜን፡፡
የእግዚአብሔር ይቅርታ ምድርን መላ ረዳቴ :ጠባቂ እግዚአብሔር ሆነ እንጂ የሠው ክፋትም ሞቴን ማየት ነበር ግን እመቤታችን ረዳችኝ ።በራሴ ሆድውሰጥ ያለውን እንኳን ማመን አልቻልኩምነበር ግን እመቤቴ ሠው አደረገችን ።ወድ የንቁሚዲያ ቤተሠቦች ይህንን የእመቤታችንን ታአምር ዓለም ይሠማው አማላጂነቷ እኛንም ለደጇ እንዲያበቃን ከታሰርንበት ክፉ መንፈሰ እንድንፈታበት ሸር እያደረግን ይህንን የድህነት ድምጽ ጠላት ዲያቢሎስ ሠምቶ እንዲያፍር እኛም እንድንባረክበት ሼር እንድታደርጉ ሰንል በፍቅር እንጋብዛችኋለን ።"ኑ" አዲስ አባባ ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ጽዮን ማርያም አድራሻ ከመገናኛ ከተርሚናል ውስጥ ሸገር አለ። እግዚአብሔር እኛንም ከታሠርንበት ክፉ መንፈሰ ይፈታን ሐገራችንን ሠላሟን ይሰጣት አሜን ።✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 391

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j2 жыл бұрын

    የቃጥላዋ እማምላክ ለእናተ የዴርሰች ለኔም የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ታሥወግድልኝ ዘድ ክኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ እኔም ለዴጇ ያብቃኝ

  • @engdagetg7794
    @engdagetg77942 жыл бұрын

    እመቤቴ ፡ የኔንም ፡ መዝግቢኝ ፡ ወረፋ ፡ እየጠበኩ ፡ ነው።እንድ ፡ ቀን ፡ ወደኔ ፡ እነደምትመጪ ፡ ተስፋ ፡ አደርጋለሁ። አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p2 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

  • @abebina4362

    @abebina4362

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲

  • @bekibogale7250

    @bekibogale7250

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @qtrhmd6093
    @qtrhmd60932 жыл бұрын

    አሜን ላንቺ የደረሰች፡እመ ብርሀን ለኝምትድረስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asgedechkechinu9268
    @asgedechkechinu92682 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ለናቴ የደረሰች እመቤቴ ለሁላችንም ትድረሰልን

  • @meseretadmasu59

    @meseretadmasu59

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @noraawetshe5463

    @noraawetshe5463

    2 жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ ማርያም ለደጄሽ አብቄኛ

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras60252 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስጌን ለወገኖቻችን የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን አሜን ፫

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d2 жыл бұрын

    ክብር ለድግል ማርያም እናቴ እመቤቴ ለደጂሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @user-eu5gl4tt7j

    @user-eu5gl4tt7j

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @alemnew2002

    @alemnew2002

    2 жыл бұрын

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂን ባክሽን ለኛም

  • @habtamuhabtamu4493

    @habtamuhabtamu4493

    Жыл бұрын

    Thankful

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase76942 жыл бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እልልልልልልል

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m2 жыл бұрын

    በእውነት ለህታች የደረስች የአማኑኤል እናት እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56622 жыл бұрын

    ለእናተ የደረሰች ቃጥላ ፅዮን ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @meazigetahunniku4622
    @meazigetahunniku46222 жыл бұрын

    ለእናንተ የደረሰች እመብርሃን ለእኛም ለሁላችምን ትደረስልን በእውነት

  • @yabsratesfa8314

    @yabsratesfa8314

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንን(፫)...!!!

  • @abebina4362

    @abebina4362

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲

  • @etalemseifu2392

    @etalemseifu2392

    2 жыл бұрын

    @@abebina4362 ቨ

  • @hanahosaye9480

    @hanahosaye9480

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @terefemekonnen8367

    @terefemekonnen8367

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏼

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia37732 жыл бұрын

    አገሬ ናፈቀኝ እልልልልልልል ለእናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስ በስደት ያሉትን ልጆችሽን አስቢ ሲደክመን ሀይል ስጭን ሲከፋን አለው ብይን በሰላ ላገራችን አብቂን

  • @almasshama689
    @almasshama6892 жыл бұрын

    ለናንተ፡የደረሰች፡እማምላክ።ለኔም፡ትደርስልኝ።አሜን፡አሜን፡አሜን፡እህታቺን፡እንኳን።እመቤቴ፡ደረሰቺልኝ፡እናት

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu89622 жыл бұрын

    ለቦታሽ ያብቃኝ የአመኑኤል እናት

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    ክብር ለድግል ማሪያም ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾 እናቴ ለቅዱስ ስፍራሺ አብቂን እመቤት🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀❤❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @user-nc2fo2pu6y
    @user-nc2fo2pu6y2 жыл бұрын

    እመቤቴ እመብረሀን ስምሽ ሲጠራ እንኳን ያለው ስላም እኛም ለደጇ ታብቃን እመቤቴአደራሽን

  • @yemichaelnengemellese956
    @yemichaelnengemellese9562 жыл бұрын

    አዎን ቅዱስ እግዚአብሄር በእናቱ በእናታችን ላይ አድሮ የደረሰላችሁ ለእኛም ይድረስልን ትድረስልን ለደጇም ታብቃን አሜን አሜን አሜን።

  • @tube564
    @tube5642 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይገባታል ለድንግልማረያም ይገባል

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.14752 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አመቤቴ አናታችን እኛንም በሥደት ያለንውን ለደጅሽ አቡቂን!! ተክፉ ሁሉ ተቡከሽን በሠላም ለአገራችን አቢቂን!! የኢ/ያ ሠላም አሠሚን!!!

  • @user-bw7zf6hz9u

    @user-bw7zf6hz9u

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን እኛንም በሰደት ያለንውን ለደጅሸ አቡቂን

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn38852 жыл бұрын

    በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በሁላችን ቤት ትግልን አሜን

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena83212 жыл бұрын

    ለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኛ እህት ወድሞቼ እኔም እደናተ ተፈውሼ ለምስክርነት ያብቃኛ በሰው ሀገር በጠና ታምማለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አስቡኝ

  • @timnitteshome8922

    @timnitteshome8922

    2 жыл бұрын

    Embzhane tderselke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weleteslase21
    @weleteslase212 жыл бұрын

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጸሎትወ አስቡኝ ወለተስላሴ ብለዉ በስደት ተሰቃየሁ

  • @heyabapp1603
    @heyabapp16032 жыл бұрын

    የቅድስት ድንግል ማርያም ሰማእት ቅድስት ኣርሴማ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ኣንድቀን ደጅሽ ያብቃኝ ኣሜን::

  • @forgotemail594
    @forgotemail5942 жыл бұрын

    እመ አምላክ የኔ እናት አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታ. በምልጃው በረከት ቤቱ ሞልቶለታል 🙏እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል. ተመስገን 🙏🙏 💚💛❤💒💐

  • @woinshtzelke2417
    @woinshtzelke24172 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት 💒

  • @marsilas6084
    @marsilas60842 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክን ይዞ የጎደለበት የለም።የጭንቅ አማላጃችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳት እመ አምላክ እመ ብዙሀን ድንግል ማርያም ክብርሽ ይስፋ!!!!!!!

  • @user-sw2xc3zy2b
    @user-sw2xc3zy2b2 жыл бұрын

    የቃጥላዋ ወላዲተ አምላክ ለእኔም ለተጨነቁትም ድረሽልን እመቤታችን ወላዲተአምላክ ለደጅሽ አብቂኝ እኔም እንደ ሠው ላውራ!!!

  • @chaltushume360
    @chaltushume3602 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይገባታል እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል

  • @yeshiabebe5415
    @yeshiabebe54152 жыл бұрын

    የቃጥላዋ ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት

  • @asrat7146
    @asrat71462 жыл бұрын

    እናቴ መድሀኒቴ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን +++

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y2 жыл бұрын

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል የኔ እናት 🙏🏽🙏🏽💒❤️❤️❤️❤️

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia9282 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው የድንግል ልጅ ይመስገን ለዘለአለም አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን 👏👏👏🤲🤲🌻🌻👏👏👏👏👏👏🤲 ለኔም ደርሳልኛለች ከነበረኝ ጭንቀት ስቃይ ተገላግያለሁ ቃጥላ ማርያም 👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane66872 жыл бұрын

    ለመቤቴ ቃላት የለኝም እልልልልልልልልልልልልእናተን የሰማች እመቤት ፂወን ቃፀላ ማርያም እኛንም ትጉብኘን

  • @sarahalsarah72
    @sarahalsarah722 жыл бұрын

    ለሁላችንም ትድረሰልን ልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌻🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻😭😭😭😭😭🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏

  • @Edom.media7
    @Edom.media72 жыл бұрын

    እመቤታችን ለሑላችን ትድረሰል 💐💐💐💐ክብር ምስጋ ለመቤታችን ድንግል ማርያም💒💒💒💒💐

  • @kisanetmeles5494
    @kisanetmeles54942 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay34492 жыл бұрын

    ክብር ልድንግል ማርያም እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏

  • @yoditabraham7552
    @yoditabraham75522 жыл бұрын

    Adey marey nay zteshgere ade ikhi,nakhi zegmki yelen kolo tkheli ikhi emo temessgen amlakh,Nsemon hawey mhretki lakhlo aysaneken eyo amen 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o2 жыл бұрын

    አመብርሃን ምንም አይሳናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ለነሱ እንደሰማች ለኛም ትስማን አሜን

  • @bosenabebe3058
    @bosenabebe30582 жыл бұрын

    ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @user-xc7tl5tr4g

    @user-xc7tl5tr4g

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!"

  • @oppoalain6960
    @oppoalain69602 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ወላዲት አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa29072 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናተም የሰማችን የእኛም ትስማን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለናንተ የደረሰች የቃፅላዋ ማሪያም ትድረስልን

  • @user-xc7tl5tr4g

    @user-xc7tl5tr4g

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!"

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j2 жыл бұрын

    በእውነት ክብርና ምሥጋና ለውላዱተ አምላክ ይሁን እኛ በባእድ ሀገሬ ያለንው ፈውሽን ባሪክን እልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሠይ እንኮን ዳናቹ

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun10532 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እምቤቴን ያመን ምንምን አይሳነዉም ሁሉ ይደናል አሜን🙏 እኛንም በሥደት የለንዉ ሁላችን ለመቤቴ ደጆን መንረገጥ ያደርገን ፍጣር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @almazgirma2926
    @almazgirma29262 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube76692 жыл бұрын

    የቃጥላዋ እመቤት የነገርኩሽን አደራ ለደጅሽ እንድታበቅኝ መልካም ፍቃድሽ ይሁንልኝ

  • @user-uq9vx1jp3j
    @user-uq9vx1jp3j2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም የኔ ክብር እመብቴ ክበሪልኝ

  • @almazdebele7312
    @almazdebele73122 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ለእናቴ የደረሰች እመብርሃን ለሁሉም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ⛪️🙏😭

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru14952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሆይ ህዝብ አስብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu35672 жыл бұрын

    Amen amen amennnnnn

  • @mametube793
    @mametube7932 жыл бұрын

    ክብርሽ ሁሌም ከፍ ይበልልኝ ድንግል ሆይ አንችን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታ እናቴ ሆይ ክበሪልኝ አንችን ለምኜ ያጣሁት ነገር የለም ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም በስደት ያላችሁ ለቤተሰባችሁ ይህንን ሚድያ አይታችሁ ዝም አትበሉ አገር ቤት ላሉ ቤተሰብ እሄዱ ተናገሩ እቤ እህቴን ሂጂ ብያት አሁን አዛነው ያለችሁ መንፈሱም ተጋልጦ ተይዞላታል ደስ ብሎኛል ድንግል ከፍ በይልኝ

  • @wensht1459
    @wensht14592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ትመለክትን እናታችን

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan93922 жыл бұрын

    እልልልልልልል እፁምድቅነዉ የፈጣርስራ ይመስገነፈጣር ለእናተ የደረሰችእመብርሀን ለኛም ትድርስል

  • @argwaageboo7460
    @argwaageboo74602 жыл бұрын

    Waladit amlaki ineenm baselam lagaree abqiny inaa dajishin ragicee libarak🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedistyehalem1690
    @kedistyehalem16902 жыл бұрын

    ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን

  • @heedaaleeasd374
    @heedaaleeasd3742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kabteshlebanon9425
    @kabteshlebanon94252 жыл бұрын

    ውለታሺብዙነውእመቤቴማርያምየጌታየእናትየብዙወችእናት።

  • @lidutube8485
    @lidutube84852 жыл бұрын

    እመቤቴን ጠይቄ ያሳፈረችኝ ምንም ነገር የለም ህመብርሃን አሁንም የምነግርሽ ነገር ከስደት መልሰሽኝ እደጅሽ አብቂኝ 😭😥😥🙏

  • @haleluyasisay1152
    @haleluyasisay11522 жыл бұрын

    እናቴ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ዛሬም አትተይኝም አውቃለው እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ

  • @Merhawit909
    @Merhawit9092 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ብስደት ያለን እመቤቴ ለደጇ ታብቃን

  • @huluyetesema3741
    @huluyetesema374110 ай бұрын

    እመቤቴ ቀፀላ ፅዮን ማርያምለደጇ ታብቃን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash70862 жыл бұрын

    Elllllllllllllllllll amen qalhewt yasamaln mamherchin egezaber yemasagan 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እማምላክ ወላዲት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር የልባችን መሻት ትፈፅምልን እኛም ለደጇ እንድንበቃ ቁዱስ ፍቃድ ይሁንልን 🙏🕊💐

  • @user-iz8gc5ej5d
    @user-iz8gc5ej5d2 жыл бұрын

    እመቤታችን ሀገራችንን ሠላም አድርገሽ ለደጂሽ አብቂን

  • @user-ph8ft6mo4v
    @user-ph8ft6mo4v2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፍፁም ድቅነዉ

  • @mssalma1136
    @mssalma11362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንን፫ እማ ፍቅር ወለላይቱ ወላዲተ አምላክ ለናተ እደደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን አሜንን፫

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w2 жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አመብርሀን ስምሽን ጠርቶ ማን ያፍራል

  • @user-uk9ng3ue1t
    @user-uk9ng3ue1t2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg46882 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ይመሰገንእናቴድግልእመቤቴማሪያምከሰደትመልሰሸለደጅሸአብቂይ😭🙏🙏🙏😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @romanfirew2621
    @romanfirew26212 жыл бұрын

    ቃጥላ ማርያም በረከትሽ ይደርብን

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን ድንግል ማርያም ለተመ የደርሰች ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን ቃል

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን እኔም እመቤቴ ወፈሳኝ ከሚያስጨንቁኝ ትፈውሰኝና ለደጅሽ ያብቃኝ ቆሜ ለመመስከር አብቂኝ ድርግል ማርያም

  • @godschild9020
    @godschild90202 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle10952 жыл бұрын

    Keber le Enati ledengel Maryam. Ledegesh Abkin Enati. Melgash Aylelen. Lejochen hulu be melgash tebkilen. Amen 🙏

  • @rahellove742
    @rahellove7422 жыл бұрын

    ለእናተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረሰልን በእዉነቱ

  • @user-xc7tl5tr4g

    @user-xc7tl5tr4g

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!"

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu91152 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን አሜን😭😭😭😭😭😭

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam24202 жыл бұрын

    Ameeen Halle-luyya Egzihabiher yetemesegene yihun ameeen ameen ameeen!!!!😘🙏🙏🙏

  • @norasesa1384
    @norasesa13842 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም አትለይን አሜን

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas84422 жыл бұрын

    እመቤታችን ለኛም ድድረስ🙏🙏🙏

  • @demuabebe8569
    @demuabebe85692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር 👏👏

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu89622 жыл бұрын

    አርቲስት ብቻነው እሚድነው እምትለውንቃል አትደጋግመው እመብርሐን በዓመናትና በተማፀናት ትግለፃለች ታምሯን ትሠራለች ስለዚህ አርቲስት በብቻማለት ሰው ሳይሆን በእኛለይ ያለእርኩስ መንፈስ ሊያሥውራና ሊያወራይችላል የእርሱን ቃል መደጋገምኔ ማስተጋባት አያስፈልግም

  • @mulugetagebre1002
    @mulugetagebre10022 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመሰገን ለኛም እመቤቴ ትድረስልን አሜን

  • @teshdiriba3734
    @teshdiriba37342 жыл бұрын

    እልል እባካችሁ አሰላ ደነባ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ቤተ ክርስትያን የሚሰራውን ታምር ኑና ተመልከቱ ለህዝበ ምእመናኑም አሳውቁልን አናመሰግናለን

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim77332 жыл бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልል እሰይ እምዬ ተአምሮ ድንቅ ነው

  • @gihi7732
    @gihi77322 жыл бұрын

    የእግዚአቢሄር ሰም የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ማሪያም እኔንም ለደጂሽ አብቂኝ አሜን ፫

  • @fggygu1088
    @fggygu10882 жыл бұрын

    እግዚአቤሔር ይመስገን እመብርሃን እናታችን ለደጅሽ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he2 жыл бұрын

    እመቤቴ ከክፉ ነገር ጠቢቂኝ አደራሽን

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo46042 жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @Nwlulu
    @Nwlulu2 жыл бұрын

    ያቺን ቅድስት አገር ለመርገጥ የተቀደሡ ቦታዎቿን ለማየት ለኛ ለስደተኞቹ ይፍቀድልን

  • @soliyanatube1165

    @soliyanatube1165

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu31432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናቱ ድንግል ማርያም።አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አባቶቻችን በፀጋለይ ፀጋ ይብዛላችሁ የቀጥላዊ ጽዮን ድንግል ማርያም ለደጅዊ ለሀገሬ ለመርገጥ ታብቃኝ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሙን ዘመን መንፈስ ቅዱስ ይላክልን አሜን።ንቁዎች ደከመን ሰለቸን ሳትሉ በምትሰሩ የበረከት ስራ እግዚአብሔር ና አመ አምላክ ድንግል ማርያም የድካማችሁን ተክፈልላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን 🇧🇴🕯🇧🇴🕯🇧🇴🕯❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @amsalworku4070
    @amsalworku40702 жыл бұрын

    አአሜን አሜን አሜን ለናንተ የስማች እኛንም ትስማን🙏🙏🙏

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu81422 жыл бұрын

    ክብር ለእመብርሃን እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ የውስጤን ጭቀት ታውቄዋለሽና ከጭንቄ አቺ አሳርፊኝ

  • @magidiijmmaliijmmalii7532
    @magidiijmmaliijmmalii753211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይምስገን 🤲🙏🏿

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam15202 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @lulugetu4475
    @lulugetu44752 жыл бұрын

    Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @yeshimebratu7266
    @yeshimebratu72662 жыл бұрын

    አሜን በእውነት

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h2 жыл бұрын

    ክብርምስጋና:ለእመቤቲ:እማምላክ:አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Келесі