No video

‹‹ ቃሌን እፈጽማለሁ ›› | ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ | አሻም ዜ ና

ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!

Пікірлер: 3

  • @YaredTekle-zu1vr
    @YaredTekle-zu1vr2 ай бұрын

    የፐርፐዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈፃሚ እያሳዩ ያሉት የቃላት ጨዋታ በጣም አሳፋሪ ነው። ምክንያቱም ከገበሬው ታወር የተባለውን በመሃል ሜክሲኮ ላይ እንደሚገነባ እና ጎን ለጎን የቢጂአይ ቦታን ግዢ እንደሚፈፅምና በሰላሳ ሺ ካሬ.ሜ ላይ እገነባለሁ አለ ይሄ ማለት ቢጂአይ ላይ ነው በሚል ብዙ ሰው ቅድሚያ ክፍያውን ፈፅሟል። አሁን ላይ ግን ፐርፐዝ ብላክ ውል አላፈረስኩም ብሎ ለመከራከር የቃላት ጨዋታ ቢጀምርም እንደማያስኬደው በማወቅ ክፍያ ለፈፀሙ የሕብረተሰብ ክፍሎች ይቅርታ ጠይቆ ማስተካከያ ቢያደርግ የተሻለ ነው።

  • @BeteFanos
    @BeteFanosАй бұрын

    ከከፈልን 1 አመት ሆነን እስካሁን ምንም የለም እንከን በዛበት ብራችን ቢመለስ ጥሩ ነው

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378Ай бұрын

    This guy is really lying!!! He said we bought BGI's,and paid. The payment is done last year,he has done nothing!!!

Келесі