ቃለ እግዚአብሔር ||ገድለ አርዋ ቅድስት||(1ጢሞ. 2)(ግንቦት 30 - 2014) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

#የቅዱሳን_ታሪክ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ

Пікірлер: 18

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑእረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu740627 күн бұрын

    በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ ግሩም ነው በእውነት የእናታችን ቅድስት አርዋ ረድኤት በረከቷ ይደርብን በጸሎቷ ይማረን!!የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን!አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን✝️🌷🌷

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse27 күн бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጠልን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash530128 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልዎት ሁልግዜም እውነትን ስለሚናገሩ እግዚአብሔር ይስጥልን እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚስዎ ትሽፍንልን በርቱ መምህር የቅዱሳኑ በረከት እይለየን❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv26 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሁላችም ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእናቶቻችን የአባቶቻችን በረከትና እረድኤታቸው ይደርብን

  • @user-hc2ty6nd7j
    @user-hc2ty6nd7j27 күн бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @butusharobel4446
    @butusharobel444628 күн бұрын

    እናቴ ዜና ማርያም ዛሪ አወኩሽ በረከትሽ ይድረሰኝ🙏

  • @fggghjii4311
    @fggghjii431127 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e28 күн бұрын

    Bereketa ykfelena qdist arwa Amen abet qdsna gedlan nahna hwasat kulu zemawi meharena

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra433828 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p27 күн бұрын

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን

  • @mekdessiyum3831
    @mekdessiyum383127 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba113727 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j28 күн бұрын

    Kalehiwetn yasemaln

  • @hdgdgbggg1526
    @hdgdgbggg152620 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @butusharobel4446
    @butusharobel444628 күн бұрын

    እናቴ ዜና ማርያም ዛሪ አወኩሽ በረከትሽ ይድረሰኝ🙏

  • @lidacall9142
    @lidacall914228 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі