ቅጣት ክፍል 4 | Kitat episode 4

Ойын-сауық

ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana KZread channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZread ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZread Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 207

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x6 ай бұрын

    አይ ሴት መሆን ኡፍፍፍ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ከመጥፎ ነገሮች ይጠብቀን 🙏🙏🙏 አሚንንን

  • @MartaWeld
    @MartaWeld6 ай бұрын

    አይ ሴት መሆን መከራው 😢😢😢😢😢 ያለፈበት ያቀዋን ህመሙን 😢😢😢 ፈጣሪ በያለንበት ቦታ ጣላ ከለላ ይሁነን አሜን

  • @user-kq7cc6ox5p

    @user-kq7cc6ox5p

    6 ай бұрын

    አይ ሴት ሞሆኖ መከራዉ ቡዙነው

  • @user-kq7cc6ox5p

    @user-kq7cc6ox5p

    6 ай бұрын

    😢

  • @tig59905

    @tig59905

    6 ай бұрын

    በጣም 😢እኔ ስደት ላይ ነኝ ሴት ልጅ አለኝ ሁሌ እፈራለው ግን ለ ድንግል ልጅ አደራ ብዬዋለው የሚጠብቀን አይተኛም 🙏🙏

  • @EmawaDemelash-pe4ol

    @EmawaDemelash-pe4ol

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @mihretmihra6018

    @mihretmihra6018

    6 ай бұрын

    Amen🙏🙏

  • @user-fq8qw9yo5g
    @user-fq8qw9yo5g6 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ሴት ወሆን ስቃይና መከራችን የበዛነው ወላሒ አላህ ይጠብቀን ቅመሞችየ ❤

  • @Melat____
    @Melat____6 ай бұрын

    እሱዋ እየተሰቃየች እነሱ ስለ ክብር ያወራሉ ስያስጠሉ ይች ሙቃዴስ የምትባለው እበት ስጠላት 😅😅🤣

  • @llovenoha

    @llovenoha

    5 ай бұрын

    እኔ ራሱ ገርሞኛል። ደግሞ ስለ ሙስጠፋ ታለቅሳለች ህይወቷ የተበላሸ ልጅ እያለች

  • @susukehara
    @susukehara6 ай бұрын

    ሴትነት እኮ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa6 ай бұрын

    ዉይ ከምንም በላይ መደፈር ይከብዳል ሁሌየ ስታያቸዉ ማስታወስ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀን

  • @user-kl8nh3lu2e
    @user-kl8nh3lu2e6 ай бұрын

    ውይ ኣንድ ቀን እኔና ጓደኛየ የገጠር ልጆች ነን እና 9ኛ እና10ኛ ክፍል ከቤተሰብ ረቀን ቤት ተካራይተን እየነሩን ከዛ ቅዳሜና እሁድ ቤተሰብጋ በእግራችን እንሀዳለን ከዛ ስንሀድ ሁለት ወንዶች ልደፉሩን ስሉ እና ኣመለጡንሰዎች ረዱን ስያስፈራ 😢😢

  • @sasab2001

    @sasab2001

    5 ай бұрын

    እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y6 ай бұрын

    ሰትነት እኮ በጣም ከባድ ነዉ🥺😥😥

  • @natshoa
    @natshoa6 ай бұрын

    በድጋሚ እያየሁት ነው 💙💙💙❤

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b6 ай бұрын

    ተጋሩ ኣለኹም ዶ ኣብዚ😍

  • @user-op5pi4is7w

    @user-op5pi4is7w

    6 ай бұрын

    እወ እነሀና ኣፍጥና😂❤

  • @HhHsh-st7cg

    @HhHsh-st7cg

    6 ай бұрын

    እንሀኒ ጓል ምኻን መከራ ጥራሕ😢😢😢😢

  • @sabaseyum

    @sabaseyum

    6 ай бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @galtigray4567

    @galtigray4567

    6 ай бұрын

    Alena

  • @TfJf-jb4rv

    @TfJf-jb4rv

    6 ай бұрын

    ኣለና 🥰

  • @user-cs1ek9pd7f
    @user-cs1ek9pd7f6 ай бұрын

    ሴት መሆን ለራሱ መከራ ነው 😭😔

  • @user-sn2hz2zu1l

    @user-sn2hz2zu1l

    5 ай бұрын

    ፊልም መሆኑን እረሳሽው እንደ😂😂😂😂😂

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez11 күн бұрын

    ከሪም ለደቂቃ ስሜት ብሎ እዳ ውስጥ ገባ እንደከሪም የተጨነቀ ሰው የለም ሴት መሆን መከራ ነው እኔም ከብዙ መከራወች ቡሀላ እዚህ ደረስኩኝ ብቻ አልሀምዱሊላ😢😢😢😢

  • @hanaasres
    @hanaasres6 ай бұрын

    ስሜትን እኔ አዉቀዋለሁ ማርያም ከባድ ነዉ ባይነኩኝም ድንጋጤዉ ከባድ ነበር😢😢

  • @susukehara
    @susukehara6 ай бұрын

    ተባረኩ አቦ ሁሌ ሁለት ሁለት ልቀቁልን❤❤❤

  • @bdhf9370
    @bdhf93706 ай бұрын

    .ሙቃድስ በሳቅ ልገለኝ ነዉ ዱሮም እሚያዉደለድል ሰዉ መጨረሻዉ ይህዉ ነዉ አላለችም😂😂😂

  • @nobu7498

    @nobu7498

    6 ай бұрын

    እጠላቸዋለሁ

  • @Sariy177
    @Sariy1776 ай бұрын

    አይ ሴት መሆን 😢 መከራዉ ብዛቱ ህመሙን የሚያቀዉ የደረሰበት ብቻ ነዉ እህቶች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠበቃችሁ

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f6 ай бұрын

    የስስ ሁለት ክፋል ነውዴ የተለቀቀው ካለሁበት ድብርትና ስደቴ ሚያስረሱኝ የቱርክ ፉልም ብቻ ነው❤❤

  • @Kaltubehabeshatube

    @Kaltubehabeshatube

    6 ай бұрын

    የማለዳ ወፍን🐦ተመልከች ጭንቀጥሽን ሁሉ ነው የሚያጠፋው ሲበዛ አስቂኝ ነው የምር😂😂

  • @danaittesfay4046

    @danaittesfay4046

    6 ай бұрын

    ​@@Kaltubehabeshatube የት ላግኘው

  • @ktube8920

    @ktube8920

    5 ай бұрын

    ​@@Kaltubehabeshatube በአረበኛ አይቸዋለሁ 😂😂 ልቤን አሞኝ ያቃል ጂጂ ና ሙዘፈር 😂😂😂

  • @hanlove412
    @hanlove412Ай бұрын

    እሱ ለመንካት የሚሳሳላትን እጮኛውን አበላሿት የስንቱ ህይወት እንደዚ ተበላሸ ለሰከንድ ስሜት የዘላለም ቁስል ለሴቷ እረ እንዲ የምታረጉ ወንዶች በአለም ላይ መታሰር እረፍት ነው መቁረጥ ነው አደባባይ

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k5 ай бұрын

    ሴት መሆን ችግር ነው አይዞሽ ፍጥማ ጓሎ😢😢😢😢😢

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic6 ай бұрын

    Kana tv 📺 thanks 🙏 for bringing old memories 😂😂

  • @user-rf1iy9xw3k
    @user-rf1iy9xw3k6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ሠላም የሀገሬ ልጆች ባላቹሁበት ሠላማቹሁ ይብዛልኝ ውዶቼ

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck5 ай бұрын

    የወንድሟ ሚሰት ግን ሰታናድደኝ

  • @fghifghjisamri7331
    @fghifghjisamri73316 ай бұрын

    Fatumae gule meskin😢😢😢

  • @lapulga246
    @lapulga2466 ай бұрын

    Best drama of kanas all time

  • @90ETHoldmusic

    @90ETHoldmusic

    6 ай бұрын

    Oh yeah ❤

  • @user-op5pi4is7w
    @user-op5pi4is7w6 ай бұрын

    ዋው ሁለት ክፋል ደስ ይላል ❤🎉

  • @MekediTeget

    @MekediTeget

    4 ай бұрын

    መውረድፈልገነኅ

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b6 ай бұрын

    የሚገርመው የእስዋ ስቃይ የሚረዳ ሰው የለም ስለውርዴት ብቻ ነው የሚያስቡት

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg6 ай бұрын

    እኔ ኣዉቀዉ አለሁ ለዛዉም በየመን በርሃ 15 ዓመቴ ነበር አሁን 19,ዓመቴን ጨርሻለሁ ሁኖም ግን ፍቅረኛ ወይም ባል ለማግባት ከብዶኛል ዝብዬ ከወዶች ጋር ከወሬ ዉጭ የጠበቀ ግንኙነት 😢😢😢

  • @DaneAbera-de9ns

    @DaneAbera-de9ns

    4 ай бұрын

    Ayzoshign

  • @eyerusgetachewbetamtechnke5682
    @eyerusgetachewbetamtechnke56826 ай бұрын

    Gen yemstfa enat yewuntnga enatu tmslalech fiton eyot

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha84756 ай бұрын

    ይቅርታ ተመልከቶች ለመልቀስ ሞክሬ ናበር ግን ያማዳምን ሹኩርት ስከትፍ እንበዬ አለቃ🤦‍♀️🤷‍♀️ 😂😂😂አዝናለው ምንም መድራግ አልችልም

  • @madinamadina1573

    @madinamadina1573

    6 ай бұрын

    😂😂

  • @user-el8vh9xh2p
    @user-el8vh9xh2p5 ай бұрын

    ይህ ህመም መቼም የማይጠፋ ህመም እንደሆነ ታውቃላቹ ? ሴትነትሽን እንድትረግሚ ና ይቺን አለም እንደ ኢ ፍትሀዊ ነው ሁና የምትታይሽ😢😢😢

  • @RAl3442
    @RAl34426 ай бұрын

    የረቢ 😭😭

  • @user-bg7vr4gv5t
    @user-bg7vr4gv5t6 ай бұрын

    አረ ልቀቁልን ቅጣት ክፍል 4

  • @-cp1fw
    @-cp1fw4 ай бұрын

    አይ ወዶች አፈርብሉና አይይ 😢😢😢ሴት መሆን ፈተናዉ 😢😢የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ😢😢😢😢

  • @Rahma-kf4fe

    @Rahma-kf4fe

    3 ай бұрын

    ሴት መሆን አይደለም ሴቶች የምንቀሳቀስበትን ወቅት ማወቅ አለብን

  • @Hdjejeojee-uo4yh
    @Hdjejeojee-uo4yh6 ай бұрын

    ምን ትመሥላለይ ይች ትልቅ ሤት😢😢😢😢

  • @user-rb1re8gm4g
    @user-rb1re8gm4g6 ай бұрын

    ምድነዉ በፊት የታየ ነገር የምለቁት

  • @user-rp4ve5vb1v
    @user-rp4ve5vb1v2 ай бұрын

    ማርያምን የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔ማነው እንደኔ በእባ እየታጠበ ያየው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @besan5463
    @besan54636 ай бұрын

    ሙቅ አደስ ነዉ ሙቅ የሚላት ሴትዮ ገና ከሁኑ ጨጋረዬን እየላጠችዉ ነዉ🤛🤛🤛 😅

  • @sofiya8030

    @sofiya8030

    6 ай бұрын

    አድስ ሙቅ😂😂😂😂

  • @allahkarim5390

    @allahkarim5390

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም ይች ሙቅ

  • @jggehgd6433

    @jggehgd6433

    6 ай бұрын

    😂😂😂

  • @fozisaditube4934

    @fozisaditube4934

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂እኔም

  • @Semera-od3pg

    @Semera-od3pg

    6 ай бұрын

    እኔስ ብትይ አቃጠለይኝ ሆ 😂😂😢

  • @user-eq4pw9hq8v
    @user-eq4pw9hq8v6 ай бұрын

    😢😢😢እህ 💔💔💔 እውነት ነው የሚመስለው

  • @MimiMimi-qh8yc
    @MimiMimi-qh8yc3 ай бұрын

    uuuuffff ay set mehon min sikay new😢😢😢

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s4 ай бұрын

    ሸርሙጣ ወዶች ናቸው ወላሂ ፈጣሪ ይድፋችሁ ልጅቱ ሚሥኪን ናት የሚሏትን አሠማምጅ😊😊😊😊

  • @besan5463
    @besan54636 ай бұрын

    ሳይለቀቅ ኮሜንት የወሬ ጥማት ተነሱ መዳም አየተጣራች ነዉ😂😂😂😂

  • @rehma-oj5rg2fb

    @rehma-oj5rg2fb

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-em3jr5nz9y
    @user-em3jr5nz9y2 ай бұрын

    ወዶች ፈጣሪ አምላክ በላ ያዉርድባቹ😭😭😭😭

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t6 ай бұрын

    እኔን ያሳዘነኝ ከሪም ነው እፍፍፍ ተስቃየብኝ እኔ ልስቃይልህ የኔ የዋህ 😪

  • @Rahmat-fw5bp

    @Rahmat-fw5bp

    6 ай бұрын

    እኔ አናዶኛል ቁሞማየት የለበትም ነበር 😢😊

  • @bdhf9370

    @bdhf9370

    6 ай бұрын

    .የከሪም ጥፋት ነዉ እሱ ነዉ ያሳያቸዉ

  • @user-op5pi4is7w

    @user-op5pi4is7w

    6 ай бұрын

    ግን ኣብረው ነው የምሆኑት❤😢

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    6 ай бұрын

    @@Rahmat-fw5bp እሱ ምንም አያውቅም ምክንያቱም ቀምሶ የማያቀውን አደንዛዥ እፅ ቀሞሶ ጦዞል እኮ እራሱን አያውቅም በስአቱ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed96846 ай бұрын

    የፋጡማ ወንድም ምንም አይረባም ወንድች ገና ዛሬ ዘገነንኝ

  • @marytigest3054

    @marytigest3054

    5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j5 ай бұрын

    ሰሞኑን 😅ሰክረዋል😅በቀን 2ጊዜ ይለቃሉ😅

  • @Popo-ym6ro
    @Popo-ym6ro6 ай бұрын

    Uuuuuuuufe sikayi😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Besufikad_wolde
    @Besufikad_wolde6 ай бұрын

    አረ መንታ ገፅን የኮሪያውን ቅዳሜ እና እሁድ ልቀቁልን

  • @user-vm4dr6wh8r
    @user-vm4dr6wh8r5 ай бұрын

    ይች ሙቃደሥ ተብየዋን ወዴት በጣልኳት😮😂😂😂

  • @marrymarry1903
    @marrymarry19036 ай бұрын

    ሴትመሆን መከራነው 😭😭😭😭😭😭

  • @medkesmekdes
    @medkesmekdes6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b6 ай бұрын

    ሴት ሞሆን💔😥

  • @habtamkitaba4594
    @habtamkitaba45946 ай бұрын

    ሴት መሆን መከራ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest31756 ай бұрын

    ከሪም የኔነው አርፍቹህ ተቀመጡሴቶች 😮😅😅😅

  • @MahmoudAhmad-bw2hm

    @MahmoudAhmad-bw2hm

    6 ай бұрын

    ላንቺ ደስ ብሎኛል ማንም እንዳይነካብሽ

  • @MahmoudAhmad-bw2hm

    @MahmoudAhmad-bw2hm

    6 ай бұрын

    አብሽሪ ማንም አይወስደዉም

  • @tigesttigest3175

    @tigesttigest3175

    6 ай бұрын

    ​@@MahmoudAhmad-bw2hmእሽ 😂😂😂😂😂

  • @tig59905

    @tig59905

    6 ай бұрын

    የኔ ፈረሀት ነው❤

  • @user-yx5vw1xb6b

    @user-yx5vw1xb6b

    6 ай бұрын

    ኣይደል😂😂

  • @user-md3yy3uz2u
    @user-md3yy3uz2u2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic6 ай бұрын

    6:14 oh lord 😢😂😂

  • @ganethailu7156
    @ganethailu71566 ай бұрын

    😢😢

  • @user-lg4yl4xw5s
    @user-lg4yl4xw5s6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp6 ай бұрын

    አደኛ ካልሆኩ ኮሜት አልፅፍም😢😢😢😢

  • @samirasamirasamira5724
    @samirasamirasamira57244 ай бұрын

    😭😭😢😢

  • @user-gv4wi7zl4p
    @user-gv4wi7zl4p6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MedanitMogos-fl7bo
    @MedanitMogos-fl7bo3 ай бұрын

    ጨካን እናት😢😢😢😢

  • @mekyimekyi7584
    @mekyimekyi75846 ай бұрын

    ሴት መሆን😢😢😢😢😢ፋታና ነው😢😢

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray46876 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @baliyootube935
    @baliyootube9355 ай бұрын

    Omg 😢😢😢

  • @lilitylility4864
    @lilitylility48646 ай бұрын

    እይ ሴት ምሆን 😢😢

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n6 ай бұрын

    ሙቅየ ዘና ነውኮ የምታረገው😂😂

  • @yosefayalew6338

    @yosefayalew6338

    4 ай бұрын

    ምኗ ነው ደስ የሚለው እጅግ በጣም መጥፎ ሰው ነች

  • @GgvvFfff-mh5vg
    @GgvvFfff-mh5vg6 ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7e6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይየሴትአሳር

  • @medicolove19
    @medicolove195 ай бұрын

    ሙቃዴስ ኣቃጥላ ልትገለኝ ነው ደሞ ስለ ሙስጣፋ ያለቅሳሉ ምድረ ሁላ😥😂

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q6 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-qw7wx3vj3y
    @user-qw7wx3vj3y6 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zuzubintebaba1954
    @zuzubintebaba19548 күн бұрын

    አፈር ብሉ ወንዶች ለግዛዊ ስሚታቹ ብለች ህዮታችንን ተበለሹተለቹ😢

  • @uadh7751
    @uadh77516 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xl1dn9ro2y
    @user-xl1dn9ro2y5 ай бұрын

    ❤😍😍😍😍😢😢

  • @user-vz1rt5ek2u
    @user-vz1rt5ek2u6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢❤

  • @user-rb8ve5fo1n
    @user-rb8ve5fo1n5 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @aass9542
    @aass95425 ай бұрын

    አይ ሴት መሆን😢😢😢😢😢

  • @user-vm4ud8er2l
    @user-vm4ud8er2l6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @qwertyuiop-7927
    @qwertyuiop-79276 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube49346 ай бұрын

    እኔ የሰለቸኝ የታዬ ድራማ ማየት

  • @gjgfg1247
    @gjgfg12475 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😮

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun6656 ай бұрын

    ሙቃዲስ ተብየዋ ስታናድድ😏😏👊

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq6 ай бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oz6vo7ul1e
    @user-oz6vo7ul1e6 ай бұрын

    ቆይ ግንኮ ከሪም አላደረገውም ሚስኪን የኔ ባል አይ ዞን አለሁልህ😂😂😂

  • @user-fe7xs3jc7f

    @user-fe7xs3jc7f

    6 ай бұрын

    የመጣ ሸባላ ሁሉ ባህላችን ነው ኣይደል😂😂

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm38585 ай бұрын

    ኣይ ሴት መሆን በኡነት ኣልቅሼ ኣልበቃ ኣለኝ 😥🥺😥🥺

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe3 ай бұрын

    ወዶች ወዶች አትበሉ ሴቶችም የምንቀሳቀስበትን ሰአት ማወቅ አለብን

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y6 ай бұрын

    ምቆዶሱ በጣም ጪካን ነኝ ሰይጣን😭🤕

  • @Fwuvuj48duvrv
    @Fwuvuj48duvrvАй бұрын

    😮😮😮😮

  • @SheeShee-fm6er
    @SheeShee-fm6er29 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vm4dr6wh8r
    @user-vm4dr6wh8r5 ай бұрын

    ሙሥጠፋ ትላለች ደግሞ ይችኛዋ ቱቱ እሡ እደተደፈረ🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray46876 ай бұрын

    💓💓💓💛💛🏘🏘

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b6 ай бұрын

    ኣንድዋ ሴትዮ ግን ምን ኣይነት ኩፉ ናት ኤጭ

  • @user-hw1gq5yr2w
    @user-hw1gq5yr2w6 ай бұрын

    ማንኛው ነው የደፈራት

  • @DeaconYeabkal

    @DeaconYeabkal

    6 ай бұрын

    መጀመሪያ ኤርዶን ከዛ ሰሊም በመጨረሻም ቩራል በየተራ ደፍረዋታል ከሪም ግን ምንም አላደረገም።

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k2 ай бұрын

    አይ ሴት መሆን መከራ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yado.SabikDOli
    @Yado.SabikDOli6 ай бұрын

    🤭🤭🤭🤭🤭

  • @ayishaferejaabido1595
    @ayishaferejaabido15956 ай бұрын

    በአላህ ዱወ አርጉልኝ ከፍቶኛል😢😢😢😢

  • @shqmemndgrdn-il6zl

    @shqmemndgrdn-il6zl

    6 ай бұрын

    አብሽር የልፈል

  • @madinamadina1573

    @madinamadina1573

    6 ай бұрын

    አይዞሽ ዱአርጊማሬ ❤

  • @user-ps7he6ug8q
    @user-ps7he6ug8q6 ай бұрын

    አረ ከሪም የኔ ነው አርፍሽ ተቀመጭ እያዳድሽ

  • @BetiBetina-uf1mj

    @BetiBetina-uf1mj

    6 ай бұрын

    ከሪም የኔ ብቻ ነው እረፍ😂😂😂

  • @gjfh2450
    @gjfh24505 ай бұрын

    አይሴትነት

  • @iloveu5348
    @iloveu53486 ай бұрын

    እቺ ሙቃዴስ የምትባል ምላሷ 😳

  • @Hermelanegese

    @Hermelanegese

    6 ай бұрын

    አቃጥላ ነው የምደፋው ☹️😏

  • @susukehara
    @susukehara6 ай бұрын

    2ለቶቹ ወዶች ኩዚና ጉኒ ናቸው አይደሉም

  • @tigiray975

    @tigiray975

    6 ай бұрын

    ጉን ነዉ ኩዚ የለም

  • @MeriBihon

    @MeriBihon

    6 ай бұрын

    ኩዚ የለም ጉኒ አለ

  • @zeyneba3439

    @zeyneba3439

    6 ай бұрын

    ሠሊም ልክ ኩዚን ይመሥላል

  • @tigiray975

    @tigiray975

    6 ай бұрын

    አዎ ይመሳሰላሉ

  • @susukehara

    @susukehara

    6 ай бұрын

    @@zeyneba3439 አወ ይመስላል

Келесі