ቀኑ ደርሷል በሉ አስተግፊሩሏህ/ የሙሃመድ አወል አስተማሪ ነሺዳ

በዱዓች አትርሱት

Пікірлер: 242

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne69132 жыл бұрын

    ዱዓ አድርጉለት ወንድማችንን ስለበጎነቱ መስክሩለት አሏህ ይዘንለት

  • @user-xz1gw4xy4y

    @user-xz1gw4xy4y

    2 жыл бұрын

    አላህ ይረሀማችዎ በዙ ጥሩ ሥራዎችን ሠርተዋል አላህ ኸይር ስራቼውን ይቀበላቼው ያረብ

  • @user-wb3ie5rz2t

    @user-wb3ie5rz2t

    2 жыл бұрын

    እኛ ምስክር ናልአላህይቀበለን፣ ማረፉውጀነተልፉራዶሲያርግለት። እኛወደናልአተምዉደድልያረብእዚነትህ።ለገስውቤቱን፣ኑረአርግለት፣ሙሀመድአወል፣ሁለይምእንወዲሀለን፣እኛምወዳተመጪውቸነንአላህይዘንልን

  • @user-to5lc7it3p

    @user-to5lc7it3p

    2 жыл бұрын

    አላህ የጄነት ሙሸራ ይበለቸው/ኩን ፈየ ኩን ዋ.ነፍሴ

  • @user-me7uy9wd4s

    @user-me7uy9wd4s

    2 жыл бұрын

    አላህ ከአርሽጥላ ያርገው

  • @hzbzbzbs615

    @hzbzbzbs615

    2 жыл бұрын

    አላህጀነተልፍርድወስይወፍቀዉ

  • @hammedhammed6696
    @hammedhammed66962 жыл бұрын

    አላህ ይዘንልህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ እኛም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y3 ай бұрын

    ኢላሂ ጀነተል ፊርዶስን ወፋቅልን ያረብ

  • @user-px1yk3jh6c

    @user-px1yk3jh6c

    2 ай бұрын

    Amin ya reb🤲🤲🤲

  • @RahmetMohammed-gh4zy
    @RahmetMohammed-gh4zy3 ай бұрын

    አላህ የጀነት ያርግህ 😢😢😢😢😢

  • @user-ij9tt4jb6t
    @user-ij9tt4jb6t3 ай бұрын

    ፉቅር ሰው አላህ ለጀነት ይበልህ

  • @EbrahimJabir
    @EbrahimJabir4 ай бұрын

    አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ 😢😢

  • @user-yz5pg7is9t
    @user-yz5pg7is9t2 жыл бұрын

    አላህ ይዘንልህ ያረብ______የኛንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን ______ ያረብል አለሚን

  • @user-ol4hx3zy8m
    @user-ol4hx3zy8m2 жыл бұрын

    አላህ የጀነትን በር ይክፈትልህ ያረብ

  • @user-sw5my7ds7p
    @user-sw5my7ds7p2 жыл бұрын

    አለህ በደገጎች ጎሮቤት የዲረጋዉ ያራቢቢቢ🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍 ነቢስ ሁሉ ሞተን ቀማሸ ነት አለህ ይዛንሊን ያራቢቢ🌹🌹🌹🌹

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI2 жыл бұрын

    አይ ሞት ሥንቱን ወሠደው ያአሏህ አሟሟታችን አሣምርልን ያረብ ወሏሂ ማመን ነው ያቃተኝ አሏህ ጀነተል ፊርዶሥን ይወፍቅህ ለቤተሠቡ ለልጆቹ ለወዳጅ ዘመዱ አሏህ ሠብሩን ይሥጣቸው

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh6 ай бұрын

    አለህ ጀበነተል ፊርዶስ ያበሺርህ ኡሁን ያለነበትንኡከኒም አለየቹ 😢 ሰው ከፊቶ ኡለሞችለኒም በጥይት መግደል ጃሩ 😭😭

  • @gutu7477
    @gutu74772 жыл бұрын

    አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑርህ አይ ዱኒያ ውስጤ ማመን አቃተው

  • @ReshadMuktar
    @ReshadMuktar3 ай бұрын

    አላህ በጀነት ያባሽርህ

  • @hayathussen7404
    @hayathussen74042 жыл бұрын

    አላህ ማረፊያክን ጀነተልፍርዶስ ያድርግልህ አላህ መልካም ስራህን ሁሉ ይቀበልክ እኛ የሱው ነን ወደሱው ተመላሾች ነን

  • @user-xs8yb2nt7z

    @user-xs8yb2nt7z

    2 жыл бұрын

    አላህ ማረፈያክን ጀነተልፋርዶስ ያድርግልህ አላህ መልካም ሰራህንሁሉይቀብልክእኛየሱውነንወደስተመላሺችን ነን

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 жыл бұрын

    አይ ሞት አላህ መጨረሻንን ያሳምርልን ኩሉ ነፈሲን ዛሊቀቱል መዉት😭😭😭

  • @AsQw-gv2sj
    @AsQw-gv2sj5 ай бұрын

    ያረብ ዬአላህ ጄነተልፊርዶስ ይወፍቀው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wy1js8sg8b
    @user-wy1js8sg8b2 жыл бұрын

    አሏህ ይርሃምህ እኔ ነሽዳ አልወዲም ግን ሙሃመድ አወልን ስሰማው ከልቤ ነው የሚሰማኝ ሱብሃን አሏህ አሁን ያለንበትን ጊዜ ነው የሚያመላክተን

  • @KebebushJorga
    @KebebushJorga25 күн бұрын

    ነሺዳህ ሁሉ አስተምረዋል ህይወቴን ቀይሮታል🎉🎉 ለሌሎችም ያው እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ይዘንልህ😢😊

  • @EdrisZeyne
    @EdrisZeyne3 ай бұрын

    Allah yizenlk yejenet yargk

  • @Rahimetjafer
    @Rahimetjafer3 ай бұрын

    አላህ ይዘንልህ በጣም ነው ነሺዳህን የምወደው

  • @JakeJj-vb5im

    @JakeJj-vb5im

    Ай бұрын

    አለህየ ጀነትየ በለህ😢😢😢😢😢

  • @ababab-rr2bv
    @ababab-rr2bv3 ай бұрын

    አላህ ይዘንልህ ጀግናው

  • @lelosirna9995
    @lelosirna99955 ай бұрын

    አላህ ይዘንለት አኛን እንዳስተማረን አላህ ጀነትን ይወፍቀው

  • @RaheRahmi
    @RaheRahmi3 ай бұрын

    Allah yezenlh allah jenetn yewefkeh

  • @kayirutemam
    @kayirutemam3 ай бұрын

    አላህ ይርሃሚ

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p2 жыл бұрын

    ማኖርህንም ሰታይ መሞትህንም አትርሳ ወዳጄ ሰትኖር የሚጠቅምህንም ሰትሞት የሚከተልህን ሰራ "!!!/ኢላሂ

  • @tube-jj1dr
    @tube-jj1dr3 ай бұрын

    አላህ የተሻለ አገር ያርግልህ ይሄ ነሽዳህ አሁን ያለንበትን እያንዳንዷን ሁኔታ የሚገልፅ ነው !!😢😢 አላህ ይማርህ ሞክሼ😭😭😢😢

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd3 ай бұрын

    ሱበሀንአላህወላሂአሁንያለንበትነውወገን፡፡ወደንአደለም፡፡የምንባላው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔአባትአላህይዘንልህ

  • @fatuma675
    @fatuma6752 жыл бұрын

    አላህ ይረህመው እኛንም ተውባ አላህ ይርዙቅነ ያረብ ኡጉሉ አሚን ያኡመተ ኢስላም

  • @user-ce2wt1ty2e

    @user-ce2wt1ty2e

    3 ай бұрын

    አሚንንንን. ዉደ

  • @user-ce2wt1ty2e

    @user-ce2wt1ty2e

    3 ай бұрын

    በዱአ. አንረሳ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj2 жыл бұрын

    *ያረብ ወንድማችንን ጀነተል ፊርዶስ ወፍቀዉ*

  • @kedejayesufahmed4639
    @kedejayesufahmed46392 жыл бұрын

    አላህይዘንለት. አይዱኒያ ያኢላሒ. የሁላችንንም. መጨረሻ. አሳምርልን

  • @ShamsiaAbdullah
    @ShamsiaAbdullahАй бұрын

    አስትግፈሩላህ ብለናል አላህ ይቀበለን ቶዉባችንን ሁላቹም እምነት ብሉ

  • @RrEr-b6w
    @RrEr-b6w14 сағат бұрын

    Allah yejenet yadrglh

  • @user-we3of1zr5z
    @user-we3of1zr5z3 ай бұрын

    ጀነት ትዎጥህ ❤❤

  • @AbuMidaso
    @AbuMidaso21 күн бұрын

    Rabbiin jeenatul firdoosii haa wofaquuf.

  • @HalimaSaid-fp9yy
    @HalimaSaid-fp9yy7 күн бұрын

    አላህ ይማርህ እኛንም መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf53012 жыл бұрын

    አይ ዱኒያ ኻቲማችንን ያሳምርልን ዶክተር ዘይኔ አላህ የጀነት ይበለው ቀብሩንም አላህ ያስፋለት የጀነት ጨፊ ይሁንለት የጀነት በሮች ይከፈትለት የጃሀነብ በሮች ይዘጉለት ያረብብብብብብ ሞቲን በሻአዳ ኑሮየን በኢባዳ ኢላሂ

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz2 ай бұрын

    አላህ ለጀነት የበላቹክ❤❤❤

  • @ZZz-cj5zx
    @ZZz-cj5zx3 ай бұрын

    Saw,መሀመድዬ አለ ጀነትል ፉደኡሲ፡ይወፉቅይ

  • @user-ro4bs2bg5h

    @user-ro4bs2bg5h

    3 ай бұрын

  • @user-pd1ui1lm8q
    @user-pd1ui1lm8qАй бұрын

    አላህ ጀነተልፋረዱሰይወፍቅህ

  • @KebebushJorga
    @KebebushJorga25 күн бұрын

    አላህ ይዘንልህ😢

  • @user-mb6kh4ih6x
    @user-mb6kh4ih6xКүн бұрын

    አላህየጀነትይበልህ

  • @RehimaHasen
    @RehimaHasenАй бұрын

    አላህ ፡ጀነተል፡ፍርዶስ፡ይፈቅህ

  • @hanihusen9131
    @hanihusen9131Ай бұрын

    አላህ ጀነተ ፍርዶስን ይወፍቅህ ያረብ😢

  • @user-tk8md2ht2g
    @user-tk8md2ht2gАй бұрын

    ሥለ አንተ ሞት እያወራን ወድሜ ጋር በሳምት እሱም ሞተ በድገት ይህ ገጠመኝ መቸም አረሳዉም አላህ ይዘንላችሁ እናትም አባት የለኝ እሱ ነበር የደስታየ ምንጭ አልሃምዱ ሊላህ ስለ ሁሉም ከአላህ የበለጠ አዛኝ የለም በአላህ የበለጠ ልብን ጠጋኝ የለም

  • @DreamOmar-uf4fi

    @DreamOmar-uf4fi

    22 күн бұрын

    የኔውድ እኔምየለኝ አላህበቂያችንነው

  • @user-fz4ts4qq5q

    @user-fz4ts4qq5q

    15 күн бұрын

    የኔ ውድ አላሕ ሶብር ይስጥሽ

  • @user-ec3jl2mj8w

    @user-ec3jl2mj8w

    20 сағат бұрын

    😅❤❤❤❤❤❤​@@user-fz4ts4qq5q

  • @kokeb663
    @kokeb6632 жыл бұрын

    ያ አላህ ኩሉ ነፍሱል ዛኢቀተል ሞውት አላህ ጀነተል ፊርዶዎስ ይወፍቅህ

  • @sulamntoyba9990
    @sulamntoyba99902 жыл бұрын

    *አባታችን አላህ በጀነትያበሽርክ*

  • @user-ez9ku6xl7r
    @user-ez9ku6xl7r2 ай бұрын

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ 😢😢

  • @user-lp2pi4rj7e
    @user-lp2pi4rj7eАй бұрын

    ALAH grfewsel jenett 😢😢😢😢

  • @amirajahar9651
    @amirajahar96519 күн бұрын

    Allah.yerhamih

  • @MadinaOmar-vp5iv
    @MadinaOmar-vp5iv21 күн бұрын

    አላህይማርህጀነትይወፋቅህ

  • @user-bq2sy3mu1s
    @user-bq2sy3mu1s3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Ayezoh Alah jenetel fredose yaderegleh.amin

  • @NasKor-pm5pd
    @NasKor-pm5pd3 ай бұрын

    Alha yimarih

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y2 жыл бұрын

    ባትሸርቱት ጥሩነው የበፊቱብቻ ይበቃናል አይ መቃጠል ነው መቼም የአላህ ውሣኔ ነው በነሡ ምትክ ሌላ ሠው ቢሞት ይባል ነበር ግን የአላህ ውሳኔ ነው አላህ ከሚወዷቼው ከሠሀቦችና ከነብያቶች ጎን ይሠልፋቼው ያረብ

  • @kubnakubna2288
    @kubnakubna22882 жыл бұрын

    አላህይራህማቸው ወይ ዱንያ ሺ አመት ላኖረባት ታታልለናለች አላሁመ ያሙቀለበል ቁሉብ ሰብትሊ ቀልቤ አለ ድነክ ኣላህ ይዘንል እንመለሥ ወደራሣችን አኼራችንን እናሥታውስ መጨረሻችችንን ያሣምርልን

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y2 ай бұрын

    ዱዓ፡አርጉለት፡ጀናት፡ፍርዶሲ፡ያዉፈቀዉ😢😢😢😢😢

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba81964 ай бұрын

    አለህ ጄነት ፊርዶስ ይዋፊቅህ ያራቢ😭😭😭😭

  • @yesuf4704
    @yesuf47042 жыл бұрын

    አሏህ ይራህምክ ከውሥጤ አጠፋመረ መቼም😭😭😭

  • @NajatAthyobya

    @NajatAthyobya

    5 ай бұрын

    ‏‪3:05‬‏

  • @user-ku7vm9vn9l
    @user-ku7vm9vn9l6 ай бұрын

    allah yrahma agnanm allah ytebken🤲

  • @user-mr8em9fi9d
    @user-mr8em9fi9dАй бұрын

    ❤አለሀ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @SmilingCamel-wi4dy
    @SmilingCamel-wi4dy5 ай бұрын

    አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ አላህ ይዘንልህ

  • @user-be2vs5kf7l
    @user-be2vs5kf7l5 ай бұрын

    አላህ ጀነተልፊርዶስን ይወፍቀው ይች አለም ደጋጎችን አታኖርም😭😭😭😭😍😍

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l2 жыл бұрын

    የረህሙሏህ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍዉ ያረብ ኩሉ ነፍሴ ዛኢቀተል ሞት ቀማሽ ናት አላህ ይዘንላቸዉ ያረብ አይ ዱኒያ

  • @leylaali488
    @leylaali4882 жыл бұрын

    ወላሂ ሣህ በትክክል አላህ ጀነተል ፊርዶሥ ያርብ አሁንሥ የመልቂያማ ቀርቦአል አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን አሚን በሉ ውዶቼ

  • @mekiabdutube1792
    @mekiabdutube17922 жыл бұрын

    አላህ የረሀመው የግፍርሉ የስክኑ ፍርዶስ አእላ

  • @bint4181
    @bint41812 жыл бұрын

    አላህ ይራህመው እኔ ነሺዳውን አዳም ጨው አላቅም. ከሞተ ወድህነው ሁሉም ስው ሸር ሲያደርገው ያደመጥኩት

  • @hdxhdh1791
    @hdxhdh17912 жыл бұрын

    አለህ መጨረሸህ የሰምረልኪ የረብ ፈረደስን ጀነት የረብብብ 💔💔💔

  • @user-sc6vk9jh3l
    @user-sc6vk9jh3l3 ай бұрын

    አላሀ ጀነታል ፊሪዶሲ ይዎፊቃሁ😢😢

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth25604 ай бұрын

    Allah jenetel ferdosn yiwefiqh yarebi

  • @user-gv6ww7jw9c
    @user-gv6ww7jw9c2 жыл бұрын

    Allah Jentule Freduos yewefkawe Allah yerhamo 😭😭

  • @user-si2ek8rh7r
    @user-si2ek8rh7r2 жыл бұрын

    አይዱኒያ አላህ ይዘንለት ያረብ

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube44552 жыл бұрын

    አላህ ቀብሩን ኑር ያድርገው እኔስ አልቅሸም አልወጣም አለኝ💔💔💔

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad3 ай бұрын

    አላህ፡ጀናተል፡ፍርዶስ፡ይወፍቀው

  • @asnaqJ
    @asnaqJАй бұрын

    አላህይዘንልህ

  • @user-cb3gx7zj8j
    @user-cb3gx7zj8j3 ай бұрын

    አላህይዘንለትያረብ😭😭😭😭😭

  • @user-yb7cp2zg7j
    @user-yb7cp2zg7j2 жыл бұрын

    ማረፌያውን الله سبحانه وتعالى ያሳምረልት ያረብ

  • @user-pf1sj3dx4m
    @user-pf1sj3dx4m4 ай бұрын

    Alah jenet frdos ywefkh

  • @user-wu2jn7jy8h
    @user-wu2jn7jy8h6 ай бұрын

    ያረብሙሀመድአቦልሳላህነፈስህንለጀነት

  • @user-bq2sy3mu1s
    @user-bq2sy3mu1s3 ай бұрын

    Alah Janet yewfekev h ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢 abate🕋🕋🕋

  • @user-tt4yk7hk6n
    @user-tt4yk7hk6n6 ай бұрын

    አይዱኒያ አለህ ይርሀምክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti4np7eh6x
    @user-ti4np7eh6x2 жыл бұрын

    ማረፊያህ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግልህ ወድማችን

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y3 ай бұрын

    ያረብ ያረብ ያረብ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt73022 жыл бұрын

    አላህ ጀነተል ፈርዶሰ ይወፍቅው ያረብ💔 አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ሱብህን አላህ

  • @SOFITUP
    @SOFITUP2 жыл бұрын

    አላህ ጀነተልፍረዱስ ይወፍቅህ መቸም ቢህን አረሳህም በህይወቴ እያለሁ በምንዉደዉ ነብያቺን ጎሮቢት ያድረገህ በአንተ ነሺዱቺ የኔህይወት ብዙ ተቀይሮል

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w5 ай бұрын

    ሰወደው ያረቢ ፈት እኮ ሙዝቃ ይዘፈን ነበረ በሖላነው ወደሙሲሊም የዞረው አይ ሞት

  • @AbubekerAemede
    @AbubekerAemede3 ай бұрын

    Yallhe

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube45563 ай бұрын

    አላህ ይዘነልህ

  • @medi1228
    @medi12282 жыл бұрын

    ጀነተል ፍረዶሰ አላህ ይወፈቆት ያረብ

  • @user-cd2zx4gq7h
    @user-cd2zx4gq7h2 жыл бұрын

    አላህ ጀነትን ፍርዶስን ይወፍቀው እኛም ሀቲማችንን ያሳምርልን

  • @HggVc-us9ie
    @HggVc-us9ieАй бұрын

    ala wkl❤❤❤❤😣😞

  • @user-km5xm4ef2t
    @user-km5xm4ef2t2 жыл бұрын

    የአላህአላህጀነትፊረዶስንይወፈቅህ

  • @fozimegareja2906
    @fozimegareja29065 ай бұрын

    አላህ ጀነተል ፊርዶውስ ይወፍቅህ

  • @user-lu3kx3qb5z
    @user-lu3kx3qb5z3 ай бұрын

    አላህ ጀነት ይወፍቀው

  • @user-tt4yk7hk6n
    @user-tt4yk7hk6n6 ай бұрын

    ሶለለህ አለሂወሰልም❤❤❤❤

  • @user-no2my7bm4l
    @user-no2my7bm4l4 ай бұрын

    አለህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ!!

  • @seadayimer9665
    @seadayimer96652 жыл бұрын

    አሏህይራሀማችሁ💔💔😭😭አይዱንያ

  • @Sada-rf6yj
    @Sada-rf6yj2 жыл бұрын

    አለህ የጄነት የድሪጋዉ የራብ

  • @user-nt1kp2sp2c
    @user-nt1kp2sp2c2 жыл бұрын

    አላህ አዛኝ ነው እሱ ካዘነላቸው ከደጋግ ባሪያወች ያድርገው ያረብ

  • @user-bl2kk5ix2n
    @user-bl2kk5ix2n6 ай бұрын

    አላህ የጀነት ያርግህ

  • @HabibaHassen-dv6zs
    @HabibaHassen-dv6zs3 ай бұрын

    አላህ ይዘንልህ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar71046 ай бұрын

    አላህ የርሀምክ ያረብ🙏

Келесі