ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022

Ойын-сауық

ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 607

  • @fikreselassieentertainment3809
    @fikreselassieentertainment3809 Жыл бұрын

    ፍቅረስላሴ (ባንኩ ነኝ) ትኩረት ሰጥቼ የሁላቹንም አስተያየት አንብቤአለው። እግዚኣብሔር ያክብርልኝ እወዳቹአለው አመሰግናለው። Thank You Netsebraq media respect ✊

  • @aledanaaledu4883

    @aledanaaledu4883

    Жыл бұрын

    💕💕💕💕

  • @yaredwelday6792

    @yaredwelday6792

    Жыл бұрын

    ትችላለ በቃ ይመቸህ እኔ ብጣም ነው የምወድህ በርታ 😍❤️❤️

  • @fikreselassieentertainment3809

    @fikreselassieentertainment3809

    Жыл бұрын

    Amesegenalew betam

  • @wazircell8936

    @wazircell8936

    Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድህ ትችላለህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @Zena926

    @Zena926

    8 ай бұрын

    ትችላለህ በሮ ቀጥልበት I am from uk 🇬🇧 አድናቅህ ነኝ😮

  • @fatuma-de1er
    @fatuma-de1er Жыл бұрын

    የዚህ ቆጅየ ልጅ የድምፁ አድናቂወች ለይኩኝ😍

  • @aminaammina

    @aminaammina

    2 ай бұрын

    እኔም እሡን ብየነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatuma-de1er

    @fatuma-de1er

    2 ай бұрын

    @@aminaammina ❤

  • @user-ep9vy8vl1i

    @user-ep9vy8vl1i

    2 ай бұрын

    እኔምምም❤❤❤❤❤

  • @johnzerihun-we8vu

    @johnzerihun-we8vu

    Ай бұрын

    ermi gerami demts nw yalew❤

  • @TTr-ss5xe

    @TTr-ss5xe

    Ай бұрын

    Dimisua Bicha.Ayidelemi sabayumi Hulu Nageruni wodgehalewi Lafeqrewi Newi Andi Nageri Baluni Baqa 😂

  • @user-qq2ut8bk7c
    @user-qq2ut8bk7c Жыл бұрын

    ይሄን ልጅ የምቶዱ እስኪ👍 በላይክ ግለጡት

  • @bereketmensistu

    @bereketmensistu

    Жыл бұрын

    Bexame uffffff demsuma gedaye new

  • @user-ix7ft6ct8j

    @user-ix7ft6ct8j

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢​@@bereketmensistu

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Жыл бұрын

    ይሄን ልጅ እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ ደግሞም ፅድት ያለ የተዋህዶልጅ ነዉ የኔ አባት በቤቱ ያፅናህ

  • @user-Bezu

    @user-Bezu

    Жыл бұрын

    በጣም 😍😍😍

  • @user-sv6hg3yr4m

    @user-sv6hg3yr4m

    15 күн бұрын

    በኢየሱስ አምኖ የእግዚያብሄር ልጅ ካልሆነ Orthodox መሆን አያድንም።

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Жыл бұрын

    የዚን ልጅ ፊልም አለማየት አይቻልም የምርጥ ችሎታ ባለቤት ነው እንደስራው አልተወራለትም በጣም ጎበዝ የሆነ አርቲስት ነው

  • @Tigstgatchew

    @Tigstgatchew

    Жыл бұрын

    በጣም ድምፁ ደሞ ሲያምር ጎበዝ ነዉ

  • @tsedekeabebe3841

    @tsedekeabebe3841

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @miracle5475

    @miracle5475

    Жыл бұрын

    Betaaaaaaaaaam enji Ene betam new memachagn

  • @mihretuforsedo489

    @mihretuforsedo489

    Жыл бұрын

    Eunti batime wuta Yale nagre ymsrwu swdu

  • @user-ub5tu6fm2z

    @user-ub5tu6fm2z

    Жыл бұрын

    ይሄ ሰይፍ የሚባል ሰውየ ሰው ይመርጣል ምርጥ ተዋናይነው

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 Жыл бұрын

    ያንዱን ሕይወት ለማትርፍ አንድ ነፍስ መጥፍት ሕይወት እንዲህ ናት ።በስድት ላላን እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ ሁሉ👏

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e Жыл бұрын

    የኛ ሀገር እንዲያው ብዙ ችሎታ ያላችው ሰዎች አይታዩም✌️😔 አቤት ድምፆ ችሎታ ትችላለህ አባቴ🥰🥰

  • @tesfanshgeber1476
    @tesfanshgeber1476 Жыл бұрын

    ይህ ልጅ እንደኔ ማነው ምውዳው ኧር ቶሎ ቶሎ ሥራ ልዩ ብቃት ነው ያለህ ምረጥ ልጅ ፈጣራ ይጠብቅህ።

  • @makimaki4545

    @makimaki4545

    Жыл бұрын

    Rajimo wey Edew bale tedari yehun sewdew gerimamoges pa pa demtu😂😂😂😂

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ድምፀ መረዋው አረ ጠፍተሃል እንኩዋን ደህና መጣህመንፈሳዊ ትረካ ታቀርብልን ነበር ወንድሜ ለማንኛውም በርታ በተለይ ወደ መንፈሳዊ መዝሙር ትረካ ብታቀርብ እንላለን ይሄ የግሌ አስተያየት አስተሳሰብ ነው 🙏🏿🥰

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 Жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ሁሌም የሚፅፈዉ ይሄ ልጅ ጎበዝ ነዉ ድምፅ ደግሞ እንዴት ደስ እንደሚል

  • @0bama12

    @0bama12

    Жыл бұрын

    lol

  • @kaduti3235

    @kaduti3235

    Жыл бұрын

    ቦታው ሁላ ውሃ ያለበት አካባቢ ይወዳል ሁሌ ሀዋሳ😍😍😍🥰🥰

  • @user-vm6ms5nm4i
    @user-vm6ms5nm4i Жыл бұрын

    ስኪ የፍቅር ስላሴ አዲናቂወቺ የት ናቹህ ድምፁን ስውድለት እኮ ቺሎታም አለው ❤❤

  • @tsegashkebede251

    @tsegashkebede251

    Жыл бұрын

    እሙሹ አንደኛዬ

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 Жыл бұрын

    አቤት የዚህ ልጅ መስቀል ደስ ሲል 🥰

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 👏 ግን ይሄ ልጂ ብዙ አይታይም ግን ችሎታው ዬምጋርም ነው። በራቱልን ሰላምቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሀጋራቺን ሰላም ያርግልን 🙏🇪🇹❤️

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    የቱ ነው ይሔ ድቡሽ ቡሹ ነው😁😁🥰🥰

  • @hiwotgirma8854

    @hiwotgirma8854

    Жыл бұрын

    @@user-jz6um2qq4n 🥰🥰😁

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ፍቅረስላሴ በጣም የምወደው ተዋንያን በተለይ ድምፁ በዛ ላይ ሆኖ ነው የሚጫወተው ውይ በጣም ነው የሚያሳዝነው ሞክዬ የኔ አባት ስወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ያቡ አቤት ትወና እዚህ ላይ በጣም ነው የተወንከው በርታ የኔ ዱቡስቡሽ 🥰🥰

  • @user-Bezu

    @user-Bezu

    Жыл бұрын

    😍ውይ በጣም ፍቅረ ሥላሴ ከእነ ስሙ በዛ ላይ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጠንካራ ነው ደስ ሲል

  • @abaleadisu8735
    @abaleadisu8735 Жыл бұрын

    አለማድነቅ አይቻልም በጣም ሀሪፍ ፊልም ነዉ! ከሠራቹ አይቀር እንዲህ አይነት ቆንጆ ስራ ነዉ መስራት እናመሠግናለን!! ዋና የፊልሙ አክተር ሁኖ የሠራዉ ወይም የተወነዉ ልጅ ከዚህ በፊት አንዳን ፊልሞች አይቸዉ አዉቃለዉ ነገር ግን አሁን ላይ ብዙም አይታይም ተፍቶ ነበር ከእነደገና በሞያዉ ላይ ተመልሰህ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል ቆንጆ የመተወን ብቃት እንዳለህም ልነግርህ እወዳለዉ!!

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын

    መኩየን እና የአብን የምትወድ የት ነችሁ 😘😍❤

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    እህቴ እንደማመር

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 Жыл бұрын

    ሞኬ በጣም ነው የምወድህ። ለፊልምም ቢሆን ወድቀህ ማየቱ ለኔ ከባድ ነው። ዘላለም ኑርልኝ ሞኬ!!

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    ባንኩ እሄ ልጅ ድምጹ ወንዳወንድነቱ😭💔 ያማልላል ሚስቱ ታድላ😓ምናለበት ሁሌም ብትሰራ

  • @user-yv2qk3hg8s

    @user-yv2qk3hg8s

    Жыл бұрын

    በጣም ወላሒ ስወደዉ ያሉት ፊልሞች ትንሽናቸዉ እኔራሱ አድናቂዉነኝ

  • @betitube1185

    @betitube1185

    Жыл бұрын

    ደምረኝ

  • @user-gx1pc5nz7i

    @user-gx1pc5nz7i

    Жыл бұрын

    ውነት ጀግና ነው የሚሠራቸው ፊልም ይመቹኛል

  • @ninanina4000

    @ninanina4000

    21 күн бұрын

    28:13 በጣም እድለኛ ናት ካገባ እኔማ የዛሬ ስንት ዐመት ስሙ የጠፋብኝ ፊልም ላይ አይቼው ፍቅር ይዞኛል የዛኔ እድሌን ብሞክር አሪፍ ነበር

  • @user-gp5dg2wi7waster

    @user-gp5dg2wi7waster

    9 күн бұрын

    Kkkkkk xirise amelu new alechi ayate​@@ninanina4000

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ethiokalle3482
    @ethiokalle3482 Жыл бұрын

    ከለመድናቸው አማርኛ ፊልሞች ወጣ ያለ ታሪክ ነው!!! በጣም ደስ ይላል

  • @user-gl4mt9ci5l
    @user-gl4mt9ci5l Жыл бұрын

    ወይነ አሀን ልጅ ያለበት ፍልም ስወድለት ❤ኡፉፉፉ ዱሙፁ ስያምር

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Жыл бұрын

    ውይ ይህንን ልጅ ስወደው ማርያምን ሁሌም ውስጤነው ግን አይታይም ቶሎ ቶሎ የድምፁ የደግነቱ የጉብዝናው የፈጣሪ ሠው መሆን ሁሉነገሩ ደሥ የሚል ባርኩ ውድድድ የማደርግህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥክ ግን ቶሎ ቶሎ ብናይክ ደሥ ይለናል ስለበተክርስቲያን ሢያወራ ውይይይይ ደሥሢል

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Жыл бұрын

    የዚህ ልጅ ድምፅ ድክመቴ ነዉ በአላህ ኡፍፍፍ😥😥

  • @yabatwa

    @yabatwa

    Жыл бұрын

    ቀስ ልብሽ ሸተት እዳትል ቅመሟ😃🤣🤣

  • @oumerseid3017
    @oumerseid3017 Жыл бұрын

    በጣም ትችላላችሁ እናትየን በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው እስኪ ሌሎቻችሁም እንደዚህ ትምህርት አዘል ፊልም ስሩ የእውነት ፊልም መሆኑን እያወኩ ውስጤን በጣም እራበሸው ትችላላችሁ አጎትየው በጣም አሳዝኖኛል

  • @user-un4zn5ed3f
    @user-un4zn5ed3f Жыл бұрын

    ow betam harif filim newu የዚህ ልጅ ድምፁ እንዴታባቱ እንደማምር የሚሰራው ፊልም ሁሉ ሃሪፍ ነው ቀጥሉበት ❤️🙏

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s Жыл бұрын

    ወላሒ የዚህልጅ ድምፅ በጣም ደስይለኛል ባንኩ የሚሰራቸዉ ፊልሞች በቃ ይመቹኛል ግን ትንሽ ነዉ ፊልሞቹ

  • @DeraoneDey

    @DeraoneDey

    21 күн бұрын

    ወላሂ በይ እስኪ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Жыл бұрын

    በስደት እህት ወንድም አግቶ የሀገሩን ሰው በበረሃ ብር እህት ወንድሙን በብር እየለወጡ የስንቱ ህይወት አለፈ ክርስቶስ ለኛ ለሀጥያተኞች እራሱን አሳልፎ ሰጠ የኛን የሾክ አክሊል እሱ አጠለቀው በለተ አርብ ቀኝ ስለኛ ክርስቶስ መተልን

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j8 ай бұрын

    😢😢 ምርጥ ፊልም 💔 ስንት ወገኔ ነው ያለ ጥፋቱ ህይወቱ ያለፈው

  • @sefineshtesfaye1349
    @sefineshtesfaye1349Ай бұрын

    በብዙ ጭንቅ ለቤተሰቡ መስዕት ሚሆን ይኖር ይሆናል እየሱስ ግን ለዓለም ሁሉ ቤዛ ሆኖልናል የመስቀሉ ስራ ውጤቶች ነን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    😢አይ አይ አይ የስደተኞችን መጨረሻ ያሳምርልን ፈጣሪ

  • @cheristinacherisss9722
    @cheristinacherisss9722 Жыл бұрын

    እጅግ ትምህርት ,ፍቅር ምን አይነት አንዱ ለአንዱ ምን አይነት መስዋትነት መክፈል እንዳለበት የ እውነት መተሳሰብ ፍቅር ትርጉሙን ነው ያሳየኸን አምላክ ያበርታህ ሁላችንም እንደዚ አይነት አመለካከት ቢኖረን ኖሮ አሁን ያለው ፍቅር ቦታውን አያጣም ነበር ራስ ወዳድነት አቅሙን ያጣ ነበር ግን አምላክ ቸር ነውና እኛ ልጆቹ እንድንመለስ አዲስ ቀን ይሰጠናል እስቲ የ እውነት እንመለስ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam31359 ай бұрын

    ይሄ ልጅ በዙም አይታይም እባክህን ቶቶሎ ስራ🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Жыл бұрын

    እስኪ እንዲህ ደመቅ ያለ ፊልም ልቀቁልን ዋውው አንደኛ ነው።

  • @user-yo1ow9pq5m
    @user-yo1ow9pq5m8 ай бұрын

    የዚህ ልጅ ፊልም መጀመራውም መጨረሻውን ደሥ የሚል ነው በጣም ነው ተመሥጨ የማየው

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 Жыл бұрын

    ክርስቲ ተመችታኛለች አድርሱልኝ ለሷ_❤

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын

    ጃኩዚ ውስጥ ያለው ሶዬ😂ለማንኛውም ገራሚ ተዋናይ እንዳለን የሚያሳየን ምርጥ ልጅ ነው ሁሉም ኮሜንት ስለ ልጁ ነው ሁሌም መስቀሉ የሁሉ ነገሩ ውበት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @askoevents143

    @askoevents143

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-kx5po3iq8r
    @user-kx5po3iq8r Жыл бұрын

    ጎበዝ አክተር ነው በየወሩ አንድ ፊልም እየሰሩ ከሚዝጉን አክተሮች እዲ ጠፉ ብሎ ምርጥ ስራ ይዞ መምጣት ይሻላል

  • @user-di9hr9fv2x
    @user-di9hr9fv2x Жыл бұрын

    ምርጥ ትወና ከምርጥ ዳይሬክቲንግና ድርሰት ጋር። ነፀብራቆች ገና ዛሬ ነፍስ ያለው ፊልምና ተዋናይ ይዛችሁ መጣችሁ። በአብዛኛው የምታነሷቸው የፊልም ሐሳቦች ከነተዋናዮቹ የእቃቃ ጨዋታ ነገር ናቸው። በተለይ ደግሞ ገራሚ ሐሳብ ሆኖ ተዋናይ ብላችሁ የምታመጧቸው ወጨበሬዎች ፊልም ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብና view መሰብሰቢያ እንጂ ጥበብ አይደለም ወይም የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ አይደለም እንድንል እያስገደዱን ነው። ፕሊስ እንደዚህ አይነት በምርጥ ትወናና ዳይሬክቲንግ የደመቀ የታሪክ ፍሰቱ ያማረ ለአፍታ አእምሮን መንቀል እንዳይቻል የሚያደርግ ፊልም ደጋግሙን። ለዚህኛው እጅ ነሥቻለሁ። አመሰግናለሁ!!! ባንኩ ደጋግመህ እንዲህ አይነት ካራክተሮችን ሥራ የድምፅ ለዛ ምርጥ ነው። አንተንም አመሰግናለሁ። ሐሳቤ የተመቻችሁ ለይኩኝ። ደምሩኝ። ተጋግዘን እንደግ።

  • @lielthadis2471
    @lielthadis2471 Жыл бұрын

    ምርጥ የአመቱ ፊልም ብየዋለሁ

  • @tetegitachew174
    @tetegitachew174 Жыл бұрын

    ይህ ልጅ በፈጣሪ በጣም ጎበዝልጅነው ስወደው

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын

    ለልጂ የተሰዎ አጎት የፊልም ችሎታው በጣም አድናቂው ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lavaniyalove8430
    @lavaniyalove8430 Жыл бұрын

    እንደዚ አይነት ፊልም ካየው አመታት ተቆጥሮ ነበር ከአመታት በሁዋላ ለመጀምርያ ግዜ አማሪኛ ፊልም እስከመጨረሻው ተመስጭ ሳይ በተለይ ድምፁ ጉርነን የሚለው ልጅ👌

  • @yonataneyasu3683

    @yonataneyasu3683

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @Yeshifetene

    @Yeshifetene

    8 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-fm7hv7el7b
    @user-fm7hv7el7b3 күн бұрын

    ዋው በጣም ደንቅ የሆነ ፍልም ነው የሀ ጀግናው የምወድ ላይክ ያርግኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣጨራረሱ ግን😢

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 Жыл бұрын

    ያልተነገረለት ምርጥ አርቲስት

  • @user-xd6lk8vo9d
    @user-xd6lk8vo9d16 күн бұрын

    ፍቅረስላሴ ያለበትን ፊልም እያሰሰ የሚያይ ማነው እንደኔ ይሔ የፊልም አክተር ደስ ሚለው ፈጣሪ በሞገሱ ይጠብቅህ

  • @user-nt3gt4cz7f

    @user-nt3gt4cz7f

    10 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @FikaduHayeru
    @FikaduHayeru8 ай бұрын

    ከለምድናቸው ፊልሞች በጣም የተለየ ምርጥ ❤❤❤❤

  • @neimaneima6259
    @neimaneima6259 Жыл бұрын

    ሁሌም ይሄንን ልጂ አሰሩልን

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የልጁን ድምፅ ስወደው 😍😘❤

  • @asmarechmangistu
    @asmarechmangistu Жыл бұрын

    ፍቅረስላሴ ይዋንስ የኔ አንደኛ !!!

  • @wubalemdanaka8662
    @wubalemdanaka866218 күн бұрын

    ባንኩ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነክ በርታ 🥰🥰🥰😍

  • @user-eq4jp5rh9c
    @user-eq4jp5rh9c Жыл бұрын

    ርጋታው ድሞጹ ሁሉም ነገር ያምራል ሁሌም ስራ

  • @mekdiyutobe4038
    @mekdiyutobe4038 Жыл бұрын

    Emushye ድምፅህን ስወደው በጌታ❤️

  • @Sariy177
    @Sariy177 Жыл бұрын

    ባንኩ ድምፁ ወንዳወንድነቱ በጣም ደስ ይላል በትወና አንደኛ ነዉ ግን ብዙም አይታይም 🥰

  • @-Ele
    @-Ele Жыл бұрын

    ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌻🌻

  • @zinatibrahim1544

    @zinatibrahim1544

    Жыл бұрын

    መማር እፈልጋለሁ

  • @-Ele

    @-Ele

    Жыл бұрын

    @@zinatibrahim1544 ፕሮፋይሌ ተጨነሽ ሂጂ ከቢቲ ታገኛለሽ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    ዋውው የሚገርም ፊልም ነው። የፍቅረ ሥላሴኔ ፊልም አለማየት አይቻልም። ከድምፅ ጋር!👌👌

  • @milkiigt-8139
    @milkiigt-8139Ай бұрын

    መኮንን የምንጊዜም ምርጥ ተዋናይ❤❤❤❤❤❤እንዴት እንደምወድህ

  • @user-lm5nq8qq7s
    @user-lm5nq8qq7s27 күн бұрын

    ይህ ልጅ ግን እንደስራው አልተወራለትም ስወደው❤

  • @natifaf1
    @natifaf1 Жыл бұрын

    ሚገርም ስራ ጅግና ናቹ (ፍቅር አባቡ በጣም ምርጥ ስራ 💪💪👏👏 ካንተብዙ እንጠብቃለን)

  • @henokafro1523
    @henokafro1523 Жыл бұрын

    እዳለፈው ዘመን ውለታ ውሎልኝ ያሰው አሸለበ በእኔ ስም ሞቶልኝ 🙏

  • @axumsound7012

    @axumsound7012

    Жыл бұрын

    Dagi Boy Respect Yasfelgewal eko gobez lij new

  • @absa7841
    @absa78414 ай бұрын

    ውይ ከምር ይህልጅ ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፊልሞቹ ትንሽናቸው ግን ደጋግሚ ነው የማየው ❤❤

  • @kiyuofficialtarekegn845
    @kiyuofficialtarekegn845 Жыл бұрын

    ሀዋሳ ላይ እስከ ዛሬ አልተሞከረም ሚገርም ስራ ነው እያሱ በርታ ትለያለህ

  • @eyasujanbo7872

    @eyasujanbo7872

    Жыл бұрын

    03 newa

  • @Absalat700
    @Absalat700 Жыл бұрын

    👌👌በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን

  • @hawayamem2305
    @hawayamem2305 Жыл бұрын

    ስወደው ይሄን ልጅ ♥️

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f10 күн бұрын

    ለእምነትህ ያለህ ውስጣውይ ጥንካሬ መሃል መሃል ላይ የምትናገራቼው ቃላቶች ምስክር ናቸው ሁሌም በቤቱ ያፅናህ ያለሙ ቤዛ ቸሩ መድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤

  • @ayshamahamad4903
    @ayshamahamad4903 Жыл бұрын

    አንዳዴ ከደቂቃዎች በፊት የተደወለለት ስል አለማንሳቱ አጎቱን አሳጣው መረጋጋ አለብ ትግስት የመሰለ ነገር የለም

  • @ZehabuendroAli
    @ZehabuendroAliАй бұрын

    የባንኩን ፊልም አሣድዳለሁ😢 ሥወደዉ

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu3 ай бұрын

    ፊልሙ ያሳዝናል አብሶ ልጁ ሲያሳዝን አጎትየውም 😢😢😢😢ምርጥ ትወና ዋውውውውውው❤

  • @Ngsitabrha
    @Ngsitabrha8 ай бұрын

    እኔ እኮ በፊሊሙ ሲገሪመኚ ደሞ የዲሙፁ ነግር እስክ ናገር እና ዲምፂን እስክ ሰማው ዶረስ እቾኪል አሎሁ እናተም እንደኔ ናቹሁ ወይስ ?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 Жыл бұрын

    Edmiyas yalbet move des yelal so besdet yalenw fetsri beselam 🇪🇹 yabkan🤲

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ያልተነገረለት ጀግናነው ምርጥ ፊልም

  • @mohad4084
    @mohad40849 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሀዋሳ የተገኘ ምርጥ አርቲሰት ባንከሩ😉

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Жыл бұрын

    የመጨረሻው😭😭😭😭 ቃል የሀያል ልክ እንደ ክርስቶስ ሲል እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም የመድሀኒአም ቃል ሲነሳ😭

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 Жыл бұрын

    በጣም የምወደው ልጅ ነው ትክክለኛ የአርቲስት አቋም ያለው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Жыл бұрын

    ሞኬ የፊልሙ ንጉስና የአብስራ የኔ ድንቡሽቡሽ ካሉበትማ አንደኛ ምርጥ ፊልም ነው ጥርጥር የለውም የዚ ልጅ ችሎታ ገራሚ ነው ከምር ጎበዝ❤

  • @h.g3326
    @h.g3326 Жыл бұрын

    ኡፍ መጀመሪያኮ ስልክ ቢያነሳ ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር እኔ የተማርኩት የማላውቀውን ስልክ አላነሳም ማለቴን እንዳቆም ነው

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote35944 ай бұрын

    ፍቅረስላሴ (ኤርሚዬ ) ስወድህ አንተ ብቻ ስራው ፊልሙን ዋውውውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Жыл бұрын

    በጣም ያማል ያመቱ ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-bu2be6ko9p
    @user-bu2be6ko9pАй бұрын

    ሁሉም ፊልም ሀዋሳ ላይ ነው የተስሩ❤❤❤

  • @emebetmola388
    @emebetmola388 Жыл бұрын

    የዚህ ልጂ ፌልሞች አለማየት አይቻለም በተለየ ደምፁ አደናቄህ ነኘ ሊሎችንም አከብራቸኋለሁ

  • @user-rg5od4cy1g
    @user-rg5od4cy1g5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ፈጣሪ ያጠብቅህ😢

  • @user-ts5jk2ri9i
    @user-ts5jk2ri9i Жыл бұрын

    የዚህ ወፍራም ድምፅ ያለው ልጅ ስሙ ማነው ባንኩ ስወደው አድናቂህ ነኝ ጥሩ ስራዎች አሉት አትጥፋ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu428811 ай бұрын

    ከ 4( መኮንን ላዕከ፣ ቹቹ፣ ባንኩና ቲቲ) ውጭ የሐዋሳ ህዝብ አቴንዳንስ ነው የሚመስለው ፣ ኑ ፀበል ቅመሱ ነገር ጋሽ እንዳለ ግን የተባረኩ ሰው ናቸው ማጀቢያ ሚዚቃው ከፊልሙ ይበልጣል

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q Жыл бұрын

    ይህን ልጅ ስወደው እፍፍፍፍፍፍ ምርጥ ፊልም ነው😭💔

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    የቱ ነው በእናትሽ ይሔ ድቡልቡሉ ነው😁😁

  • @ethio7706
    @ethio7706 Жыл бұрын

    ወንድሜም እንደዚህ ልጅ የምናውቀው ስልክ አላነሳም ይላል አንድ ቀን ግን ብሞት እንኳን እንደማትደርስልኝ አውቃለው አልኩት ደሞም እውነቴን ነው

  • @user-pp3jm3ep3f
    @user-pp3jm3ep3f Жыл бұрын

    ፍቅር ስላሤ የኔ መልካመልካም እና መኩ በጣም እወዳችሁልሁ በጣም አሰተማሪ ፊልም ነዉ በጣም አሪፊ ነው

  • @astertube5406
    @astertube5406 Жыл бұрын

    ኤንስፔክተሩ እንኮን ደና መጣህ

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjoАй бұрын

    ፍትህ በየሀረብ አገራት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን

  • @nevergiveup3692
    @nevergiveup3692 Жыл бұрын

    ዉይ ይሄን ልጅ ሰወደዉ 😘😘

  • @eshetutefera5894
    @eshetutefera5894 Жыл бұрын

    Banku is really very good actor. Please do more, we expect more from you. You have special talents and your voice is so unique.

  • @soretisoreti9673
    @soretisoreti9673 Жыл бұрын

    ያዉን ግዜ ወንድም ብርሽ ይብላ እንጂ እንደዚ አያደርግም😭😭😭 ልጅነቴን አሳጣኝ ወንድሜ

  • @sojoogoj6968
    @sojoogoj6968 Жыл бұрын

    እፍፍፍ የልጅ ድምፅ ገዳይ ነው 😘😘

  • @fafitube8112

    @fafitube8112

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ssss3486
    @ssss3486 Жыл бұрын

    ኡፍ ይሀ ልጅ በጣም ነው እምወደው የምር

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Жыл бұрын

    የአጎቱን ፎቶ እንዴት አላወቀም 😂ግርም አለኝ ሁሌ ስህተት አለ

  • @hareghareg9473
    @hareghareg9473 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 Жыл бұрын

    Uffff yezih lj dimts swedlet❤️❤️

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt15 күн бұрын

    ክክክክክክ ባኞ ዉስጥ የመተሀትን ሰዉዬ ግን በጣም ነዉ ያዝናናኝ ሲከባለል 😂😂😂😂😂

  • @HjjBkh-ty8yd
    @HjjBkh-ty8yd Жыл бұрын

    ወይ ልጁን ስወደው💝💝💝💝💝💝

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x8 ай бұрын

    ዋውውውውው ድምፅ ጀግና ነክ በጣም ነው የምወድክ ጠፍተካል ግን ሞኬ ምርጥ አባት በርቱ❤❤❤❤❤

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 Жыл бұрын

    ወይኔ ይሄንን ልጅ ስወደው በተለይ ድምፁ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын

    መኮዬ ካለ አሪፍነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🤲🤲

Келесі