ቀላል የክሬም ከሬሜላ አሰራር ይዥ መጥቻለሁ😋😋

Ойын-сауық

#yetbi_Tube#Lij_Tofik#miftah_key#አይመኒታ#ግብፅ#አባይ#ደሞባባይ#ኢትዮጵያ#
#አይመኒታ#Aymenita#miftah_Key#Ethiopian#ሸር አቡአሚራ#የተቢ#ለምለም#ሸር#ሸር #Hanan_Tariq#ሀናን_ታሪክ#Ethiopia_Artist #hanan_Tariq#ሀናን_ታሪክ##አይመኒታ #ታጠቅሚዲያ#wollo_tube#shsr
#ያሬድነጉ#ቢራቢሮ#YaredNegu#MillenHailu#
#Yared_Negu#millen_Hailu#News#New#
#Ethiopian#Ethiopia##رسالة#المملكه#العربيةالسعوديه#
#MessagetoSaudiArabia#jeddah#Makkah#SAudArabia#Riyadh#
#JEDDAH
اثيوبياتتحدث#لشرطه#السعودية#اثيوبي#اثيوبيا#
#Ethiopia#talkstothe#Saudipolice#
#MAKKAH
#RIYADH
#SAUDIARIBIA
#SaudiNews
#SaudiNews
#Taif
#wollotube#EthiopiaNews Ethiopia
#EthiopianArtist#Ethiopian_Artist#Donkey_tube#Donkeytube#
#Ayemnita#ESATtv#ESATtv_Ethiopia#
#Ethiopianews#Ethiopia_News#CNN#Dw#DW_News#AI_Jazeera_English#WION#MSNBC#BBC_News_Africa#African#Zehabesha_Official#Feta_Daily#
#አይመኒታ#ወሎቲዩብ#
#ጂዳ#መካ#ሪያድ#

Пікірлер: 153

  • @asteradise2467
    @asteradise24673 жыл бұрын

    እናመስግናለን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ

  • @user-fp2ze9tf5o
    @user-fp2ze9tf5o4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላ ቆንጆ አሰራረነው በርቺ ውድ. እናመሰግናለን

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 Жыл бұрын

    ትንሽ ብታንተከትኪዉ ይበልጥ ቆንጆ ይሆናል ግሽጣ ክረም አብረዉ ተደርገዉም ይሰራል በፍሬሽ ወተትም ካለ በዉሀዉ ፋንታ ይሰራል❤

  • @mosa5677
    @mosa56773 жыл бұрын

    መሽ አለህ መር ቤትሽን ዛሬ ነዉ የተቀለቀልኩት ረመደን ስለ ደረሰ አለህ በሰለም ያድርሰን

  • @user-db3oy2gt2g
    @user-db3oy2gt2g4 жыл бұрын

    Mashallah berch hikmaye

  • @lahatriniainajohanah5663
    @lahatriniainajohanah56633 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እኔም ዛሬ ልሠራ ነዉ

  • @dani.1921
    @dani.19214 жыл бұрын

    ውዴ እጂሽ ይባረክ 😍😍

  • @user-xt8nv4th5n
    @user-xt8nv4th5n4 жыл бұрын

    Berchi mar gobeznesh masha alah

  • @yehiwetsenq
    @yehiwetsenq4 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሂክሙ መሸአላህ ሀሪፍ ስራ ነው አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-yn3mz9tk4t
    @user-yn3mz9tk4t Жыл бұрын

    ጀዛኪሏህ ኸይረን እህት

  • @rahmitube4839
    @rahmitube48394 жыл бұрын

    ማሺአላህ በርቺ ሂክሙ የወግዲዋ ሀሪፍነው

  • @user-vb8wu2pc4q
    @user-vb8wu2pc4q2 ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp43143 жыл бұрын

    ጎበዝ በርች 😍😍

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጠንክሪ ውዷ

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm92113 жыл бұрын

    ዋውውውውው የውነት ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ውደ

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d3 жыл бұрын

    ማሻአላሕ ጥሩ ነው👌👌

  • @sofi2hassenlove199
    @sofi2hassenlove1994 жыл бұрын

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እህቴ

  • @mohemedaemin1562
    @mohemedaemin15624 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሂክሙየ የኔ ውድ ነገር

  • @HawaTube3609
    @HawaTube36094 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሂክሙቲ ውዴ ጎበዝ በርችልኝ ማር

  • @user-ib6ep1ic2q
    @user-ib6ep1ic2q4 жыл бұрын

    ሺንኩርትየ የኔ ውድ ስወድሽ በርችልኝ

  • @user-ww2ni3xj4y
    @user-ww2ni3xj4y4 жыл бұрын

    ሂኩየ ማሻአላህነው ውዴ በርችልኝ

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 Жыл бұрын

    ጀዛኪሏህ ኸይር እህቴ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg18333 жыл бұрын

    ማሻአላህ ያገሬ ልጂ ጎበዝ

  • @mozahsaif4108
    @mozahsaif4108 Жыл бұрын

    የኔውድ በርችልኝ እኔም ልሰራ አሁን

  • @user-xx3iq2xi2s
    @user-xx3iq2xi2s4 жыл бұрын

    ዋው ሀቢብቲ ሽኩረን

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 Жыл бұрын

    ማሻአላ ማማየ ቆጆነው በርች❤❤❤❤❤

  • @user-bg3ey8dz3k
    @user-bg3ey8dz3k4 жыл бұрын

    በቀላሉ እንደዚህ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሽን ጀዛኪላህ

  • @kamela951
    @kamela951 Жыл бұрын

    ማሻአላ🎉❤❤

  • @user-si8jf4oh4g
    @user-si8jf4oh4g4 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ማሻአላህ

  • @osmanabubekir9349
    @osmanabubekir93494 жыл бұрын

    ማሻአላህ ባለሞያ የኔ እህት

  • @MoMo-lu8se
    @MoMo-lu8se3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-su4bp9er6x
    @user-su4bp9er6x4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እህት ጎራ በይ

  • @abditube2328
    @abditube23284 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እጂሽ ይባረክ

  • @sadfes6590

    @sadfes6590

    3 жыл бұрын

    የአረቡ ቡርሀኔ

  • @user-nr5sr2rz4z
    @user-nr5sr2rz4z4 жыл бұрын

    ሽንኩርትዬ ውዴ አሪፍ ነው በርቺልኝ

  • @user-nn5sm4yw3y
    @user-nn5sm4yw3y2 ай бұрын

    በረቺ

  • @borenayutube9272
    @borenayutube92723 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በርች ዛሬነው የመጣሁት ያገሬልጅ

  • @user-te6kg1gv4j
    @user-te6kg1gv4j4 жыл бұрын

    መሸአላህ ቅመሚ በርች

  • @ethio6571
    @ethio65714 жыл бұрын

    መሸአላህ በርች የኔወድ አብሸሪ ቅመሟ

  • @mariyamummet8700
    @mariyamummet87003 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ውድ ገና ዛሬ አየሁሽ

  • @Salsibel
    @Salsibel10 ай бұрын

    እሄ የኔም አሰራርነው ማሻ'አላህ በጣም ይጣፋጣል እጅሽ ይባሰረክ አዳዶች እቁላል ያረጋሉ እኔ አይመኝም እዴት በደብ ሳይበስል ሚበላነገርላይ እቁላል ይጨመራል አረ ይደብራል

  • @user-gi6rp6fx5y
    @user-gi6rp6fx5y4 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @habibakemal7260
    @habibakemal72604 жыл бұрын

    ሂክሙቺ የኔ በረቺልኝ

  • @user-qs7cz5ug9c
    @user-qs7cz5ug9c Жыл бұрын

    ያገሬ ልጂ የኔ ባለሙያ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሂክሙየ በርችልን እሰራዋለሁ እናመሰግናለን ሸር

  • @user-nr6de1sy2t

    @user-nr6de1sy2t

    2 жыл бұрын

    ዘይነብ አችም ሞያሽን አሳይን ነዉ በፈቲፈትብቻነዉ የምታቂዉ

  • @SAA-oj8ld
    @SAA-oj8ld Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ አሁን ልሰራ ነው

  • @hayatsulamen9083
    @hayatsulamen90834 жыл бұрын

    ማሻአላህ ውዴ

  • @zaytonzayton3769
    @zaytonzayton37692 жыл бұрын

    ማሸአለህ ውዴ

  • @medina2550
    @medina25502 жыл бұрын

    ማሻአላህ በረች

  • @maryamali7001
    @maryamali70013 жыл бұрын

    በረቺ የወግዲዋ

  • @zahratube9330
    @zahratube93304 жыл бұрын

    ዋው ውዴ አሪፍነው

  • @Aa-sx6rm
    @Aa-sx6rm3 жыл бұрын

    በርች

  • @kbrmgoes55
    @kbrmgoes553 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @newalmuhemed2889
    @newalmuhemed28894 жыл бұрын

    ሰ 'ቲ' የ ነኝ በርቺ

  • @mmedina6068
    @mmedina60683 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ውዷ አድስ ነኝ ለቤትሽ በርች

  • @emwamaretube6314
    @emwamaretube63143 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርች ያገሬልጂ

  • @user-ns1lg9um1d

    @user-ns1lg9um1d

    3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የወግደዋ

  • @haytebarka6044
    @haytebarka60443 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-fk8tf1gl9t
    @user-fk8tf1gl9t2 жыл бұрын

    የኔ ሚስኪን ፍሰብሽ ብየ እደት እደደነገጥሁ አሁን ልሰራነው

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow7 ай бұрын

    Ok

  • @user-ls9um9lm3o
    @user-ls9um9lm3o2 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @makigursha3106
    @makigursha31064 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምረው ዋጥ ዋጥ ነበር

  • @itsmydam7619
    @itsmydam76194 жыл бұрын

    ማሻላህ ሂክሙየ እህቴ በርቺልኝ እኔ ያዉ ለ ልጇቼ ይሆናል እጅ እኔ ጣፍጭ ነገር አቁሜለሁ ዉፍርት አስቸግሮኛል ግን አመሠግናለሁ ሙያሽን ሸር ስላርግሽ የኔ ቅን 😘😜

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    ውድድድ እህቴ💋

  • @Nejat197
    @Nejat1972 жыл бұрын

    የኒ ማር እኒ አሁን ልሰራዉ ነው

  • @fozitwo6416
    @fozitwo64164 жыл бұрын

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሂክሙ እህቴ የኔ ባለሙያ መጣሸልን

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    አወን እህቴ❤

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 Жыл бұрын

    ወላሂ ፈሠሠብሺ ብየ አጠገቤመሥሎኝ እፍ እፍእላለሁ😂😂😂😂

  • @rabiaseid6695

    @rabiaseid6695

    5 ай бұрын

    😂

  • @user-ks1nb5ke9i

    @user-ks1nb5ke9i

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @sofya9565

    @sofya9565

    4 ай бұрын

    ልባም ሤት ክክክክክ

  • @umufewzan9146

    @umufewzan9146

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @zainabakasay9277
    @zainabakasay92772 жыл бұрын

    መሸአላውድየሀገሬልጅ

  • @sisayteklay
    @sisayteklay Жыл бұрын

    ገራሚ ነው ሳብ ሸልሜሻለሁ ብትሸሊሚኝ ደስ ይለኛል

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed7332 жыл бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላ አሌክ

  • @user-hx7zk2uy3e
    @user-hx7zk2uy3e4 ай бұрын

    ماشاالله

  • @user-fm5xn7tq2c
    @user-fm5xn7tq2c2 жыл бұрын

    ዋሀው.ስትኩበያኖ.የምደረገ

  • @sablasabla4975
    @sablasabla497510 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-le5lm7no4k
    @user-le5lm7no4k4 жыл бұрын

    በርች ውደ እኔም ሁልጊዜነው እምሰራው ሰወቸ ይወዱታል

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    ጀሚላየ ውዴ አለሽ 😍😘

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Жыл бұрын

    እናመስግን ♥

  • @onelove6650
    @onelove66504 жыл бұрын

    ሠላም ሂክሙ እንዴት ነሽ ውዴ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus2 жыл бұрын

    Very nice saves time instead of doing from the scratch 👍

  • @kedokedo6029
    @kedokedo60294 жыл бұрын

    በጣም ያስጎመዣል እህቴ የጣጭ ነገር አይሆንልኝም አንዷን ሰሀን ለኔ አስቀምጪልኝ 😋

  • @sofitube4452
    @sofitube44524 жыл бұрын

    በርችልኝ እህቴ

  • @laylareshed5456

    @laylareshed5456

    3 жыл бұрын

    Mashallah

  • @hikmatube106
    @hikmatube1064 жыл бұрын

    ሰላም ውዶችየ እንደት ናችሁልኝ ሁላችሁም ሰርታችሁ ሞክሩት በርግጠኝነት ትወዱታላችሁ😋😜

  • @user-sr1zj5ig5i

    @user-sr1zj5ig5i

    4 жыл бұрын

    ባለሙያ

  • @user-nr6de1sy2t

    @user-nr6de1sy2t

    2 жыл бұрын

    ጎበዝ እስታ የማስፈልጉት በነካእጂሽ ፃፊልኝ በወርቀትዐ ፅፎ እዳስቀምጠዉ ያዉ ሀገሬስገባ እድሰራብየነዉ

  • @user-jt8jx8tl2e
    @user-jt8jx8tl2e4 жыл бұрын

    Yameral anechi yehoenshi ayeti nager

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 Жыл бұрын

    ማማየ ድምፅሽ ኣይሰማም ❤❤❤❤

  • @user-wh7hg6xt8w
    @user-wh7hg6xt8w4 жыл бұрын

    ሂክሙቲዬዬዬ ውዴ😘

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    ወየ የኔ ልዩ❤😍

  • @user-sr1zj5ig5i
    @user-sr1zj5ig5i4 жыл бұрын

    ሂክሙ ማሻ አሏህ ዉዴ ትስለሚ የድክ ያገመር በቃ አሁኑኑ ልስራ😘

  • @user-bp3ii2mu2v
    @user-bp3ii2mu2v3 жыл бұрын

    የእኔ።ቅመም።በርች

  • @ummoabubakar2069

    @ummoabubakar2069

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @merriam6681
    @merriam6681 Жыл бұрын

    ያምራል ማሻ አላህ ብያለሁ❤❤❤ አድስ ነኚ ለቤትሽ እንዘያየረ

  • @saratube1230
    @saratube12304 жыл бұрын

    ሂክሙየ ጠፋሁ ልበል ወይስ ጠፋሽ እኔ ብዙም ስኳር ነገር አይመቸኝም ለውፍርት ሳይሆን በቃ አይመቸኝም ለምን እደሆን አላቅም👌👌👌👌

  • @hanaali7013
    @hanaali70133 жыл бұрын

    afixinyi sitasayii

  • @user-dk3kl4cz6p
    @user-dk3kl4cz6p4 жыл бұрын

    ክክክ ሂክሙ

  • @kedotube6371
    @kedotube63714 жыл бұрын

    Mashalah ehte yihenn tafach swedewo betey be Remeduan hulkenm new emserawo 😍

  • @binas8786
    @binas87863 жыл бұрын

    Wow "በርቱልን በታማኝነት ሁሉን በማሟላት መተናል እናንተም ወደኛ ጎራይበሉ።

  • @werkuhebintali8309
    @werkuhebintali83094 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሂክምሻ የኔ ሽንኩርት♥♥

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE4 жыл бұрын

    ሂክሙዬ በቃ ዛሬ ተበላ 😂😂😍

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    ብል አፊያ ቀኑብህ ብላልኝ 😍😂

  • @maliy8355
    @maliy83554 жыл бұрын

    Yena balamuya ejeshin ayekoretemawe

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    እህቴ አሚን የኔድንች😍

  • @fafikemi8786
    @fafikemi87864 жыл бұрын

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እህቴ ሂክሙየ ተናፍቀሸ ነበር የኔ ባለሙያ

  • @hikmatube106

    @hikmatube106

    4 жыл бұрын

    የኔ ስጦታ 💋❤

  • @meidina2682
    @meidina26822 жыл бұрын

    ያምራልበርች ቤተስብእንሁን

  • @saranoon4749
    @saranoon47492 жыл бұрын

    ስንት ማንኪያ ወትነው በርቺ

  • @emwamaretube6314
    @emwamaretube63143 жыл бұрын

    እንዛመድበቅንነት

  • @temesgen3223
    @temesgen32232 жыл бұрын

    እኔ እርጉዝ ነኝ እና እመገባለሁ ችግር አለው እንዳታልፉኝ እምታቁ😥

  • @Firdewus
    @Firdewus4 ай бұрын

    ኒዶው ስንት ማካነው

  • @samrawitbekele2198
    @samrawitbekele21984 ай бұрын

    ስንት ማንኪያ ወተት

  • @susuhabeshawit1612
    @susuhabeshawit16124 жыл бұрын

    berchi wude

  • @kadykidst6952
    @kadykidst6952 Жыл бұрын

    💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

Келесі