ቀላል አይብ አሰራር how to make Ethiopia white cheese Ethiopia food

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ቀላል አይብ አሰራር how to make Ethiopia white cheese Ethiopia food ‎@zed kitchen
አይቤውን ለመስራት የሚያስፈልጉን ግብሀቶች
4 ሌትር ማንኛውም አይነት ወተት
ገግማሽ ኩባያ አቼቶ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው ለጣህም
ingredient
4 litres of any whole of the milk
Half a cup white vinegar
1 teaspoon salt to taste

Пікірлер: 99

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen5512 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ በቀላል መንገድ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር

  • @liyutube5836
    @liyutube58362 жыл бұрын

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ያስጎመኛል😘👌

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    እቤት ውብት ይላል ያምራል እጅች ይባርክ

  • @gojofilm
    @gojofilm2 жыл бұрын

    Wow zdy wudi betam konjo yemimir ayib aserari ejeshe yebarki enamesginaln

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign83762 жыл бұрын

    Gobezi yorgos asrarnum bitasayini kezhi beti serteshiewu indehone. Bitasayin desi yilenyal.Tebareki.

  • @yallahuu8484
    @yallahuu84842 жыл бұрын

    መሻአላህ ትስለም የደይኬ በርች

  • @tubaamru2759
    @tubaamru27592 жыл бұрын

    MashaAllah.. enamesegnalen eht egna hager wetet teblo yemishetew gmashu wuha new endet ensra

  • @selinaeyo7105
    @selinaeyo7105 Жыл бұрын

    Betam new yemamesegenew yene Etehe!!!!!!! Good bless you!!!!!!

  • @hilina3541
    @hilina35412 жыл бұрын

    Betam kelal aserar new. Zare lik endezi serichew Betam konjo hono wetalign. Ameseginalew 🙏🏾

  • @Ketemadendir2233
    @Ketemadendir22332 жыл бұрын

    ,waw is so nice tanku.

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam65042 жыл бұрын

    Wow 😮 what a great 👍🏾 way to make home made white cheese love ❤️ ❤️❤️👌🏾thank you so much for sharing my dear and wish you a blessed day 🙏🏾

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    Your the most welcome my darling really appreciated always you support me thank you once again 😍🤩🙏👸

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam3 ай бұрын

    thanks fore shering ❤❤❤

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme60432 жыл бұрын

    Yene fqr srash betam des ylal aqerarebsh ✝️🌺😍

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele280310 ай бұрын

    ምርጥ ስራ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын

    Thank you so much!

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign83762 жыл бұрын

    Tebareki bewneti yecerquni nigerini pls asrearwun wedijewalehu.betam desi yilal.

  • @MeronSemere
    @MeronSemere2 жыл бұрын

    Betam konjo yehone ye ayeb aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 👏

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    My pleasure 🙏😍😘

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @marz4173
    @marz41733 ай бұрын

    Tnx Dear

  • @toutube4641
    @toutube46412 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tnАй бұрын

    በጣም አመሰግናለሁኝ

  • @halima6236
    @halima6236 Жыл бұрын

    ሽኩረን

  • @beth95104
    @beth951042 жыл бұрын

    Thankyou 💕

  • @user-uh7gn3ne8z
    @user-uh7gn3ne8z3 ай бұрын

    አሁን ፆም ልፈታ ነው ግን በአልን ለብቼያ ስለማከብር ለመጀመርያ ጊዜ ደብሮኛል የማዳም ቅመም ነኝ ሳውዲ

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j2 жыл бұрын

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ💕💕💕 እኔ በእርጎ ነበር የምሰራው ውይ ወተት ነገ እሞክራለሁ የማዳም ወተት አለቀለት😂

  • @startafrica.
    @startafrica.2 жыл бұрын

    Zebibaye kelibu yeymiamr ayb🙏🙏🙏

  • @asute_tube
    @asute_tube2 жыл бұрын

    እጅሽ ይበረክ

  • @DorothyNorris
    @DorothyNorris2 жыл бұрын

    Love this..Thanks

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    Am Glad You like it ❤🙏

  • @baletube4641
    @baletube46412 жыл бұрын

    Wowww ጎቦዝ ማሬ እኔ ጋም ጎራ በይ

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya41807 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede2752 жыл бұрын

    Amazing!! Thanks! Melkam Beal 🙏🙏

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    አሜን❤🙏ላንቺም እንደዛው

  • @qidisitsalamon7091
    @qidisitsalamon7091 Жыл бұрын

    Wow

  • @hlinatube5665
    @hlinatube56652 жыл бұрын

    😋😋👍👍

  • @mekdesgirma9432
    @mekdesgirma9432 Жыл бұрын

    Betam yamral anbesa

  • @sadaseid8853
    @sadaseid88532 жыл бұрын

    እጂሺ ይባርክ የኔ ቆንጅ

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    አሜን❤❤🙏

  • @FouziaFouzia-xm5ek
    @FouziaFouzia-xm5ek3 ай бұрын

    ❤❤

  • @guy7911
    @guy791111 ай бұрын

    👍🌹🌹

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Жыл бұрын

    🎉

  • @FouziaFouzia-xm5ek
    @FouziaFouzia-xm5ek3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ob5gn6un9o
    @user-ob5gn6un9o6 ай бұрын

  • @birishdechu5366
    @birishdechu53662 ай бұрын

    Yamiiiiii

  • @newchapter5281
    @newchapter52812 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @hadiaha3001
    @hadiaha300110 ай бұрын

    ሁለትአይነትነዉ ያረግሽዉ ጥሬ ወትትና የተገፋወትትነዉ መልሺልኝ በተረፈ ሀሪፍነዉ ተባረኪ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen71692 жыл бұрын

    ዜድዬ የኔ ባለሙዬ በጣም ሀሪፍ ለመስቀላችን ቅቤውንም አይቡንም ሼር አረግሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ👍👍👌👌🙏🙏

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    ❤❤😍🙏

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990.2 жыл бұрын

    ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ🥰🥰😘

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq8 ай бұрын

    Achto mde ew ee ngeen

  • @rubadaoud5650
    @rubadaoud56502 жыл бұрын

    የቺዝ አሰራር ብታቀርቢልን♥️

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    እሺ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv63692 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madotbelete4745
    @madotbelete47452 жыл бұрын

    THANK YOU! XO

  • @madotbelete4745

    @madotbelete4745

    2 жыл бұрын

    ጎመኔ መሰራትም አስተምሪን ከቻልሸ? ከምሰጋና ጋር:: በረከት ይጨመርልሸ!

  • @kidistyohannes4035
    @kidistyohannes40352 жыл бұрын

    Konjo asrare

  • @user-qy4ou9cu3m
    @user-qy4ou9cu3m2 ай бұрын

    እናመሰግናለን የላም ወተት ይሆናል ወይ?

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh61202 жыл бұрын

    Bze malku serta alwekem este emkerawalu ena ymwekwe ba yoghurt newe😘😘🙏

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    ሞክሪው በጣም ቀላል ነው❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ችዝ አስራር አሳይን ተባረኪ

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    የችዝ አስራር በቅርቡ ሼር አድርጋለው ቻናሌላይ ከገባሽ ታገኝዋለሽ❤❤

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Жыл бұрын

    አልተመቸኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    እይቢ እይማስርም እኮ

  • @user-ly7jh9re3n
    @user-ly7jh9re3n2 жыл бұрын

    በጣም የሚያምር አይብ ነዉ እጅ ይባርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነዉ ቻናልሽን I will definitely Subscribe your channel ❤

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏻 ❤️❤️

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጅ

  • @susubintbaba4511
    @susubintbaba451110 ай бұрын

    በማንኛውም ወተት መሥራት ይቻሌል እህቴ???

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ያምራል በለሞያ ነሽ በርቺልኝ ቤተሰብ ነኝ ጎራ በይ ስራዬን በማየት ምክርሽን ለግሽኝ👍👍👍🙏

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    እሺ ማማዬ❤❤

  • @fatumamohamned4085
    @fatumamohamned40859 ай бұрын

    አቸቶ መንድንነዉ?

  • @Rehmah_
    @Rehmah_ Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆነው ውዴ በእርጎ ሲሰራ ኸል (አችቶ ይደረጋል ከቻልሽ መልሽልኝ?

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa7 ай бұрын

    በላም ወተት አይሆንም?

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew45672 жыл бұрын

    ቆንጅዬ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሙያሽ ግን እኛ አገር አይብ ለመስራት የሚሆን የተዘጋጀ ወተት የለም ዝም ብለን ገዝተን ቢረጋና በእሱ መስራት ይቻል ይሆን?

  • @zaharamohamad

    @zaharamohamad

    6 ай бұрын

    አዎ በደንብ ይቻላል

  • @chuchuchuchit8178
    @chuchuchuchit81782 жыл бұрын

    አቼቶው ቢቀር በሎሚ ይቻላል

  • @fefc2f179
    @fefc2f17911 ай бұрын

    Gin ta'amu indet nw

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen32492 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ። እንደተሰራ ወዲያው ማጥለል አይቻልም ? እርጎው አይብ ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው?

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ግን ውሃ ውስጥ ማደሩ ወይም መዘፍዘፎ ጣህሙን በጣም ቆንጆ ያደርገዋል❤❤

  • @zemenefiseha9739

    @zemenefiseha9739

    3 ай бұрын

    ውኃ ውስጥ ማለት አጒቱ ውስጥ ለማለት ነው

  • @mitacinima
    @mitacinima Жыл бұрын

    ከ4 ሊትር ምን ያክል ይወጣዋል?? ማለቴ ኪሎ እሚሞላ ይወጣዋል??

  • @kirubellemma3473
    @kirubellemma3473 Жыл бұрын

    ብራቮ

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq90936 ай бұрын

    እኔን ውንዱን እይብ እስራሽኝ ግን እንዳንቺ እልሆነልኝም ወደ የወተት ገንፎ ተቀየረብኝ

  • @satuhi.satuhiteub5158
    @satuhi.satuhiteub51582 жыл бұрын

    በጠም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሰብስክርይብ አድርጉኝ አድስ ነኝ አበረተቱኝ

  • @SaraAli-np5xv
    @SaraAli-np5xv2 жыл бұрын

    ጨዎን የጨመርሽው ካለቀ ብኃላ ነው. ወይስ አብርሽ ነው ያፈላሽው ፕሊስ🙏

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    ልክ ወተቱን ስትጥጂ ጨው ጨምሪና አብሮ ይፍላ ግን ጨዉን እንዳታበዢው

  • @SaraAli-np5xv

    @SaraAli-np5xv

    2 жыл бұрын

    @@zedkitchen አመስግናለው የእኔ ቆንጆ😘😘😘🙏

  • @fkr834
    @fkr8342 жыл бұрын

    Milk new or laban

  • @zedkitchen

    @zedkitchen

    2 жыл бұрын

    milk ነወ የኔ ቆንጆ

  • @fkr834

    @fkr834

    2 жыл бұрын

    @@zedkitchen thank you mare

  • @hehhr1346
    @hehhr1346 Жыл бұрын

    ቤኔጌር ምድን ነው ያለኝ

  • @hehhr1346

    @hehhr1346

    Жыл бұрын

    አቴቾ ምድን ነው

  • @user-kh9se5cp4l
    @user-kh9se5cp4l6 ай бұрын

    አቼቶ ምንድን ነው?????

  • @geminimars7704

    @geminimars7704

    2 ай бұрын

    White Vinegar

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde342610 ай бұрын

    አይብ አይማሰልም እሳትም በጣም መቀነስ አለበት

  • @haimibrtu5970

    @haimibrtu5970

    10 ай бұрын

    Eswa tadya amasla ergo new yawetachiw

Келесі