ቀላል እና አቋራጭ መንገድ የ ቋንጣ አዘገጃጀት HOW TO MAKE QUANTA (ETHIOPIAN BEEF JERKY) | LIli Love YouTube
Thank you for watching don’t forget to like and subscribe if you did🙏
Instagram: / liliy_tekle
Previous video: • በ 20 ደቃቂ ብቻ የሚደርስ ቀላል ...
Dehydrator link from Amazon but you can also get this from Macy’s : Maxi-Matic 135-Watt Food Dehydrator, 5 Stackable Transparent Trays, 12.75" Diameter, White www.amazon.com/dp/B0006H0DO0/...
Ingredients⬇️:
4 pounds of beef
Ethiopian chili powder (Bebere)🌶 2 teaspoon
Another Ethiopian chili powder (Mitmita)🌶 5 tablespoon
Salt 2 tablespoon
Korerema 2 1/2 teaspoon
Black pepper 1 1/2 teaspoon
Enjoy❗️❗️
Пікірлер: 164
This was my question for a long time. Thank you for sharing 🏆👏👏👏
Thank you for Measurements!!
በርች ማማዬ በጣም ሀሪፍ ነው
I love it so much👌👌
Thank Lily, you’re very creative. Next time I go hunting I’ll make sure to make plenty of quanta from my kill.
i admire not only your cooking but your creativity and discovering new tools to make cooking easier, just amazing!!!
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Biruk Tewodros thanks 🙏 my Biruksha 👌smart 👦
@BONANZ321
3 жыл бұрын
Bbbbbbbbbbb
እይ አስጎመጀሺኝ እናመሰግናለን ውዴ ተባርኪ እኔ አሁን ገዝቼ ነው የምጠቀመው
Great job Lili👏👏👏👏🏆
ጎበዝ በጣም ጥሩ ዘዴነው እናመሰግናለን በርቺ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
ዋው የቌንጣ ነገር አይሆንልኝም እኔም እሥራለሁ ግን በልብስ መሰቀያላይ ነው የማደርቀው።አንድ ክፈል ውሰጥ ሰቅየ መሰኮቱን ከፈታለሁ
አመሰግናለዉ እህቴ
Wonderful
በጣም ቆንጆ ነው፡፡ ያስጎመጃል በርቺልን፡፡
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Almaz Negusse እሺ አመሰግናለው እናቱ🙏😍
It came out great dear!! I hope I can find it in Ethiopia.
Thanks for sharing 🙏🙏🌹🌹🌹
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
You are welcome 🙏🙌
በጣም አዋቂ ነሽ በነካ እጅሽ ዝምብለው ምንም ለማያውቁት እህቶች አስተምሪልን ይመችሽ
Lili thank you for sharing, it is great balemuya nesh🙏❤🌷💐🏵💮🌺👏👍❤💐👏👏👏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 keep in touch brother 🙏
አሪፍነው መሸአላ በርች "ማማ♥♥
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
እመሰግናለው 🙏
እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
ክብር ስጥልኝ ሃኒቾ 🙏
You are smart !! thank you for sharing ur amazing idea lov it !!
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
ውይ ቋንጣ እንዴት እንደምወድ!! ፈጣንና ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን.
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
WOW Betam konjo
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
Thanks a lot
You are really balemuya🏆
@lililoveyoutube8049
Жыл бұрын
Amesegenalew 🙏
Adesenegne betame arefenew berechi amelake yeredashe
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Amen thanks 🙏
Great job!! Thank you Konjo
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
You’re welcome ! Thanks 🙏
Wow what a great job thanks 🙏🏾 for sharing,my husband always by from store now you show us how to make it ,I really appreciate you thanks again and be safe
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 easy and perfect way!✅ክብር ይስጥልኝ
Betam gobethe balmoya.👍🏾👍🏾👍🏾🌼🌼🌼
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
Wow Biskut ስላዩሽ ደስ ብሎኛል። ቋንጣውንም እሞክራለሁ!
@lililoveyoutube8049
2 жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏አንተ ነህ የስራ ሁለተኛዬ ስው ሀ ብዬ ስራ ስጀምር 2ተኛዬ ነበርክ መቼም አረሳህ 🙏
Wawwweo gobeze nesh
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
You are so creatively 😍😍
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
እነመስግነለን ጎብዝነሽ ቆንጆ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏ክብር ይስጥልኝ🙌
በጣም ቆንጆ ነው አስራርሽ በርቺ ቁዋንጣ ውስጤ ነው ፕሊስ ሼር ሼር ላይክ ስብስክራይብ... መልካም ኮመንት 🙏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሀይሚ🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
3 жыл бұрын
@@lililoveyoutube8049 ... በርቺ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏
@tofikbedru5971
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
👍
yene konjo balemoya gobez
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
ተባረኪ።
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
እሜን🙏thanks 🙌
Nice
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
🙏👏👏
ስንት ስወድ በፍቅር ነው ይህን ዘዴ ስላሳየሽን ተባረኪ
Enamesegenalen
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
በጣም ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረክ ድንቅ ስራ ግን ቢዶሽን ለማሳጠር ሞክሪ እህቴ አንችም ጎራ በይ አበረቻችኝ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
ሪሄላ ምስጋናዬ ከልቤ ነው 🙏👏እክባሪ ይስጥልኝ በርቺ ጎበዝ ሰብስክራብ አድርጌለው ገብቼ ደሞ ሁሉን አያለው ጎበዝ don’t give up💪🏿💪🏿🙌
Yamshnun semane xafeln
Wow betam adnakish negn Gin yemashinu sem mndenew? Yet magignet echilalew?
@lililoveyoutube8049
Жыл бұрын
Food dehydrator
Thank you 🙏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
🙏👏
Anchim konjo moyashem konjo100%100🙏⛪🛐➕❤🌷💐🏵💮🌺🙏🙏🙏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለ 🙏
አመስግናለሁ እህቴ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 & you welcome 🙏
👍👌👌
Amesgenalu
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
Thank you! I love your way 1. What the name of the drier and I also love kuwanta betam betam እወዳለሁ ሲደርቅ ጋብዥኝ . 1. ምን ዓይነት ስጋ ( የክትፎ ) ነው
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 Betty ደስ ይለኛል ቅርብ ከሆንሽ ደስታውን አልችለውም 🙌ስጋው የክትፎ አደለም ግን ቀይ የሆነው ን ብቻ ነው የምጠቀመው
Hei, betam arif new 👌👌👌👌mashnun endeat mgzat ychalal? Pls
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 food dehydrator you can get Amazon
የማሽኑ ስሙ ምን ይባላል ከየት ማግኘት ይቻላል የገዛሽበትን ቦታ ብገልጭልን ደስ ይለናል በጣም ባለሙያ ተባርኪ ይኔ ቆንጆ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food Dehydrator ይባላል አማዞን ላይ አለ ሜሲስም ይኖራል ቪዲዎ ስር ይይለውን 🔽 ምልክት ተጭነሽ ዝርዝሩን በበለጠ አስቀምጫለው 🙏አመሰግናለው
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Link: www.amazon.com/EFD-1010-MaxiMatic-135-Watt-Rotating-Dehydrator/dp/B0006H0DO0
ሊሊ ቆንጆ ምንድነው ስሙ የቆንጣው መጥበሻ ማሹኑ Thanks💕🌹
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator
@lovebody855
3 жыл бұрын
እሺ ሊሊየ!ጌታ ይባርክሽ ❤❤የኔ እህት ❤
ስሙ ምድነው አውሮፓ ላለን እና ኦርደር አርገሽውም ከሆነ የትእና ስሙን የኔቆጆ በጣም ነው የምወደው ስሙን ፃፊልን
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator ይባላል አማዞን ላይ ታገኛለሽ Thanks 🙏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Link: www.amazon.com/EFD-1010-MaxiMatic-135-Watt-Rotating-Dehydrator/dp/B0006H0DO0
@aselefechkoru5668
3 жыл бұрын
Thank you
አመስግኛለሁ የት መግዛት እንደምንችል ሊንኪን ስለፃፍሽልን።
@lililoveyoutube8049
2 жыл бұрын
ምንም አደል 🙏
👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
Thank you so much for sharing I watch your videos start to end very beautiful 😻 ቤተሰብ ብንሆን ደስይለኛል👍
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
እመሰግናለው 🙏እሺ ቤተሰብ እንሁን 👏I subscribed to u✅በርቺ💪🏿
betam tru new amesgnshalehu gn decribtion btteyln
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 እቃውን ከፈለግሽ ከስር እስቀምጫለው 🔽 ገብተሽ እይው
ዎው ምርጥ ነዉ👌 ቤተሰብ አንሁን 👍
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Eshi thanks 🙏
እደው ባለቤቴ የቆንጣ ነገር አይሆንለትም ገላገልሽኝ የኔ ቆንጆ ባለሙያ😇
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
አመሰግናለው 👏እኔም የቋንጣ ወዳጅ ነኝ ሞክሪው ይወጅዋለሽ 👍
አባክሽን የኔ ቆንጆ የተጠቀምሽበት ኦበኑ ሰሙንና የት አንደሚገኝ በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator ይባላል አማዞን ላይ ታገኝዋለሽ ሜሲም ኦላይን አይጠፉም 🙏thanks 🙏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Link: www.amazon.com/EFD-1010-MaxiMatic-135-Watt-Rotating-Dehydrator/dp/B0006H0DO0
እቃዉ ስሙ ምንድነዉ የሚባለዉ?
የት ነዉ የገዛሽዉ የሰራሽበት ኦቨኑን
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
ሜሲስ ኦላይን ነው አማዞን ላይም አለ (food dehydrator) ይባላል
Semu mndenw mibalew?
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator አማዞን ላይ አለ Thanks 🙏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Link: www.amazon.com/EFD-1010-MaxiMatic-135-Watt-Rotating-Dehydrator/dp/B0006H0DO0
sizelezel sent cm mehon alebet?
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
እንደሚመቻችሁ ነው ቢረዝምም ቢያጥርም ለውጥ አያመጣም
የእቃውን ስም ፃፊልን እባክሽን 🙏🏻 የቋንጣ ወዳጅ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator Amazon or Macy’s you can get it
Sagorese edaya megebe eyasarase sagore
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Eshi thanks
አዴስ ነኝ መጥቻለሁ ቤተሰቦች ሆኛለሁ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 እሺ ደስ ይለኛል እህት 🙏I subscribed
Hi
Where do I get the machine.
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator ! you can get on Amazon
Where do I get the machine
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 you can get Amazon
ኡፍ እንዴት እንዳማረኝ ቀይ ጥሬ ስጋ ኡኡኡኡፍ መቼነው ሀገሬ ገብቼ የምበላው ውይይይ ሀገሬ እናቱ በጣም አመሰግናለው አሪፍ ነው ግን ፀጉርሽን ሰብሰብ አርጊው ስጋ ውስጥ ሊገባ ነው በተረፈ በርቺ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
አምሰግናለው 🙏ላገርሽ ለቤትሽ ያብቃሽ 🙌
የት ነው የሚገዛው ንገሪን በናትሽ ዋጋውስ ቶሎ መልሺልኝ እባክሽ ስሙንስ ምንብለን ነው የምናዘው ለስት ስአትስ ነው👍
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator on Amazon
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
You can get online at Macy’s too The price it depends which one you want the big one or small one
እንደ እስራኤል ዳንሳ ማለት ነው አታብዢ በተረፈ አሪፍ ነው
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Eshi 🤣👍
መቼም ሠው እንደሌለ ይሄን ሁሉ ቋንጣ በደረቁ ብቻሸን ረሸንሸው?
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
😂አረ ሰው አለ👏👏
korerima be english men yebalal?
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
😂ኮረሪማ
ጎበዝነሽቆንጣውስጤነውከተስቀለበትእየስረኩእበላነበርበልጂነቴልጀነቴማርናወተቴ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
የማሺኑ ስም ምን ይባላል?
@lililoveyoutube8049
2 жыл бұрын
Food dehydrator
Can you cover your hair when you work please
@alemabe9845
3 жыл бұрын
Ferahiwot Arega She doesn't have to, she was preparing for her household not for you. She can do whatever she wants in her house. You should be appreciative for the things she's shown us instead of complaining. Thank you ehet for sharing this amazing idea with us.
What is the kuanta machine name?
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator
ሠላም እህት የኔ ባለሞያ በጥም እናመሠግናለን ተይቅርታጋ እቃውን ተየት ማግኘት እችላለሁ እባክሽ ተባበሪኝ እህት በዛላይ እርጉዝነኝ በጣምነው ቋጣያማረኝ እሽ መልስሽንእጠብቃለሁ
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Food dehydrator !you can get Amazon
You have a Beautiful smile Be Blessed 🙏❤🌷🌺💐🏵💮👍👏👏👏
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏
ማሽኑ ስሙ ምን ይባላል
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 food dehydrator ! You can get Amazon
We miss you. Comeback please BFF
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Thanks 🙏 I will
yehe maskin muket new misetew anchi gen nefas new yalshew nefas edet yaderkewal algebangem?
እቃዉን ከገዛሁት ቆየሁ ግን ገና አልምከርኩት
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
ሞክሪ እንጂ
Very slow and too much repetition.It should have been presented in 10 minutes.
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Ya
እባክሽን ፀጉርሽን ሰብስቢው
@lililoveyoutube8049
3 жыл бұрын
Eshi thanks
@zaharasavery1508
3 жыл бұрын
ቡመጁመሪያ ደረጃ ልጅቷ እቤትሽ መጥታ አይደለም የምትራው በቤቷ ነው መብቷ ነው ፀጉርን ለቃ እንደፈለገች ለመሆን አንቺ መማር እንጂ መተቸት አልነረብሽም ያምሆነ ይህ ሊሊ የምትባለው ሙያ ብቻ ሳይሆን ፀባዮም ግሩም ነው የሰጠችውን መልስ አይቻለሁ።
@dst1684
3 жыл бұрын
@@zaharasavery1508 እውነት ብለሻል አንዳንድ ሰው Negative comment ሱሴ አለ