ቀለበት ያደረገልን ለሁለታችን ነበር

Пікірлер: 290

  • @medemertube2829
    @medemertube28294 жыл бұрын

    አሁንስ የሴቶች መጃጃል ነዉ ስልችት ያለኝ ። ካንዱ ታሪክ እንዴት ሌላው ሰው አይማርም ኤጭጭ

  • @fekeryashenefal9085

    @fekeryashenefal9085

    3 жыл бұрын

    Ewene teshen new ehen hulluu geze lalagebbachuu sew mellake kebade new

  • @msmime5650

    @msmime5650

    3 жыл бұрын

    በታም

  • @user-et4dl9ql7g

    @user-et4dl9ql7g

    2 жыл бұрын

    በጣም እንጂ

  • @user-dm1sf2bm4e
    @user-dm1sf2bm4e4 жыл бұрын

    እንደኔ ሀሳብ ሥልካቸው ላይ ያለውን መረጃ ይዘው ይግቡ ምናልባት አላቅም ቢላቸውኳ ይህ መርጃ ይሆናቸዋል

  • @nadiananou8840

    @nadiananou8840

    4 жыл бұрын

    ትክክል √

  • @setrabutajralije3617

    @setrabutajralije3617

    4 жыл бұрын

    መግደልመፍትሄአደለም;ሁለታቸውምዝምብለውያውሩትከዛሠያቅአገርይጉቡ:ቮይሥእናፎቶ:ካላቸው:የላኩበትደረሠኝካላቸው:ይይዙታል;በሡየገባውብርሁሉ:ባኮችያቁታል;ሥተዚገብተውአንድቦታይቅጠሩትፖሊሥይዘው:

  • @rosieposie.x0

    @rosieposie.x0

    3 жыл бұрын

    ማስረጃ ቢኖራቸው ከሀገራችን ትክክለኛ ፍርድ የለም በገዛ ገንዘባቸው ደህና ጠበቃ አቁሞ ይሞግታቸዋል እነሱ ላም ናቸው

  • @tilahunbekele3047
    @tilahunbekele30474 жыл бұрын

    ሴቶችዬ የዋህነታችሁ በጣም ያሳዝናል ግን በምድር ላይ መኖራችሁን የዘነጋችሁ ይመስለኛል።ይህን ያህል መሸወድ ምን የሚሉት ነው?አዝናለሁ በጣም አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-ub2cf6ob9r

    @user-ub2cf6ob9r

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @merized8940

    @merized8940

    4 жыл бұрын

    አትፍረድ ይፈረድብሃል ሰው በክፋት አይምጣብህ

  • @SaraSara-ix2vf

    @SaraSara-ix2vf

    4 жыл бұрын

    Betekikel wendem Indante yuten feriha egziyabher wendoche yabezalen

  • @alemakefyitbarekhabtemaria6474
    @alemakefyitbarekhabtemaria64744 жыл бұрын

    ሰላም ሮዚ አንዳቸው ከሄዱ ሳይነግሩት ድንገት መሄድ ከዚያ የላከውን ፎቶ የላከውን ድምፅ ማስቀመጥ ማስረጃ ይሆናል ቪዲዮ ማስረጃ ይሆናል ግን እባካቹ ሴቶች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ሆድ አደር በዝቶዋል

  • @user-yj1bz9cu8r
    @user-yj1bz9cu8r4 жыл бұрын

    እንኳን ለፍቅረኛ ለሁልት ልጆቼ አባት ብር አልክም

  • @bona2318

    @bona2318

    4 жыл бұрын

    ደግ አደረግሽ የኔ ጀግና

  • @tsegaalemu7133

    @tsegaalemu7133

    4 жыл бұрын

    ደግ አደረግሽ በእውነት ማንንም ማመን ከባድ ነው በአሁን ሰአት ለቤተሰብ እራሱ አስቀምጡልኝ ብለሽ ስትልኪ እስክትመጣ ብሩ ከሚቀመጥ ቢዝነስ ልጀምርበትና ሠርቼ እመለሰሳለሁ ብለው ስትሄጂ ምን ልበልሽ እረ ወዲያ ሆድ ይፍጀው

  • @tiblet1994

    @tiblet1994

    4 жыл бұрын

    Kkkkkk gobez asakeshign gin betam

  • @user-pm1de8tr2d

    @user-pm1de8tr2d

    4 жыл бұрын

    ጎበዝ እድችብላችሁ እንዳትልኩ ለወንድ! በጣም ብልጥ ሁኑ

  • @fevenzewdu9749

    @fevenzewdu9749

    4 жыл бұрын

    እውነት ነፃ ታውጣሀለች ኢትዮጵያ ለምን ብለሽ የምትልኪው እኩል መስራት ነው ጤና እስካለው ድረስ

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha27214 жыл бұрын

    ይቅርታ አርጎልኝ እኔም ሴት ነኝ ለምንድን ነው እኛ ሴቶች ልባችን እንደ ጡታችን የተንጠለጠለ ነው እንዴት በምን ሂሳብ ነው ቤተስቦቼ ችግር ላይ እያሉ ለወንድ ብርን ምልከው ለምን ብዙ ግዜ ያረብ አገር ሴት ናት የዚ ተጠቂ አንሽወድ አስተውይ ለማታቂው ወንድ ደም ጠብ አርገሽ ያመጣሽውን ለሌባ ምትገብሪው ማስተዎል ይስጠን ነው ምለው እኛ ሴቶች

  • @selamyeabelenat6742

    @selamyeabelenat6742

    4 жыл бұрын

    ስላም ላንቺ እህቴ እነዚህ ልጆችህ ከማወቅም አልፈው ከካፌ ነው አንስቶ በራሱ ብር ወደ ሌላእገር የላካቸው ነው ወይስ አላዳመጥሽውም ሙሉውን እናም መፍረድ አይገባንም እንደዚህ አይነቱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ ከነዚህ አይነት አውሬዎች

  • @sabaseyoum5507

    @sabaseyoum5507

    4 жыл бұрын

    እሱ ብቻ አይደለም እንደዉ ፍቅር ሆኖባቸዉ ስለወደዱ ላኩ ቢባል እንኳን የሚቀድም ነገር አለ ቤተሰብ ቤተሰብ ቤተሰብ ከእሱ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ይቀድማል በየትኛዉም መለኪያ ቢታይ ከቤተሰባችን በላይ ፍቅረኛ አያስብልንም አይወደንም ሁሉንም ቦታ አላቸዉ ሙሉ ለሙሉ መብቱን ሰጥቶ ለሱ ስጥ ከማለት ለእነሱ የሚገባዉን በራሳቸዉ እንዲያገኙት ነገ ነገሮች ተለዉጠዉ ችግር ቢፈጠር ለቤተሰብ ስላደረግን የሚቆጨን ነገር ስለማይኖሮ ጉዳታችን በግማሽ ይሆናል ብዬ አስባለዉ በጣም ይከብዳል እንዴት ተሰርቶ እንደሚገኝ ባያዉቀዉም ጤናማ ሆኖ አይበላዉም የሰዉ ሀቅ እሳት ነዉ አለማወቁ ነዉ ጌታ ማንንም አይረሳም ሀቃቹን እሱ ይመልስላቹ

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h3 жыл бұрын

    እኔስ አረብ አገር ሄደሽ ስሪ የሚለኝ ወንድ በአፍንጫዬ ይውጣ

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat83174 жыл бұрын

    እዳትገለው ፈጣሪ ጤና ይስጣቸው የሰውልጅ በኩላሊት በሽታ ሚሊዎን ብር ያወጣል ጤና ካላቸው ሰርተው ያገኛሉ ፈጣሪ የጁን ያስጠው

  • @merized8940
    @merized89404 жыл бұрын

    ይሄ ሰውዬ እርግጠኛ ነኝ ሌላም ሴት ልኳል በሁለቱ ብቻ የሚያበቃ አይመስለኝም የለመደበት ነው ስለዚህ እህቶቼ የሚበጀው ናፍቀኽኛል ለ15ቀንም ቢሆን አይቼህ ልመለስ ብሎ ቢቻል የገዛው ቤት ካለ ጥበብ ተጠቅሞ በሁለታችሁ ስም ማስደረግ ከዛም ዱባይ ካለችዋ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲቀጥል ማድረግ ማስረጃ አሰባስቦ ሕግ ፊት መገተር

  • @enatewubet7654
    @enatewubet76543 жыл бұрын

    ይህ ሰው በሁለቱ እህቶች ብቻ አይመለስም ብዙ እህቶችን ያስለቀሰ ነው የሚሆን በህግ ሊጠየቅና ሊቀጣ ይገባል ገንዘባቸውንም ሊመልስ ይገባል

  • @messigetachew552
    @messigetachew5524 жыл бұрын

    ሮዚ በጣም ቀላል ነው በፈጠረሽ ሁለቱም የላከላቸውን እያንዳንዱን ማስረጃ ይዘው በአንድ ላይ ትኬታቸውን ቆርጠው ይሂዱና ሠላም ገበታ ወይም እርቅ ማድ ሄደው ሁሉንም ነገር ይንገሯቸው እነሱ በጣም ይተባበራሉ ቢሯቸው ጀሞ ሚካኤል እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ላይ ነው አሰፈላጊም ከሆነ ቁጥራቸው አለኝ ለሱ ግን ኢትዮጵያ ልንመጣ ነው እንዳይሉት

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur8864 жыл бұрын

    መጀሠሪያ ነው የጠፋው ለብር ብሎ ያፈቀራት የሚልክ ገንብ ፈላጊ እንጂ ፍቅር ፈላጊ አይደለም :: ሴቶች የምተሰሙ ከሆናችህ አረብ አገር ላይ ሁናቹህ ትዳር ሰታደርጉ ቤተስብ ተወካይ አድርጉ ገንዘብም ሲላክ ተቀማጭ ለቤተሰብ መላክ ለእሱ የተወሰነ የወር ወጭ ያም ቆጥቦ የሚጠቀምና ከላክለሺ ገንዘብ ለአንች የሆነ ነገር ማደረግ አለበት አለዚያ ግን ከመበላት አትተርፊም እነዚህ እህቶችም የገንብ ነገር ለማሰመለስ ለያሰቀምጠው ይችላል ወይ በሌላ ሰም ሊያረገው ይችላል ማድረግ ያለባቹህ ሁለተችሁም ሚሰጥራቾህ ደብቃቹህ አንድኛችህ አገር በመግባት የቪዲዬ የላከላቹህ ይዛቹህ ፍርድ ቤት ማሰረከብ ነው ከዚያ ሳይታወቅ ያለው ንብርት እዲያዝ ይደረጋል ይህ መፍትሄ ይሆናል ባይነኝ መጨረሻ ግን የተገኘውም ንብረታች ከተመለሰ ለሁለታችህ ይሆናል እንዲያውም ታሪክ ሱሩበት አላህ ይድረሰላቹህ

  • @user-ve4sj6mx5t
    @user-ve4sj6mx5t4 жыл бұрын

    ውይይይይ በጣም ያሳዝናሉ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ለማንኛውም ሀለቱም ሳይነግሩት መሄድ አለባቸው በስልክ ያለውን መረጃዎች መያዝ

  • @restinpeacemylovelydadlove1412
    @restinpeacemylovelydadlove14124 жыл бұрын

    Thank you so much roz setechuw seyesneku mehede alebachow

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue4 жыл бұрын

    አንድ ነገር ልበላቸው ለህቶቸ 1ወረቀት የባንክ ካለ እሱን ሰታችሁ ሁሉንም ይሰጧችዋል ስትልኩት የነበረውን በሙሉ በአንድ ወረቀት ፈልገው ያገኙታል ግን 1ወረቀት ማለቴ የላካችሁበት ደረሰኝ እንደምንን1ፈልጉ ከዛ ሁሉንም ያወጡላችኋል ስለደረሰብኝ ነው እንዲህ አርጌ ነው ገንዘቤን ያስመለስኩ ግን ግዴታ አንድ ደረሰኝ ማግኘት አለባችሁ 2ታችሁም አንድ አንድ ፈልጉ እንደምንም ስለ ሁኔታው ከፈለጋችሁ ያአብ ፀጋ የኡራኤል ልጂ fbአስረዳችሁ አለው እሮዝ የኔ ጀግና በርች ♥♥♥

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o3 жыл бұрын

    ገናዛሬ ባጋጣሚ ሳይሺ ሰብ አደርኩሺ ማማየ በርች

  • @user-oj2fm2oh3u
    @user-oj2fm2oh3u4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይደርሰላቸው እህቶች በጣም ከባድ ነው እኔ ሌ 3 ዓመት ከ ግማሽ ብር የምልካው የነበረው ከሱ ጋር ቀለበት አልደርገንም ግን በሱ አካውንት ነበር የማሰገባው ከዛ ብርቂርብ ወራቶች ወስጥ መሬት ሊገዛ አሰባለው በየው አንተ ጋር ባለው ላይ ጨመርህ ላኪልኝ በወንደሜ አካውንት በየ ስላው ሌኔ አሁን ብር የልኚም ግን የአንቺን እልካለሁ አለኝ እኔም እሽ አልኩት መክንያቱም እኔ አወቀ ነው እንደዛ ያልኩት እንጂ መሬት ለመግዛት አላሰበኩም መቼም ሳው ሆነው የማይቀየር የለም በየ ስላሰበኩኝ ሲጀመር እሱ ነው አረብ ሀገር የላከኝ እኔም እንደንሱ መሰተገዶ ነበር የሚሰራው እና ተመሳሳይ ነው ታሪኩ ደሞ እኔ ተከቡየዋለው!!ገንዘቤን

  • @rawirawi1318
    @rawirawi13184 жыл бұрын

    ሮዚዬ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ወደ ሀሳቡ ስገባ ሀገር ገብተው የላኩበትን ወረቀት እና የተላላኩበትን ሜሴጅ አንዳንድ ነገሮች ይዘው ሀገር መግባት እና በህግ አግባብ መሞከር ከዛም በሚዲያዎች ሁለቱም አንድ ላይ ሆነው ፎቶውን ማውጣት ማጋለጥ አለባቸው ብዬ አስባለሁ ግን እባካችሁ ተጠንቀቁ ሌሎቻችሁ ከዚህ ብዙ ተማሩ ፈጣሪ ያግዛችሁ ተጨማሪ ነገር እሱን ከማናገራችሁ በፊት ግን የህግ ባለሙያ ጋር ወይም ጠበቃ ይዛችሁ ጉዳዩን በደንብ ተነጋገሩበት ከጠበቃ ጋር ከዛ በህግ አግባብ ወደሱ ትሄዳላችሁ ሌላው ተረጋግታችሁ የመፍትሄ ሀሳብ ወደመፈለግ ስለገባችሁ አደንቃችሁዋለሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ይህም ያልፋል።

  • @fozis4506
    @fozis45063 жыл бұрын

    Rozi betam new ymwdeshi ahun lay tdar eyflgen gin befrhat kumen kren ekwan yruk sew abrshiw bthogim ymitamen ylem

  • @aeyel9610
    @aeyel96104 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍበጣምያማል እግዛአብሄርየስራውንይስጠው

  • @fifi9417
    @fifi94174 жыл бұрын

    በዚ አይነት ሌላም ትኖራለች ,,ግን ሁለቱም ሳይነግሩት ሄደው ንብረታቸውን ይቀበሉ

  • @spkvlogs7601
    @spkvlogs76012 жыл бұрын

    Goog👌

  • @kebededawit108
    @kebededawit1083 жыл бұрын

    በርቺ በርቺ በርቺ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue4 жыл бұрын

    አቤት መዳኒአለም እረ ምነው ወንዶች እንዲህ ሆኑ እሴቶችም እረ ልብ ግዙ እግዚኦ ማረነ ክረስቶስ

  • @hana-gb6zq
    @hana-gb6zq4 жыл бұрын

    የኔውድ መጣሁልሽ በርችልኝ የኔአበሳ

  • @zahraabraham4459
    @zahraabraham44594 жыл бұрын

    Ya Allah mn aynet zemen deresn betam yasleksal

  • @wsamatwi1088
    @wsamatwi10883 жыл бұрын

    Maxawii bezii

  • @tinajesus17
    @tinajesus174 жыл бұрын

    Tebark konjo

  • @user-dm1sf2bm4e
    @user-dm1sf2bm4e4 жыл бұрын

    የኔ መልካም ሮዝዬ

  • @niterworkteshome6816
    @niterworkteshome68164 жыл бұрын

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል አሁን ዋናው ጉዳይ መፍትሄ ነው መክሰሰ ይችላል ግን ታሪኩን እንደሰማሁት የሚሉኩትን የባንክ እስቴትመንት የተወሰነ እንዳላቻው ነው ነገር ግን በህግ ከተያዘ የሱ ገቢ እራሱ ይታያል ይህንን ሁሉ ገንዘብ ከየት እንደሚላክ የባንክ አካውንቱን ማስመርመር ይቻላል ተረጋግተው ሁለቱም በህግ ይጠይቁት ጥሩ የህግ ባለሙያ ይያዙ

  • @protestanttube7525

    @protestanttube7525

    4 жыл бұрын

    Niterwork Teshome. tiru hasabe naw. yaqarabachu ba hige yihedu

  • @ehitagagnahugezaw3046
    @ehitagagnahugezaw30464 жыл бұрын

    Yene konjoo rozi Endane hulatum sayinagirut hedaw iji kafiji mawarad

  • @lemeshu
    @lemeshu3 жыл бұрын

    ጉበዝ ነሽ ........ ይህ ብዙን ሰው ይጠቅማል

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d3 жыл бұрын

    በርችልን እሮዚና ድንቅ ሴት ነሽ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue4 жыл бұрын

    እሮዝየ ስፈልግሽ ዛሬ አገኘውሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ♥♥♥♥♥

  • @lovemheret6854
    @lovemheret68544 жыл бұрын

    Betam yesazenal

  • @user-bh1qe5sk4m
    @user-bh1qe5sk4m3 жыл бұрын

    *በዩቱዛሬገናአገኘሁሽስላገኘሁሽደሥብሎኛል ምክረሽ እኮ ጠብአትልም በረቺ*

  • @salhmstr43
    @salhmstr433 жыл бұрын

    ይህ ታሪክ እንኮን ለሁለታቸው ብቻ ነው የኔው አለ አይደል 3 ሴት ቀለበት ያረገው ግን ገንዘቤን አልበላም ስላልሰጠሁት

  • @aligeytube786
    @aligeytube7864 жыл бұрын

    Yenekonjooooo weddddddddd

  • @semutube2755
    @semutube27554 жыл бұрын

    And layii hager yigebuu ena hultachehum temekakerewu kezan anduwa teketerewuu ena aberewuu iyaluu andegnawa temetaa ena eza hultum yiyazut ena asalfewu lepolis yisetut hultum merja selalachewu birachehunem yimelselachewal

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet82844 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ደገምኩት ፍትህም እኮ የለም በሀገራችን ግን ሌሎቻችሁ ተጠንቀቁ እንጠንቀቅ አይዞን ለእሱ ግን ደም ይሆንበታል

  • @EnatEhetENTERTAINMENT
    @EnatEhetENTERTAINMENT4 жыл бұрын

    ማር ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም አሪፈ ቤተ ነው አክሎ አክሎ ይደግ ብያለሁ ቤተስብ ሁኛለሁ በቅንነት እናተም ብቅበሉ ወደኛ

  • @kijanayele7067
    @kijanayele70674 жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ እሮዚ

  • @f2271
    @f22713 жыл бұрын

    አድናቂሽ ነኝ ብሬክስ ሀበሻዊ ቪድኦዎሽን ልኮት አይቸው እና አድስ ነኝ ለቻናልሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርቺ

  • @zedotubeziana8525
    @zedotubeziana85254 жыл бұрын

    በዮቱብ አይቼሽ አላቅም ነበር ሰለመጠሽ ደስብሎኛል

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68854 жыл бұрын

    እንደ እኔ ሀሳብ አታስገድለው ክፉ ስራ ለራስ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው ከቻሉ ብራቸውን ያስመልሱ ካልመለሰም ከስህተታቸው ተምረ ህይወት ይቀጥላል

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy45824 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ሮዝዬ ውድድድድ አደርግሻለው

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta99093 жыл бұрын

    O m Getan betam yegrmale

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube14413 жыл бұрын

    ቤተሰብ ሆኛለሁ ሁሉንም አሟልቼ በታማኝነት በርቱልኝ

  • @user-xr7yr8be7f
    @user-xr7yr8be7f4 жыл бұрын

    አይዞሽ አህት አግዚአብሔር. ይፍርዳልት 😭😭😭😭

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa74303 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ

  • @heyotchufara2455
    @heyotchufara24553 жыл бұрын

    Yasazinale

  • @auhdreams318
    @auhdreams3184 жыл бұрын

    Wel came wuddeee

  • @etshiwotabebe5395
    @etshiwotabebe53954 жыл бұрын

    Rozi 1gha like adergigh

  • @user-zr9bi6kn3g
    @user-zr9bi6kn3g3 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ አዲስ ነኝ ግን በጣም ይገርማል ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ብቻ ፀሎት ጥሩ ነገር ነው ሌሎቻችን ደግሞ ተጠንቀቁ ማሬ እናመሰግናለን

  • @sarassebhatu4267
    @sarassebhatu42673 жыл бұрын

    They should have a lawyer in ethiopia and collect evidence and sue him.

  • @accountnew1939
    @accountnew19394 жыл бұрын

    Roza Fb sh lagega alchakuma betam techgirenbriaa endeta new yemageshiaa

  • @Fancyworld21

    @Fancyworld21

    4 жыл бұрын

    Request lakelegn

  • @makibel8327
    @makibel83273 жыл бұрын

    በጣም ያስዝናልእኔ ምን እንደምል አሏቅም በጣም ከባድነው እኔም ስራ አመት የስራሁት ን አጣሁኝ ጎደኛዬ አመኜነው በአሁን ስአት ከባድ አዘኑውስጥ ነኝ

  • @mobilezone7158
    @mobilezone71584 жыл бұрын

    የህግ ሰው አማክራ ሳይነቃ ማስያዝ ነው

  • @hawibest7572
    @hawibest75724 жыл бұрын

    😘😘😍😭😢tnx yenemar

  • @makitasefe8583
    @makitasefe85834 жыл бұрын

    Yene konjo agenanging yemiyareguten negerachewalewu

  • @salamhelper568
    @salamhelper5684 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን ተደምሬአለሁ

  • @afaf6814
    @afaf68143 жыл бұрын

    የኔ ማር.

  • @user-et4dl9ql7g
    @user-et4dl9ql7g2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ጠፋሽብኝ በሰላም ነው እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ ቅንና ደጋግና ቅን እህቶቼ ቤተሰብ አድርጉኝ ቀቡኝ እሽ ማሩች

  • @desselove1078
    @desselove10784 жыл бұрын

    ወይኔ ታሩኩ በጣም ያሣዝናል ነገርግን ማድረግ አለባቸው የምለው ቀድሞ የላካት እንደሤት በብለሐት በትግሥት ወደሐገሯ ገብታ ያለውን የሠራውን እንድያሣውቃት እንድሑም ወደኢትዮጵያ የላከችበት ባንክ ከባክ ማናጀሯቹጋር ተነጋግረ ከረዶት ያወጣበትን ገንዘብ በኮንቢተር ማየት ይችላሉ ግን በጣምትግሥት ይፈልጋል ነገርግን እዚሕድባይሖነው ያደረገውን ከተናገሩ ገንዘብአቸውን አደለም ሒወታቸው ይዘበራረቃል ምንምከማድረጋቸው በፊት እራሣቸውን ማረጋጋት እናም በትግሥት በጥበብ ገንዘባቸውን ከቻሉ በጃቸው ለማሣገባት ካልሖነግን ሕግ የሚረዳቸው አንግል አለው እሡ ያለውንብረት እናየሚሠራው ሥራ ታይቶ ገንዘቡ እንዴት እንደመጣይታወቃል እርቅ መአድ እነሡን ደውለውበመጠየቅ የሕግባለሞያ ያገናኝቸዋል ግን እሕቶቸ ተጠንቀቁ

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d3 жыл бұрын

    ከናትና ከወንድማቸው ገና ያልተጋቡትን ወንድ እንዴት ያስበልጣሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @andarega6800
    @andarega68003 жыл бұрын

    እንኳንደነመጣሽእህቴሰፈልጌሽአገኘውሽ

  • @hanagetachew2608
    @hanagetachew26083 жыл бұрын

    Deg arege eche dedeb ke enatua esu kereboat new besu eji berr lenatewa yemtelik mn ayenet nefez nat

  • @hele4222
    @hele42224 жыл бұрын

    ወይጉድ ጆሮ አይሰማው የለ በዚህ ጉዳይ ሀሳብ መስጠትም ይከብዳል እግዚአብሔር ይፍረድበት ምን አይነት ጭካኔ ነው በሰው ህይወት መጫወት

  • @user-co5ex3jq2e

    @user-co5ex3jq2e

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-ux9ms5pk6u
    @user-ux9ms5pk6u4 жыл бұрын

    በርች እህት አች ድስላይክ ያደረግሽውልጂ ምን አደረገችሽ ቅናታም ካልፈገሽ አለማየት መብትሽነው ።

  • @abebe7532
    @abebe75323 жыл бұрын

    anchis endet new yemitserew sis ???? OMG !

  • @DuraiRaj-xd3nv
    @DuraiRaj-xd3nv4 жыл бұрын

    Good news...God joins religions as One before End so, We are requested by God to admire Him and be with sinless..

  • @andarega6800
    @andarega68003 жыл бұрын

    የኔማር በርቾ

  • @astertube5406
    @astertube54064 жыл бұрын

    ለሁለት መክስስ ነው መግደል አያዋጣም አር እሴቶች ስታፍቅሩ ልባቹው አይጨፈን እባካቹ የፈልገ ብታፍቅሩት ገዘብ አትላኩ እናቴ ወይም ወድሜ ይብሉት ባል ውይም ፍቅርኛ ባዳ ነው ውድም ግን መክታሽ ነው ያችን መክፋት አይውድም ።

  • @nadiananou8840
    @nadiananou88404 жыл бұрын

    ያስልኩን መረጃ እንያጣፉ በጥንቃቄ መያዝ ነው የኔ ሐሳብ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46223 жыл бұрын

    ቤተሰብ ሆነናል ቆንጆ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat67424 жыл бұрын

    እኔም ሳይናገሩ ድንገት ሄደው ማስረጃቸው ቮይስና ቪድዮ ካለ እጅ ከፍንጅ ማስያዝ እግዚአብሔር ለነሱ ጥንካሬን ይስጣቸው በተለይ የ6 አመት ሙሉ የተበላችው

  • @ghdgjc1800
    @ghdgjc18003 жыл бұрын

    የበናት አላህ ከንደሀለ ወንደ ይጠብቀን መኪናም ቤትም ሊገዛ ይችላል አሁን ነወ ወደ የሆነወ መሪት 10 ሸብር ነበር ደሴ የዛሪን አያረገው

  • @gravitymobile3730
    @gravitymobile37304 жыл бұрын

    Erre bennatachuu hiyitochee ibakachuu mawdeqachun asamiruu

  • @hanagerma9528
    @hanagerma95282 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘👍

  • @yordi9852
    @yordi98524 жыл бұрын

    ሰላም ሮዚ ምርጥዋ !!!

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse12534 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይረድ አረ ምን ጉድ ነው መክሰስ ብቻ ነው መፍትሄው

  • @amen9304
    @amen93043 жыл бұрын

    Rozye endat new magegnesh malt mawrat eflgalhu

  • @lemlemtadese9943
    @lemlemtadese99434 жыл бұрын

    ነገሩ ውስብስብ ነው እነሱ መጠንቀቅ አለባቸው ሊጎዳቸው ይችላል በተረፈ በህግ መዳኘት አለበት

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo11484 жыл бұрын

    በጣም ይገርማሉ ብዙ ግዜ ይነገራል እሴቶች ልብ የላቸውም መከራ አይቶ ያሳደገ እናታባት እያለ ለወንድ መስጠት ቤተሰቦቸ ቢጠጠፉብኝ ምንም አይመሰለኝ

  • @SaraSara-rt1cv
    @SaraSara-rt1cv4 жыл бұрын

    ሚገርም ነው

  • @zeinaetbarak2611
    @zeinaetbarak26113 жыл бұрын

    Eshi mar amsegnlaehu

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney8234 жыл бұрын

    ሠላም ቤተሰብ ሄኛለሁ ወደኔም ብቅ ይበሉ ሁሉንም አሟልቸ

  • @susulove7069
    @susulove70693 жыл бұрын

    እውነትም ሴት ልብ የላትም ጡት እንጂ እዴት ከሌላው መማር አትችሉም

  • @seblewongelgezmu1261
    @seblewongelgezmu12613 жыл бұрын

    ሮዚዬ ዛሬ ገና በዚ አየሁሽ ዉዴ😍ልቦና ይስጣቹ ቺኮችዬ ምን ይባላል ብሩማ ቀለጠኮ😏😒

  • @genigeni7631
    @genigeni76314 жыл бұрын

    ሆይ አምላኬ እሮዝ ሠላም ነሺ እህቴ ሆይ በጣም የሚገርም ነገር ነው በጣም ደነገጥኩኝ ሆይ ለወንድ ብር እኔ አላበድኩኝም በልጂነቴ ነው ብር ያየሁት ልጂ የወለድኩት ስደት 12ዓመት ኖራለሁኝ አንድም ቀን ለወንድ የታክሲ ከፍዬ አላቅም ቤተሠቦቼ ይብሉ እንጂ ለወን ብር አልሰጥም እኔ ቤሩት ብዙ ልጆች ተበልተው አይቻለሁ አስጥያለሁኝም ግን እኔ የሚገርመኝ ሶሻል ሚዲያ አይጠቀሙም እንዴ እንደዚ አይነት ነገር ይበዛል አሁን ሁለቱም ሀገር ገብተው ለጠበቃ አማክረው በተላላኩት ፎቶ ቴክስ ብር የተላላኩበተ በስሙ በስማቸው ማስረጃ አጠናክረው መክሰስ ነው ካገር ሳይወጣ ንብረታቸውን ማሳገድ ነው እኔ ግን አጀብ ብያለሁኝ ምን አይነት አይምሮ ቢኖረው ነው ይህ ከሌብነት አይተናነስም አምላክ ይሁናቸው እህቶቼ ታሪኩን ጨርሼ እስክሰማው እራሴን አመመኝ ሆይ ጉድ

  • @habeshaonline24
    @habeshaonline244 жыл бұрын

    Selam Betoch Berchlgn konjo

  • @salemhabtu9437
    @salemhabtu94374 жыл бұрын

    በርቺ ቆንጆ💕 ትላንት ነው በአጋጣሚ ቪዲዬሽን ፌስቡክ ላይ ያየሁት። በጣም መደገፍ ያለበት ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው። At least subscribe,like,share በማድረግ እንተባበር ውድ ኢትዮጵያዊያን/ኤርትራውያን 🙏

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc3 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE74 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን

  • @wintab9571
    @wintab95714 жыл бұрын

    በጣም አሳዛኝ ነው እንደው ለሌሎች እህቶች ማንቂያ ይሆን እንደሆነ ሌሎች እህቶች ከዚ ቢማሩ እንጂ ገንዘባቹ የማግኘት ነገር እንኳን በጣም ከባድ ነው ምናልባት የሚትልኩት ብር በሌላ ሰው አካውንት ይሆናል የሚያስቀምጠው ቤት መኪናም ቢኖረው በሌላ ሰው ስም ሊሆን ይችላል የገዛው እና ሄደው ቢከሱት ፍታብሄር ነው ወንጀል አይደለም ምክንያቱም ወዳቹ እና ፈቅዳቹ ነበር ስትሉኩለት የነበራቹሁት ስለዚ ምንም ከሱ አታገኙም ሀ ብላቹ ለራሳቹ ለመስራት መዘጋጀት ነው

  • @makdabekele3563
    @makdabekele35633 жыл бұрын

    እስካሁን ከሰማሁት ታሪክ ሁሉ ይሄ የጉድም ጉድ ነው ግን እሱ እግዚአብሔርን አይፈራም ምን የሰይጣን ቁራጭ ነው

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ በጣም ይከብዳል

  • @dechu2381
    @dechu23814 жыл бұрын

    ወይ ጉድ እንኳን ነገ አገባሻለው ለሚለኝ ወንድ ይቅርና ለወንድሞቼ እራሱ በስማቸው ልኬ አላውቅም ከናቴ ውጪ አንዳንዴ እኛ ሴቶች ልባችን እንደ ጡታችን የወረደ ነው እነኚ ልጆች ግን የምላቸው ነገር ቢኖረኝ ሁለቱም እዚህ እያሉ ምንም አይነት ነገር እንደይነግሩት ወደ ሀገር በሳምንት ልዩነት ገብተው ያለበትን ሁኔታ አይተው ሁለቱም ከዚያ በኃላ ሁለቱም ተገናኝተው በድብቅ ክስ አቅርበው በቁጥጥር ስር ከኃለ በኃላ አንድም ይሁን የላኩበትን የባንክ ወረቀት ካላቸው ገንዘባቸውን ባያገኙትም በወንጀል ቢያንስ እስራትን ሊቀጣ ይችላል በሰሙ ያለ ነገርም ተሽጦ ሊከፋፈሉም ይችላሉ አሁን የኢትዮ ህግ ለሴቶች በተለይ አረብ ሀገር እንደዚህ ለተበደሉ አሪፍ ሆኗል እንደዚህ የተበደሉ ስንት አሉ ቤቱ ይቁጠረው

  • @kazinaseidkazinaseid2566
    @kazinaseidkazinaseid25664 жыл бұрын

    ማሬዋየየየ ስወድሺ።

  • @user-fp6ki2dm9u
    @user-fp6ki2dm9u3 жыл бұрын

    ሰው መጃጃሉን አበዛውምነው ማሰብተሳናቸውዴ

Келесі