ጳጳሳት ሽምግልና ይሄዳሉን? ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ... ምን እንጠይቅ ክፍል 3 ''ሽምግልና''

Ойын-сауық

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 31

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሥ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የቅዱሥ ገብርኤል በረከቱ ፍቅሩ ይደርብን ፆለት ምልጃው ከበተክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችንን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ይግባው አሜን አሜን አሜን

  • @shawahabita2145
    @shawahabita21452 жыл бұрын

    በጣም ወሳኝና ወሳኝ ነው ስለ ቃሉ እግዚያብሄር ይመስገን እድሜ ይስጥልን

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse40252 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወጣቶች ናቸው አሁን ሰአት ስለ ቤተክርስቲያን የሚያስረዱት እዉነት ነው እናመሰግናለን እኛም እንጠብቅ ፈጣሪ ይባርከን አገራችንን እግዚያብሔር ሰላም ያርግልን

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai93612 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ኑሩልን በተለይ የጳጳሳትና የመነኮሳት ሽምግልና መሄድ የሚለውን ያዙልኝ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h2 жыл бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳቹ🙏🙏🙏ወድ የእግዝአብሔር ቤተሰቦች ።

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma26132 жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌱🌱🌱🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35432 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nakachewamare1905
    @nakachewamare1905 Жыл бұрын

    ቀሲስ አስቹ ጀግናችን ይበርቱልን ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @joorykfk330
    @joorykfk3302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @tirste2744
    @tirste27442 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ለሁናችሁ

  • @tenayemata2115
    @tenayemata21152 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻን በርቱልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ጀግኖቹ በርቱልን 😢😢😘🙏🏿 ቃለሕይወት ያሰማልን በውነት

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h2 жыл бұрын

    አመን ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏 ሊንኩን አስቀምጡልን🙏🙏🙏

  • @wollo4001
    @wollo40012 жыл бұрын

    በርቱ

  • @edenteshome7065
    @edenteshome70652 жыл бұрын

    እንኩዋን ለቅዱስ ገብሬኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በዉነቱ በዚህ ሀሳብ ላይ ምንም አይነት መንፈሳዊ እዉቀት የለኝም ነበር ስለአሳወቃችሁነ እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @nakachewamare1905

    @nakachewamare1905

    Жыл бұрын

    ወድ እህቴ እኝህን ተወዳጅ መምህር መጋቤ በረከት ቀሲስ አስቻለውን በቅርበት አውቃቸዋለሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ናቸው ይህ ሚዲያ በጣም ሊደነቅ ይገባዋል በጠረፋማው የሀገራችን ክፍል በተለያየ ቋንቋ የሚያገለግሉ የተረሱ ድንቃድንቅ አገልጋዮችን ያቀርባል ቀሲስዬ ይበርቱልን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g2 жыл бұрын

    መምህር አሰ መምህር ተሰፋዬ አበራ እና መምህር ግርማ ወንድሙን አቀረበልን በእግዚአብሔር ስም እኔ በእሳቸው ትምርት ነው ወደ ክርሰቲያን አምነት የመጣሁት መሳለም ነበርኩ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i10 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማላውቀውን ተምሬበታለው እናመሰግናለን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76762 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💛❤️🕊🕊🕊🕊

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku62272 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76762 жыл бұрын

    እናመስግናለን በርቱ 💐💐💐💐💐💐

  • @selam9841
    @selam98412 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene75522 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem38672 жыл бұрын

    kale Hiwot Yasemalen Enmesagenalen

  • @yayayaya5229
    @yayayaya52292 жыл бұрын

    💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij80312 жыл бұрын

    barituuu Enameseginaleniii

  • @milonbd4457
    @milonbd44572 жыл бұрын

    አረ ስለቫትሪያሊኩ እዉነታ መረጃ ንገርን እኔማ እንባየንም መቆጣጠር አቃተኝ

  • @tarikyemedaniyalem6372

    @tarikyemedaniyalem6372

    2 жыл бұрын

    Ye weshet werye new .Egzabhere lebona yesetachwe le KZread birr belwe

Келесі