PASTOR BINYAM WALE "ማረኝ እያለች ገደላት"

PASTOR BINYAM WALE ክፍለ አንድ "ማረኝ እያለች ገደላት" #Encounter_ #ደማስቆ #SemayTube#christiantube#yttracker #Testimony #ቢኒያም ዋለ ምስክርነት
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 126

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y5 күн бұрын

    ቢኒዬ ያባቴ ብሩክ መዝሙሮችህ ይባርካለ ያረሰርሳሉ❤❤❤❤ ተባረክ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 күн бұрын

    አሜን

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ በዉነት አንተያለፍክበት በጣም ይገባኛል ፓስተር ቢኒ መዝሙሮችህም ተሰምተዉ አይጠገቡም ጌታ ያለምልምህ !!

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Woynshet Tessema Amen.

  • @hiwotaklilu4686
    @hiwotaklilu4686 Жыл бұрын

    በነፃ የማረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Hiwot Aklilu Amen.

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን, በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ባይልቅ ጡሩ ነበር ብዙ ነገር ነው የቀረልኝ. ቢኒዬ በጣም እጅግ ትሑት ሰው በማህጸን ሳለህ የመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን፡ ሰይጣን ውሸታም ነው ሊያርድና ሊያጠፋ ብቻ ነው ሚመጣው፡ ተባረክልኝ ወንድሜ ቤተሰቦችህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ይጠብቅልህ፡ ባለፈ የሚስትህ ምስክርነት ሰምቼ እግዚአብሔር አምላክ ሳከብረው ነበር ለእኔም የሷ ምስክርነት ተስፋ ሆነኝ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የዘላለም ሂወት ያበልጣል ሊላዉ በሀላ ነዉ ተባረክ ወንድማችን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Birtukan Teklehana Amen.

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን በሥልጣን ቃል ደግፎ እንዳቆመ እያንዳንዱ ሰው ብመሰክር በእግዚአብሔር ምህረት ርህራሄ ተደግፈን የቆመን ነን ክብር ለኃያል ስሙ ይሁን ስንት ጊዜ ማረኝ ጌታ ስንት ጊዜ ይቅር ብሎኝ ነው በቤቱ ያለውት ኦሆሆሆ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ተባረክ ፓስተር ቢን ያዳነህ በቅዱስ አጠራር የጠራህ ታማኝ አድርጎ ለአገልግሎቱ የሾመህ ከሞት ያዳነህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ዘርህ ትውልድህ ይባረክ እግዚአብሔር ብዙ ህዝብ እንድትሆን ያብዛህ ምህረቱ አያልቅምና ማለዳ ማለዳ አድስ ነው ታማኝነቱም ብዙ ነው።

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Tagesech Tesema Amen.

  • @shewangizawhasen8764
    @shewangizawhasen8764 Жыл бұрын

    ቢኒዬ ተባረክ እያንዳንዱ ነገር አረሳህም እጅህን ለመስጠት ዘግይተህ ነበር አዎ አሁን ግን ነገሮች ሁሉ በጌታ ቅባት ፈጥነው ተቀያየሩ። ኦ ክብር ለጌታ ይሁን ! ተባረክ።

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Shewangizaw Hasen Amen.

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын

    ፐስተር ቢኒ ጌታ ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ ከአለፉት ይልቅ በፀጋ የምታገለግልበት ይሁን!❤❤❤❤

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Senait Gebrehiwot Amen.

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Жыл бұрын

    ጌታ ኮ ነው!🤔ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Yan Mercy Amen.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Жыл бұрын

    Jesus is the power of God 💕🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Amen Jesus is The Power of God .

  • @MkAbi-oj2qu
    @MkAbi-oj2qu Жыл бұрын

    ፓስተር ቢኒ ጌታ ፍጻሜህን ያሳምረዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamtesfaye2901
    @selamtesfaye2901 Жыл бұрын

    I loooove this channel BUT sound track kept pulling to Depression mode for some reason. Please coming back with many more Testimonies!🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you . God Blessed you.

  • @seblewongelabera
    @seblewongelabera Жыл бұрын

    የሚገርም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Seblewongel Abera Amen

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 Жыл бұрын

    ጌታ ስሙ ይክበር!!!!

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Israel elnathan Amen

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት የምስራች እየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን አስገባን ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት ሴጣንን ያሸነፈዉ አሸናፌ አረገን ከእግዚያብሄር ፍቅር ማን ይለየና ማጣት ማግኘ መራብ ነው ወይስ መጠማት ብር ነው ወይስ ወርቅ አልተዋችሁም እስካለም ፍጻሜ እኔ ከናተጋር ነኝ ያለዉ የታመነ ነው በነፍስም በስጋም ላይ ስልጣን ያለዉን ብቻ ነው የምንፈራዉ እሱም አምላካችን እና አባታችን አብ ስሙ ለዘላለም ይመስገን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Mekdes Lemma Amen

  • @tsionbelay1510
    @tsionbelay15106 ай бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ቢንያም!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR BINIYAM WALE::

  • @GeshaAde
    @GeshaAde5 ай бұрын

    Eyesus geta newu

  • @Encounter_

    @Encounter_

    5 ай бұрын

    Amen

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 Жыл бұрын

    Wow geta hoye semh yebark yeredahwi yagesekiw semh yebark

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Amen. Thank You For Watching. Stay Blessed

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BINIYAM WALE::

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 Жыл бұрын

    ፓስተር ቢንዬ እንኳንም ጌታ ኢየሱስ ረደህ እግዚአብሔር አመሰግነለው እግዚአብሔር አሁን ደግሞ ለብዙውች አበት እና የመደን ምክንያት አድርጎሀ እስከ መጨረሻ እግዚአብሔር በአንቲ ይስሪል እግዚአብሔር ይበረኪ ቤትን ትዳርን ሁሉ ይበረኪ እወድሀለሁ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን። ፓስተር እና ቤተሰቡ ይባረኩ። ❤

  • @eyeruslegesse1081
    @eyeruslegesse1081 Жыл бұрын

    ጎጃም በረንዳ አግቤስ ፊትለፊት አርነት ቤተክርስቲያን ቢኒ እኔ ነበርኩኝ ስትጠመቁ መዝሙሩ ሁሉ አስታውሰዋለው

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Eyerus Legesse

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ምስክረነት ነው የድሮ ጴንጤ የምሳደደበት ትልቁ ምክንያት አለማወቅ ቢሆንም ግን የድሮ ጴንጤ አብዛኛው አካሄዱ ከ ዓለም ጋር ስላለተመሳሰለ ነው ዛሬ አብዛኛው ጴንጤ በ አፍ እንጂ ምግባሩ የማይለይ ፍላጎቱም ምድር ላይ ከ አለማዊ የበለጠ ነው በረከቱን የምመዝነውም በ ዓለም ሚዛን ነው . እግዚአብሔር ብርሃንና ቸው ናችሁ እንዳለን የምንሆንበት ዘመን ይሁንልን . ዓለም አየናት አትጥረቃም አታረካም አምጡ አምጡ ነው በጌታ ማረፍ ይሁንልን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያሳርፈን።

  • @abenezerfekadu1977

    @abenezerfekadu1977

    Жыл бұрын

    Qq

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Жыл бұрын

    እንዴት እንደሚያድ እግዚአብሔር ያውቃል ስንቶቻች በምክንያት አስመለጠን ጌታ ሆይ ተመስገን ተባረክ ዘርህ ዘማዘርህ የጌታ ነው በቃ ተመርጠህ ነው ወንድሜ

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Jesus Love You Amen

  • @tsegabereda258
    @tsegabereda258 Жыл бұрын

    Elelelele des yemil yehiwot miskerenet new tebarek.

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Tsega Bereda Amen.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BINIYAM WALE.

  • @mekdesbaye8765
    @mekdesbaye8765 Жыл бұрын

    Yetewedek betam new yemwedeh gena getan endagegnehu yanten meziru betam tebarkebetalewu አሁን አይቷል አይኔ ሰዎች ደስ ብሎኛል ብርሀን የሆነው እየሱስ አግኝቶኛል

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BINIYAM WALE::

  • @helajesus97
    @helajesus97 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ቢኒዬ የጌታ ፍቅር እኮ እጅግ ይደንቃል

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Жыл бұрын

    Woooooooooooooow Egziabher grum Abat Eko naw simu yebarek ❣️❣️ pastor bin teberek ❣️❣️❣️❣️

  • @jemo5716
    @jemo5716 Жыл бұрын

    ቅድሥና ለእግዚአብሔር አሑንም ዘመንሕ እግዚአብሔር በቅድሥና ዘመንሕን ያከናዉን።

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Жыл бұрын

    ጌታ ይባረክ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Жыл бұрын

    ወንድሜ ሆይ ይሄ የእኔ ታሪክ ነው ያለፍከውን አልፌዋለሁ

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You For Watching. Stay Blessed

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WOW::

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Жыл бұрын

    GOD BLESS YOU ALL

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Hope of Glory Amen.

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066
    @eyuaragayoutubelakiadirigu9066 Жыл бұрын

    wowo egizabiheri diniqi amilaki now elelelel abeti yesu sira yasigarimagnaliii💓💓💓💓💓

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment Eyu Araga

  • @nigistsamuel860
    @nigistsamuel860 Жыл бұрын

    Biniye tebarek

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Nigist Samuel Amen.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    POWERFUL::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    AMAZING::

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 Жыл бұрын

    Biny dese belogie newe yesemawet tebarek ahunme yecmerlke

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Redeat Agegegnehu Amen.

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    እየሱስ ያገኘከኝ ቀን ይባረክ

  • @tsionteka7030
    @tsionteka7030 Жыл бұрын

    Great testimony thank you for sharing it with us xx

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    DEFINITELY::

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 Жыл бұрын

    We love you Bini ,God bless you

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Kidi Nani Amen.

  • @firehiwotseyfu5533
    @firehiwotseyfu5533 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይችላል

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Firehiwot Seyfu Amen.

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 Жыл бұрын

    Wendimea Egziabher yimesigen Egziabher redahi

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Setu Gebreeglabal Amen.

  • @liyaturfiseha1154
    @liyaturfiseha1154 Жыл бұрын

    Wow what a strong testimony god bless u bini🙏

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Liyat ur Fiseha Amen

  • @yordagebre1651
    @yordagebre1651 Жыл бұрын

    Subscribed, more testimonies please 😊!

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Yorda Gebre

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You Becky For Your Comment.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Жыл бұрын

    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ እንኳን ጌታ ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን መጣህ ...

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. መልዕክቱን ለወዳጅዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ

  • @meronhaile9342

    @meronhaile9342

    Жыл бұрын

    ​@@CinemaEthiopa po ppppppp pop ppppppp in questo caso la mia disponibilità e pa🎉a🎉aa🎉🎉a🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉er i prossimi passi a ritirare i soldi e la saluto mi sono accorto solo oggi che domani sera a cena al MC e 9 WW

  • @mekdesamareamare525
    @mekdesamareamare525 Жыл бұрын

    Seytan wedajun ayawkim til neber ayate enkuanim ameletk

  • @Abenezer17
    @Abenezer17 Жыл бұрын

    Geta yebarkacu

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን ስለ። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Жыл бұрын

    ጌታ :እየሱስ :ብቻ :ነው :አዳኝ በገንዘብ :ብዛት :በትምህርት ሃገር በመለጥ :ከዜህ :ከባእድ :አምልኮ መውጣት :አይቻልም :ከስጋም ጥፍት :ከነፍስም :ጥፍት የሚያድነው :መንገድ :እውነት ህይውት :እየስሱስ :ብቻ ነው ተባረክ ::

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Yebalework Hailu Amen.

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Жыл бұрын

    መዝሙሮችክ. እወዳቸዋለዉ

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 Жыл бұрын

    አይ ቢኒ አንድ ሰፈር ነበርን ያልከውን ሁሉ. አቃለው እናትህ ትዝ ይሉኛል

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Loza Eyoel

  • @hermelaabiy9033
    @hermelaabiy9033 Жыл бұрын

    binye enkuan geta eredah wendme

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Hermela Abiy Amen.

  • @mahletzelalemmahletzelalem2622
    @mahletzelalemmahletzelalem2622 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ከዘላለም ሂወት ጋር ማን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You Mahlet zelalem Mahlet zelalem For Your Comment.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS,SERIOUS,HORRIBLE AND POISONOUS CHALLENGES IS THIS?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE AND POISONOUS SUFFERING IS THIS?

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Жыл бұрын

    libona yesten chrechi woset yalen yalitelwot mynente yalen 🤔🤔🤔🤔Yasazinyli

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE AND POISONOUS MOMENT OF DEATH IS THIS?

  • @yafu3198
    @yafu3198 Жыл бұрын

    በናታቹ መዝሙሯን ምን ብየ ላግኛት

  • @avidorzewde9182

    @avidorzewde9182

    Жыл бұрын

    ዳግማዊ ጥላሁን ቁጥር 3 ወይም ቁጥር 4

  • @yon1

    @yon1

    Жыл бұрын

    ዳግማዊ ጥላውን ቀጥር 2

  • @mulukengenene8222
    @mulukengenene8222 Жыл бұрын

    Where is part two ?

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Part Two will be Released Next week.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE AND POISONOUS PAST LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS,SERIOUS,HORRIBLE AND POISONOUS CONTRADICTION OF THOUGHTS IS THIS?

  • @workaferahubekelemunto3147
    @workaferahubekelemunto3147 Жыл бұрын

    ሰጣን real ነው እንደ😲?

  • @lidyaabebe9550
    @lidyaabebe9550 Жыл бұрын

    አቤት የጌታ መህረት ተነግሮ ተዘክሮ አያልቅ

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You for Your Comment. Lidiya Abebe Amen

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Жыл бұрын

    አይ ሴጣን ምህረትና ይቅርታ የለውም ክፉ ነው እኮ ፊት ሰጥተውት ነው ይሄ ምቀኛ

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You For Watching. Stay Blessed

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BINIYAM WALE::

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Thank You titi For Your Comment.

Келесі