ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ - The Book of Genesis Chapter One || ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ

Пікірлер: 16

  • @Setna1312
    @Setna131217 күн бұрын

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን። ጀምረነዋል የምነፈጽመው ያድርገን 🙏

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia847516 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃሉ በልቦናችን ሰሌዳ ፴ /፷ /፻ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ✝️📖♥️

  • @NibretAlemneh
    @NibretAlemneh17 күн бұрын

    ❤እንኳን ደህና ያመጡልን ሊቁ መምህራችን@አነ ውእቱ ናቡቴ🖊🖊

  • @user-md6iu7gh7o
    @user-md6iu7gh7o16 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @negismedia
    @negismedia17 күн бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ክቡር መምህራችን❤❤❤❤

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
    @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec17 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna3815 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በጣም ደስ የሚል እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @shankaamelework-ir6bn
    @shankaamelework-ir6bn17 күн бұрын

    ይበቱ መምህር

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam2116 күн бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርዬ

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh69817 күн бұрын

    ያስፈጽምልን

  • @BrhanHiwet-zh5qq
    @BrhanHiwet-zh5qq10 күн бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ከሊቃውንት ሲተነተን ሊቁ በርቱልን

  • @user-yc7ce1dw3j
    @user-yc7ce1dw3j17 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    17 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡ

  • @yohaniselias3220
    @yohaniselias322014 күн бұрын

    ሰላም መምህር ዘፍጥረትን እነ ዲ.ያረጋል አበጋዝ እናብሌሎች አስተምረውናል ! እርሶ ሌላ ያልተዳሰሰ ቢያስተምሩን መልካም ነው በልጅነት ልብ እጠይቃለው

  • @yosef-daber

    @yosef-daber

    14 күн бұрын

    መጻሕፍተ ብሉያት እና ሐዲሳት ሁሉንም እንቀጥላለን

  • @user-lu4po6gh9v
    @user-lu4po6gh9v16 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይቅርታ ያድርጉልኝና የዘፍጥረት ትርጓሜ በያረጋል በማ/ቅ/ቲቪ እየተሰጠ ነው ቢቻል ሌሎች መምህራን ያላስተማሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ብታስተምሩን

Келесі