ሐኑን ክፍል 3 ደራሲ አሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013E.C

Ойын-сауық

የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ከዛም የደወሏን ምልክት መጫን አይርሱ!
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
...................//////........................
/ @chagnimediaoffical

Пікірлер: 19

  • @user-zj7fp8gx3p
    @user-zj7fp8gx3p3 жыл бұрын

    የሚገርም ደራሲ ነው። በጣም ይችላል፤ምን አለበት መጀመሪያውኑ ሀኑንን ቢጠብቃት.....!🤔

  • @mignottesfaye
    @mignottesfaye Жыл бұрын

    የሚገርም ድርሰት ነው። አሌክስ እጅህ ይባረክ።

  • @rahelricho6259
    @rahelricho62593 жыл бұрын

    ከማነበው ይልቅ በዚ ገራሚ በሆነ ድምፅ ሲተረክ መስማት የልብ ያደርሳል አሌክስ አብረሀም የምንግዜም ምርጡ ደራሲ ነው ለኔ big Respect 🙏🙏

  • @wsawwsas5941
    @wsawwsas59413 жыл бұрын

    ምርጥ ድርሰት ነው ግን ቀጣይ ክፍል ሊኖረው ይገባል

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw95062 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ 😢 እያለቀስኩ ነዉ የስማሁት በ ፍቅር ❤

  • @yadinaltube1146
    @yadinaltube11462 жыл бұрын

    ሀኑን ቆንጆ

  • @ambaw1004
    @ambaw10043 жыл бұрын

    🙏አማኑ ወንድሜ ጣፋጭ ድምፅህ እኮ ከጣፋጭ ታሪኩ ጋር ተደምሮ እጀብ ነዉ፤ አረ አማኑ በሦስት ክፍል ብቻ በጣም ብዙ ጠብቄ ነበር በጣምም መሥጦኝ ነበር ሌላ ክፍል ባይኖረዉ ዕራሱ እባክህ አንተዉ ቀጣይ ክፍል ጥፈህ አበጅለት ወዳጄ እየጣፈጠ ያለቀ የጥበብ ማዕድ ክብረት ይስጥልኝ፤ ከሰላምታ ጋር አምባዉ ደሣለኝ

  • @ethiopias1724
    @ethiopias17242 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ🥰 ቀጣይ🏃‍♀️

  • @user-bu9cp4yk9w
    @user-bu9cp4yk9w11 ай бұрын

    እናቴ ትሙት ትክክለኛ ውሳኔ ነው

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k3 жыл бұрын

    ሀኑንዬ ደስ እምትል

  • @saratube9788
    @saratube9788 Жыл бұрын

    ደራሲ አሌክሶ ፣ ለምን አሳጠረው part 4 ጠብቄ ነበር

  • @selammamo9313
    @selammamo93133 жыл бұрын

    Wow betam dess yilal 👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @hannayifter7915
    @hannayifter7915 Жыл бұрын

    Uuuuuf hanun magbat neberebet

  • @user-or5gk8yd2w
    @user-or5gk8yd2w Жыл бұрын

    17:47 ketlbet

  • @user-ts7nl7of4c
    @user-ts7nl7of4c6 ай бұрын

    ሐኑን የልጄ ስም ነው

  • @solomonkassahun7845
    @solomonkassahun78453 жыл бұрын

    Endee mn aynet keld new sayjemr aleke malet

  • @chagnimediaoffical

    @chagnimediaoffical

    3 жыл бұрын

    ሃኑን የተሰኘው አጭር ታሪክ አለቀ! ከክፍል አንድ እስከ ሶስት ማለት ነው!

  • @user-dg3xv3jb3y

    @user-dg3xv3jb3y

    2 жыл бұрын

    @@chagnimediaoffical አማንየደጋግሜብሰማው አልሰለችም።ድምፅህዋውውውውውነው የኔአንደኛ11111111

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun47043 жыл бұрын

    Merte dersete kemerte teraki gare menewe ketaye benoewe, bdr eyetebekochewe neber err mikeraye beteme eyefeleku😃

Келесі