ኑማ ሴቶች ጥያቄ አለኝ ለትዳር ከተማ ወለ ገጠር ባልስ😂🤭💃💃

Ойын-сауық

Пікірлер: 11

  • @Fetah90
    @Fetah9017 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ ነው ውደ ከተማ አልሽው ገጠር አሪፍ ግዜ ነበር እናመሰግናለን በርች ውደ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll16 күн бұрын

    አሰላሙ አሊኩም ሰላም ለሀገራቺን ለህዝብአቺን ለአድነታቺን እህት እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ፈጣሪ አገራቺንን ሰላም ይመልስልን እህቴ የምወድሺ በርቺልኝ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e16 күн бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን ሀቡ እረ የገጠር ይሻላል መሰለኝ ግን ነሲብ ነዉ የምር

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g17 күн бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን እውነት ለመናገር ገጠርም ሆነ ከተማ እግዚአብሄር ሲመርቅ ነው 🎉🎉🎉

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds17 күн бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ አህለን ወሳህለን ውደ ሁሉም አንድነው ዋናው መስራቱ ነው

  • @mesitube-i6m
    @mesitube-i6m17 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ብያለውጤና ይሰጥልን ቤተሰብ አይይይ አች ፈጣሪ የተመረጠ ሲሰጥጅ የከተማ ሆነ የገጠር ምን ም ለዉጥ የለሁም ሰለዚህ ጥሩ ፈጣሪዉን የሚፈራ ሰው ሰጠኝ ብሎ መለመን ነውጅ ሌላ አማረጭ የለም

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal17 күн бұрын

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሲታደሉት እጅ ከተማም ገጠርም ያውነው ስሙነው የሚለየው የስልጣኔ ምንጭ የኢኮኖሚ አባት ገጠር ውስጥ አለ ከተማም ቢሆን መነሻው ገጠር ነው

  • @mesitube8396
    @mesitube839617 күн бұрын

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን እለን በጣም ጥሩ ቆይታነበር እና በርችልን አገራችን ሰላም ያድርግልን ወቶከመቅረት እግዚያብሔርይመስገን አለን በርችልን

  • @wyn918
    @wyn91818 күн бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገነው እህታችን እንኮን በሰላም መጣሽ😅😅😅😅ልታጣይን ነው ከተሜ ገጠሬ ሁለትም ይሆናሉ ግን የገጠር ልጆ ባለሞያ ነት😅😅😅😅😅😅😅

  • @habiba899

    @habiba899

    17 күн бұрын

    ክክክክ አወ ባየሽ እኔም ሞያ አለኝ

  • @Kokobe2139
    @Kokobe213917 күн бұрын

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw hagrchni selamni yabzlni kemni belyi hagrchni tasflgnalch Ethiopia tiqdmi 🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі